Forwarded from Can PlayStation (Can PlayStation Manager)
ታላቅ የገና ስጦታ
Exchange Available (ባሎት PlayStation ላይ ጨምረው መቀየር ይችላሉ)
FC24 , FC25 CIDI GAME
FC25 NEW PACKED =8,500
GTA 5 NEW PACKED =3000
FC24 NEW PACKED =4500
አድራሻ፦
ቁጥር 1 መገናኛ ሱቅ የአድራሻ ለውጥ በቅርቡ ስለምናደርግ ከመምጣቶ በፊት አስቀድመው ይደውሉ
ቁጥር 2 ቦሌ Celavi burger አጠገብ ዘንባባ ህንፃ ምድር ላይ
ስልክ፦ 0910529770 ወይም 0977349492
0914646972 ይደውሉ
Telegram channel ፦
https://www.tg-me.com/CanPlaystation
👍Update Your Life

Forwarded from WANAW SPORT (Wanaw Sportswear)
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የዛሬ ተጠባቂ ጨዋታ !
2:30 ብሬንትፎርድ ከ አርሰናል
🔴 የዛሬው የይግምቱ ሽልማታችን የአርሰናል እና ብሬንትፎርድ ጨዋታ ነው።
🔴 የዛሬ ሽልማታችን 1:00 ላይ ወደ ቤተሰቦቻችን የሚደርስ ይሆናል።
🔴 መገመት የሚቻለው በተጠቀሰው ሰዓት ላይ ብቻ ነው።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe

“ ብሬንትፎርድ ጠንካራ ተጋጣሚ ነው “ አርቴታ
የመድፈኞቹ ዋና አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ የቡድናቸው የዛሬ ምሽት ተጋጣሚ ብሬንትፎርድ ጠንካራ መሆኑን ገልጸዋል።
ሚኬል አርቴታ በንግግራቸውም “ ብሬንትፎርድ ምርጥ የቡድን ስብስብ አለው “ ያሉ ሲሆን እነሱ ጠንካራ ተጋጣሚ ናቸው በሜዳቸው ጥሩ ሪከርድ አላቸው ብለዋል።
ስለ ሊቨርፑል የሊጉ መሪነት ያነሱት አርቴታ “ ሊቨርፑልን ከመሪነት ማስቆም በእኛ ላይ የተመረኮዘ አይደለም “ ሲሉ ተናግረዋል።
“ ሊቨርፑል ሁሉንም ጨዋታዎች የሚያሸንፉ ከሆነ እንኳን ደስ አላችሁ ብለን ወደሚቀጥለው አመት እንሄዳለን ካላደረጉት ግን በዋንጫ ፉክክሩ አለን “ ሲሉ ሚኬል አርቴታ ገልጸዋል።
“ የአዲስ አመት ሀሳቤ ሁሉም ተጨዋቾች ለጨዋታ ብቁ ሆነው እንዲቆዩ ነው " ሚኬል አርቴታ

“ ራልፍ ራግኒክ ትክክል ነበሩ “ ፈርዲናንድ
እንግሊዛዊው የቀድሞ ተጨዋች ሪዮ ፈርዲናንድ አሰልጣኝ ራልፍ ራግኒክ ማንችስተር ዩናይትድን በተመለከተ የሰጡት አስተያየት ትክክል ነበር ብሏል።
ቀያዮቹን ሴጣኖች በአሰልጣኝነት መርተው የነበሩት ጀርመናዊው አሰልጣኝ ራልፍ ራግኒክ ከአመታት በፊት ማንችስተር ዩናይትድ “ ስር ነቀል ጥገና “ ያስፈልገዋል ብለው ነበር።
አሰልጣኝ ራልፍ ራግኒክ “ ምንም አልተሳሳተም ነበር “ ሲል የተደመጠው ሪዮ ፈርዲናንድ “ አሁን የተናገረውን ቃል ልክ ሆኖ አይቼዋለሁ “ በማለት ተናግሯል።
በውጤት ማጣት ውስጥ የሚገኘው ማንችስተር ዩናይትድ እሁድ ከታሪካዊ ተቀናቃኙ ሊቨርፑል ጋር በአንፊልድ ይጫወታል።

