“ ይሄኛው ዩናይትድ ታይቶ አይታወቅም “
በበርካታ ክለቦች ተጫውቶ ያሳለፈው የቀድሞ እንግሊዛዊ ተጨዋች ማይክል ኦውን ማንችስተር ዩናይትድ አስከፊ ጊዜ ላይ መሆኑን ተናግሯል።
“ ባለፉት አስር አመታት ከማንችስተር ዩናይትድ የተወሰኑ ደካማ እንቅስቃሴዎችን ተመልክተናል “ ያለው ኦውን አሁን የምናየው ግን አስከፊው ነው ታይቶ አይታወቅም “ብሏል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe

“ እኛም የቆመ ኳስ ጥሩ ነን “ ቶማስ ፍራንክ
የብሬንትፎርዱ ዋና አሰልጣኝ ቶማስ ፍራንክ አርሰናል በአሁኑ ሰዓት የአለም ምርጡ የቆመ ኳስ ቡድን ነው በማለት ገልጸዋል።
“ አርሰናል አሁን ላይ በቆመ ኳስ የፕርሚየር ሊጉ ብቻ ሳይሆን የአለም ምርጡ ቡድን ነው “ ሲሉ አሰልጣኝ ቶማስ ፍራንክ ተናግረዋል።
አርሰናል በደንብ መሰልጠኑን እና አስፈሪ መሆኑን አያይዘው የገለጹት ቶማስ ፍራንክ “ ነገርግን እኛም የቆመ ኳስ በጣም ጥሩ ነን ለጨዋታው ዝግጁ እንሆናለን “ ብለዋል።
ብሬንትፎርድ ነገ ምሽት 2:30 በሜዳቸው ከአርሰናል ተጠባቂ የፕርሚየር ሊግ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ።

ማድሪድ አርኖልድን ለማስፈረም ከፍተኛ ፍላጎት አለው !
የላሊጋው ክለብ ሪያል ማድሪድ አሌክሳንደር አርኖልድን ከሊቨርፑል ለማስፈረም ከፍተኛ ፍላጎት እንዳላቸው ተገልጿል።
ሊቨርፑል በበኩሉ የአሌክሳንደር አርኖልድን ውል ለማራዘም ከፍተኛ ጥረት ላይ መሆኑ ተነግሯል።
አሌክሳንደር አርኖልድ የወደፊት ቆይታውን በፍጥነት መወሰን መፈለጉን ተከትሎ በጥር አዲስ ነገር ሊኖር እንደሚችል ተገልጿል።
አርኖልድ እስካሁን ከሪያል ማድሪድ ጋር አለመነጋገሩ ሲገለፅ ከጥር ወር መጀመሪያ በኋላ ከየትኛውም ክለብ ጋር የመደራደር ፍቃድ እንደሚያገኝ ተገልጿል።
እንግሊዛዊው የመስመር ተጨዋች አሌክሳንደር አርኖልድ በሊቨርፑል ቤት ያለው ውል በውድድር አመቱ መጨረሻ ይጠናቀቃል።

አሸናፊዎች ተለይተዋል።
ትክክለኛ ምላሽ ቀድመው የሰጡት ከስር የተገለፁት የቤተሰባችን አባላት ናቸው።
ትክክለኛ ምላሽ የሰጡትን በመፈለጉ ሂደት የተዘለለ እና ያልታየ ካለ ማሳወቅ ይቻላል። Edit የተደረገ መልስ ተቀባይነት አይኖረውም።
ስጦታ የሚበረከትላቸው ቀድመው የመለሱ ሶስት አሸናፊዎች ብቻ ናቸው።
⏩ የማንችስተር ሲቲ እና ሌስተር ሲቲ
1ኛ.@abulala10
2ኛ.@Optionless
3ኛ.@S15620
⏩ የዌስትሀም እና ሊቨርፑል ጨዋታ
1ኛ. Negese Adamu
2ኛ. @Miku1121
3ኛ. ዘአማኑኤል
⏩ የቼልሲ እና ኤፕስዊች
1ኛ. @simra1044
2ኛ. M
3ኛ.@nadisha11
⏩ የማንችስተር ዩናይትድ እና ኒውካስል
1ኛ.@abulala10
2ኛ. Alex process
3ኛ. @Leeotes
🔴 አሸናፊዎች @Kidusyoftahe ስልክ ቁጥር በማስቀመጥ ሽልማታቸውን መውሰድ ይችላሉ።
@tikvahethsport