ኬቨን ዴብሮይን የወደፊት ቆይታ ?
ቤልጂየማዊው የመሐል ሜዳ ተጨዋች ኬቨን ዴብሮይን በማንችስተር ሲቲ ቤት ያለው ኮንትራት በሚቀጥለው ክረምት ይጠናቀቃል።
በሚቀጥለው ሰኔ ወር 34ኛ አመቱን የሚያከብረው ኬቨን ዴብሮይን ስለወደፊት ቆይታው እስካሁን ከውሳኔ አልደረሰም።
ኬቨን ዴብሮይን በሚቀጥለው ክረምት በነፃ ዝውውር አዲስ ክለብ መቀላቀል የሚችል ሲሆን የሳውዲ አረቢያ ክለቦች ከፍተኛ ፍላጎት እንዳላቸው ዘ አትሌቲክ ዘግቧል።
በተጨማሪ የአሜሪካ ሜጀር ሊግ ሶከር እና ሰሜን አሜሪካ ክለቦች ኬቨን ዴብሮይንን ለማስፈረም ማሰባቸው ተገልጿል።
ተጨዋቹ የሚፈልግ ከሆነ በቀጣይ በማንችስተር ሲቲ ቤት የመቀጠል እድልም እንዳለው ተነግሯል።

#TransferWindow
በውድድር ዘመኑ አጋማሽ ክለቦች ቡድናቸውን እንዲያጠናክሩ እድል የሚሰጠው የጥር የተጨዋቾች የዝውውር መስኮት በዛሬው ዕለት ተከፍቷል።
የዝውውር መስኮቱ ለሚቀጥለው አንድ ወር ክፍት ሆኖ የሚቆይ ሲሆን የተለያዩ ዝውውሮች እንደሚካሄዱ ይጠበቃል።
በተጨማሪም በሚቀጥለው ክረምት ከክለባቸው ጋር ያላቸው ውል የሚጠናቀቅ ተጨዋቾች አዲስ ክለብ በነፃ ዝውውር ለመቀላቀል በይፋ ቅድመ ኮንትራት መፈራረም ይችላሉ።
እነማን ቀጣይ ክረምት በነፃ አዲስ ክለብ መቀላቀል ይችላሉ ?
በሚቀጥለው ክረምት አዲስ ክለብ በነፃ ዝውውር መቀላቀል ከሚችሉ ተጨዋቾች መካከል
- ኔይማር
- ኬቨን ዴብሮይን
- አሌክሳንደር አርኖልድ
- መሐመድ ሳላህ
- ቨርጅል ቫን ዳይክ
- ካልቨርት ሌዊን
- አልፎንሶ ዴቪስ
- ጆሽዋ ኪሚች እና
- ሌሮይ ሳኔ የሚጠቀሱ ናቸው።

ዩናይትድ ወደ ሻምፒዮን ሺፑ ቢወርድ ምን ያጣል ?
ጥሩ ያልሆነ የውድድር አመት በማሳለፍ ላይ የሚገኘው ማንችስተር ዩናይትድ ወደ ታችኛው ሊግ የመውረድ ስጋት እንዳለበት አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ገልጸው ነበር።
ማንችስተር ዩናይትድ አሁን ላይ በደረጃ ሰንጠረዡ 1️⃣4️⃣ኛ ላይ ሲቀመጡ ከወራጅ ቀጠናው በሰባት ነጥቦች ብቻ ርቀው ይገኛሉ።
አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ሲናገሩም “ ላለመውረድ መፋለም አለብን ልንወርድ እንችላለን ለደጋፊው ግልጽ መሆን አለብን “ ሲሉ ተናግረዋል።
ማንችስተር ዩናይትድ ከፕርሚየር ሊግ የሚወርዱ ከሆነ ከአጋሮቻቸው ጋር ያላቸው ስምምነት ማቋረጥን ጨምሮ የተለያዩ ነገሮችን እንደሚያጡ ዘ አትሌቲክ ዘግቧል።
ከእነዚህም መካከል :-
- የትጥቅ አቅራቢው አዲዳስ ክፍያውን በ 50% ይቀንሳል።
- ከቴሌቪዥን መብት እና ከሊጉ የሚሰጣቸው ገንዘብ በከፍተኛ ደረጃ ይቀንሳል።
- በተጨዋቾቹ ውል ውስጥ ክለቡ የሚወርድ ከሆነ የደሞዝ ክፍያ ቅነሳ እንዲያደርጉ የሚያስገድድ አንቀጽ አልተካተተም።

“ ፍሎሬንቲኖ ፔሬዝን አለመቀበሌ ይፀፅተኛል “ ሞሪንሆ
ፖርቹጋላዊው አሰልጣኝ ጆዜ ሞሪንሆ ከአመታት በፊት የሪያል ማድሪዱን ፕሬዝዳንት ፍሎሬንቲኖ ፔሬዝ ጥያቄ አለመቀበላቸው አሁንም እንደሚፀፅታቸው ገልጸዋል።
“ ፍሎሬንቲኖ ፔሬዝን እምቢ ማለቴ አሁንም ከሚፀፅቱኝ ትልቅ ነገሮች አንዱ ነው “ ሲሉ አሰልጣኝ ጆዜ ሞሪንሆ ተናግሯል።
“ ፕሬዝዳንት ፍሎሬንቲኖ ፔሬዝ ሪያል ማድሪድን አትልቀቅ ከባዱን ጊዜ አልፈሀል ጥሩው ጊዜ ገና አልመጣም እዚህ ቆይ ብለውኝ ነበር።“ ጆዜ ሞሪንሆ
“ ነገርግን እኔ በሪያል ማድሪድ ከነበሩኝ ከባድ ሶስት አመታት በኋላ ወደ ቼልሲ መመለስ ፈልጌ ነበር “ ሲሉ ሞሪንሆ ስለ ውሳኔያቸው አስረድተዋል።
“ ሁልጊዜም የሪያል ማድሪድ ደጋፊ መሆኔን እቀጥላለሁ “ ሞሪንሆ

“ ኮቫቺች ማድሪድ ውስጥ ይሄን እንዳላየ ነግሮኛል “ ሮድሪ
የባሎን ዶር አሸናፊው ተጨዋች ሮድሪ ማንችስተር ሲቲ በኢትሀድ ስታዲየም ለባሎን ዶር ሽልማቱ ያደረገለት ደማቅ አቀባበል የትም ያልተደረገ ነው በማለት ተናግሯል።
“ ስለ አቀባበሉ ከኮቫቺች ጋር አውርተን ነበር “ ያለው ሮድሪ “ እሱ ማድሪድ እያለ የተወሰነ የባሎን ዶር ሽልማት ዝግጅት ላይ ቢገኝም እንደዚህ አይነት ግን አይቶ እንደማያውቅ ነግሮኛል “ ብሏል።
ሮድሪ አክሎም “ ማንችስተር ሲቲ ላደረገልኝ ነገር ሁልጊዜም የማመሰግን ይሆናል “ ሲል ተደምጧል።
" አሁን የመጀመሪያ አላማዬ ከጉዳቴ ማገገም እና ምርጡን አቋሜን መልሼ ማግኘት ነው ቀጥሎም በአሸናፊነቴ መቀጠል እፈልጋለሁ።" ሮድሪ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
የባሎን ዶር አሸናፊው ተጨዋች ሮድሪ ማንችስተር ሲቲ በኢትሀድ ስታዲየም ለባሎን ዶር ሽልማቱ ያደረገለት ደማቅ አቀባበል የትም ያልተደረገ ነው በማለት ተናግሯል።
“ ስለ አቀባበሉ ከኮቫቺች ጋር አውርተን ነበር “ ያለው ሮድሪ “ እሱ ማድሪድ እያለ የተወሰነ የባሎን ዶር ሽልማት ዝግጅት ላይ ቢገኝም እንደዚህ አይነት ግን አይቶ እንደማያውቅ ነግሮኛል “ ብሏል።
ሮድሪ አክሎም “ ማንችስተር ሲቲ ላደረገልኝ ነገር ሁልጊዜም የማመሰግን ይሆናል “ ሲል ተደምጧል።
" አሁን የመጀመሪያ አላማዬ ከጉዳቴ ማገገም እና ምርጡን አቋሜን መልሼ ማግኘት ነው ቀጥሎም በአሸናፊነቴ መቀጠል እፈልጋለሁ።" ሮድሪ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
Forwarded from WANAW SPORT (Wanaw Sportswear)
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Betika Ethiopia Official Channel
🤩የቤቲካ ምርጥ የቀኑ አሸናፊዎች ! 🤩
🌟ደንበኞቻችን ተወራርደው በትልቁ አሸንፈዋል !
🥁ቀጣዩ የእናንተ ተራ ነው !
🌟አሁኑኑ Betika.et ላይ ይወራረዱ!
ቤቲካ የአሸናፊዎች ቤት!
🌟ደንበኞቻችን ተወራርደው በትልቁ አሸንፈዋል !
🥁ቀጣዩ የእናንተ ተራ ነው !
🌟አሁኑኑ Betika.et ላይ ይወራረዱ!
ቤቲካ የአሸናፊዎች ቤት!
የዩናይትድ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ❓
በአሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ማንችስተር ዩናይትዶች የወርሀ ታኅሣሥ የወሩ ምርጥ ተጨዋች #ሶስት እጩዎችን ይፋ አድርገዋል።
በዚህም መሰረት :-
⏩ አማድ ዲያሎ
⏩ ሀሪ ማጓየር እና
⏩ ማኑኤል ኡጋርቴ የታኅሣሥ ወር የማንችስተር ዩናይትድ ምርጥ ተጨዋች እጩ ሆነው መቅረብ ችለዋል።
የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ❓
@tikvahethsport @kidusyoftahe