ዋይን ሩኒ ከፕለይ ማውዝ ጋር ተለያየ !
እንግሊዛዊው አሰልጣኝ ዋይን ሩኒ ከእንግሊዝ ሻምፒዮን ሺፑ ክለብ ፕለይ ማውዝ ጋር መለያየቱ ተገልጿል።
የቀድሞ የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን አምበል ዋይን ሩኒ ከክለቡ ጋር በጋራ ስምምነት መለያየቱ ተገልጿል።
አሰልጣኝ ዋይን ሩኒ ፕለይ ማውዝን እየመራ ካደረጋቸው ሀያ ሶስት የሊግ ጨዋታዎች ማሸነፍ የቻለው አራቱን ብቻ ነው።
ክለቡ ከቀናት በፊት በኦክስፎርድ ዩናይትድ መሸነፉን ተከትሎ የሻምፒዮን ሺፑ የመጨረሻ ደረጃ ላይ ለመቀመጥ ተገዷል።

ቪኒሰስ ጁኒየር የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ተባለ !
ብራዚላዊው የሪያል ማድሪድ የፊት መስመር ተጨዋች ቪኒሰስ ጁኒየር የ 2024 የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ሽልማት ተበርክቶለታል።
ቪኒሰስ ጁኒየር የስፔኑ ሚዲያ "EFE" የ 2024 የአመቱ ምርጥ " Ibero-American " ተጨዋች በመባል መሸለሙ ተገልጿል።
ቪኒሰስ ጁኒየር ይሄንን ሽልማት ለተከታታይ ሁለት የውድድር አመታት ማሸነፍ ችሏል።
ሽልማቱ የላቲን አሜሪካ ሀገራት እንዲሁም ስፔን እና ፖርቹጋል ሀገራት ተጨዋቾችን የሚያካትት መሆኑ ተነግሯል።
ስኬታማ የውድድር አመት ያሳለፈው ቪኒሰስ ጁኒየር የፊፋ የአመቱ ምርጥ ሽልማት ሲያሸንፍ በባሎን ዶር ሁለተኛ ደረጃን በመያዝ ማጠናቀቁ ይታወሳል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe

የሲቲ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ?
በአሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ የሚመሩት ማንችስተር ሲቲዎች የወርሀ ታህሣሥ የወሩ ምርጥ ተጨዋች #ሶስት እጩዎችን ይፋ አድርገዋል።
በዚህም መሰረት :-
⏩ ናታን አኬ
⏩ ስቴፋን ኦርቴጋ እና
⏩ ሳቪንሆ የማንችስተር ሲቲ የወሩ ምርጥ ተጨዋች እጩ ሆነው መቅረብ ችለዋል።
የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ?
@tikvahethsport @kidusyoftahe
በአሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ የሚመሩት ማንችስተር ሲቲዎች የወርሀ ታህሣሥ የወሩ ምርጥ ተጨዋች #ሶስት እጩዎችን ይፋ አድርገዋል።
በዚህም መሰረት :-
⏩ ናታን አኬ
⏩ ስቴፋን ኦርቴጋ እና
⏩ ሳቪንሆ የማንችስተር ሲቲ የወሩ ምርጥ ተጨዋች እጩ ሆነው መቅረብ ችለዋል።
የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ?
@tikvahethsport @kidusyoftahe
TIKVAH-SPORT
Photo
ሚሼል አንቶኒዮ ከሆስፒታል መውጣቱ ተገለጸ !
የዌስትሀም ዩናይትዱ የፊት መስመር ተጨዋች ሚሼል አንቶኒዮ ከሶስት ሳምንታት በፊት ከባድ የመኪና አደጋ አጋጥሞት ሆስፒታል መግባቱ ይታወቃል።
በአደጋው ምክንያት የቀዶ ጥገና ለማድረግ የተገደደው ተጨዋቹ አሁን ላይ ከሶስት ሳምንታት በኋላ ከሆስፒታል መውጣቱ ተገልጿል።
ጃማይካዊው የፊት መስመር ተጨዋች ሚሼል አንቶኒዮ በቀጣይ በመኖሪያ ቤቱ ሆኖ እንደሚያገግም ተነግሯል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
የዌስትሀም ዩናይትዱ የፊት መስመር ተጨዋች ሚሼል አንቶኒዮ ከሶስት ሳምንታት በፊት ከባድ የመኪና አደጋ አጋጥሞት ሆስፒታል መግባቱ ይታወቃል።
በአደጋው ምክንያት የቀዶ ጥገና ለማድረግ የተገደደው ተጨዋቹ አሁን ላይ ከሶስት ሳምንታት በኋላ ከሆስፒታል መውጣቱ ተገልጿል።
ጃማይካዊው የፊት መስመር ተጨዋች ሚሼል አንቶኒዮ በቀጣይ በመኖሪያ ቤቱ ሆኖ እንደሚያገግም ተነግሯል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በምርጥ አቋም ላይ ያለው አርሰናል በብሬንትፎርድ ሜዳ ነገ ከምሽቱ 02፡30 ይጫወታሉ!
አርስናል የሁለተኛ ደረጃን መያዝ ይችላል??
የእናንተን አስተያየት ከስር አጋሩን
👉ይህንን ጨዋታ በዲኤስቲቪ ሱፐርስፖርት SS Premier League Ch 223 በሜዳ ፓኬጅ ይመልከቱ።
ዲኤስቲቪ ያስገቡ ፣ ደንበኝነትዎን ያራዝሙ!
👇
https://bit.ly/3RFtEvh
ደንብና ሁኔታዎች ተፈፀሚነት አላቸው! ለበለጠ መረጃ
👇
www.dstv.com/en-et
#PremierLeagueallonDStv #ሁሉምያለውእኛጋርነው #DStvEthiopia