ይገምቱ ይሸለሙ
የአርሰናል እና ብሬንትፎርድን ጨዋታ ውጤት ገምተው በትክክል ላወቁ ሶስት ቤተሰቦቻችን የአንድ መቶ ብር ካርድ የምንሸልምዎ ይሆናል።
የውድድሩ ህጎች ምን ይመስላሉ ?
√ ተሳታፊዎች ግምቶቻቸውን ከዚህ ፖስት ስር ባለው የሀሳብ መስጫ ሳጥን #ብቻ ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል።
√ ኤዲት የተደረጉ ምላሾች በፍፁም ተቀባይነት አይኖራቸውም።
√ ግምትዎን መላክ የሚቻለው እስከ 2:30 ሰዓት ብቻ ነው።
🔴 ይነበብ
አንድ የቤተሰባችን አባል ግምት ማስቀመጥ የሚችለው #አንዴ ብቻ ነው። ከአንድ ጊዜ በላይ የመለሰ ቤተሰባችን ሽልማት አይደርሰውም።
መልካም ዕድል !
@tikvahethsport

ሴኮ ፎፋና ከአል ነስር ሬንስን ተቀላቀለ !
የፈረንሳዩ ክለብ ሬንስ ኮትዲቯራዊውን የመሐል ሜዳ ተጨዋች ሴኮ ፎፋና ከሳውዲ አረቢያው ክለብ አል ነስር ማስፈረማቸውን በይፋ አስታውቀዋል።
በውሰት ለአል ኢትፋቅ በመጫወት ላይ የነበረው ሴኮ ፎፋና ሬንስን በአራት አመት ኮንትራት መቀላቀሉ ተገልጿል።
ሬንስ ተጫዋቹን ለማስፈረም ለአል ነስር 20 ሚልዮን ዩሮ የዝውውር ሒሳብ መክፈላቸው ተነግሯል።
አል ነስር ከዝውውሩ የተቀበለው 20 ሚልዮን ዩሮ በሳውዲ አረቢያ ሊግ ታሪክ ከፍተኛው የውጪ ሀገር ተጨዋች ዝውውር ሆኖ መመዝገቡ ተገልጿል።

“ ሁሉንም ዋንጫዎች ማሸነፍ ነው አላማችን “ ቶማስ ፓርቴ
የመድፈኞቹ የመሐል ሜዳ ተጨዋች ቶማስ ፓርቴ ቡድናቸው አላማው “ ሻምፒዮን መሆን ነው “ በማለት ተናግሯል።
ከምሽቱ ጨዋታ በፊት አስተያየቱን የሰጠው ቶማስ ፓርቴ “ አላማችን ግልጽ ነው ሁሉንም ነገር ማሸነፍ እንፈልጋለን ሻምፒዮን መሆን እንፈልጋለን " ብሏል።
ቶማስ ፓርቴ አክሎም “ ለአርሰናል ደጋፊዎች ጥሩ አመት እመኛለሁ ዋንጫ አሸንፈን ደስተኛ ልናደርጋቸው እናልማለን " ሲል ተደምጧል።