Forwarded from Betika Ethiopia Official Channel
ተመላሽ እያደረግን ነው! 🔥
ሽንፈት? አይታሰብም!!!!!
በየቀኑ ለአምስት እድለኞች 500 ብር እየሸለምን ነው።
ውርርዱ ባይሳካም አምስት መቶ ብር የግልዎ ይሆናል። ይወራረዱ!
ቢሸነፉም በተመላሽ ያሸንፉ!
ሽንፈት? አይታሰብም!!!!!
በየቀኑ ለአምስት እድለኞች 500 ብር እየሸለምን ነው።
ውርርዱ ባይሳካም አምስት መቶ ብር የግልዎ ይሆናል። ይወራረዱ!
ቢሸነፉም በተመላሽ ያሸንፉ!
“ ሁሉንም ዋንጫዎች ማሸነፍ አለብን “ ምባፔ
ፈረንሳዊው የሎስብላንኮዎቹ የፊት መስመር ተጨዋች ኪሊያን ምባፔ በዚህ አመት ሁሉንም ዋንጫዎች ማሸነፍ አላማቸው መሆኑን ተናግሯል።
“ ለሪያል ማድሪድ የምትጫወት ከሆነ ሁሉንም ነገር ማሸነፍ አለብህ “ የሚለው ኪሊያን ምባፔ " በተጨማሪም ያለህን በመስጠት ደጋፊውን ማስደሰት አለብህ " ብሏል።
ኪሊያን ምባፔ አክሎም “ በ 2025 ሁሉንም ዋንጫዎች ማሸነፍ እንፈልጋለን “ ሲል ተደምጧል።

የመድፈኞቹ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ❓
በአሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ የሚመሩት አርሰናሎች የወርሀ ታህሣሥ የወሩ ምርጥ ተጨዋች #አራት እጩዎችን ይፋ አድርገዋል።
በዚህም መሰረት :-
⏩ ጋብሬል ጄሱስ
⏩ ዊሊያም ሳሊባ
⏩ ጁሪየን ቲምበር እና
⏩ ጋብሬል ማርቲኔሊ የታኅሣሥ ወር የአርሰናል ምርጥ ተጨዋች እጩ ሆነው መቅረብ ችለዋል።
የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ❓
@tikvahethsport @kidusyoftahe
በአሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ የሚመሩት አርሰናሎች የወርሀ ታህሣሥ የወሩ ምርጥ ተጨዋች #አራት እጩዎችን ይፋ አድርገዋል።
በዚህም መሰረት :-
⏩ ጋብሬል ጄሱስ
⏩ ዊሊያም ሳሊባ
⏩ ጁሪየን ቲምበር እና
⏩ ጋብሬል ማርቲኔሊ የታኅሣሥ ወር የአርሰናል ምርጥ ተጨዋች እጩ ሆነው መቅረብ ችለዋል።
የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ❓
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ዳኒ ኦልሞ በባርሴሎና መቆየት ይፈልጋል !
ስፔናዊው የመሐል ሜዳ ተጨዋች ዳኒ ኦልሞ በባርሴሎና ቤት መቆየት እንደሚፈልግ ወኪሉ በሰጠው አስተያየት አረጋግጧል።
ወኪሉ አክሎም “ ዳኒ ኦልሞ በባርሴሎና ለመቆየት ከውሳኔ ደርሷል ሌሎች አማራጮችን አንመለከትም ባርሴሎና መቆየት ይፈልጋል “ሲል ተናግሯል።
ባርሴሎና ባለባቸው የፋይናንስ ችግር ምክንያት ዳኒ ኦልሞን በቀሪው የውድድር ዘመን በላሊጋው ለማስመዝገብ መቸገራቸው ይታወቃል።
በተደጋጋሚ በላሊጋው ጥያቄው ውድቅ የሆነበት ባርሴሎና ተጫዋቹን ለማስመዝገብ እስከ ዛሬ እኩለ ለሊት ጊዜ እንዳላቸው ተገልጿል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
ስፔናዊው የመሐል ሜዳ ተጨዋች ዳኒ ኦልሞ በባርሴሎና ቤት መቆየት እንደሚፈልግ ወኪሉ በሰጠው አስተያየት አረጋግጧል።
ወኪሉ አክሎም “ ዳኒ ኦልሞ በባርሴሎና ለመቆየት ከውሳኔ ደርሷል ሌሎች አማራጮችን አንመለከትም ባርሴሎና መቆየት ይፈልጋል “ሲል ተናግሯል።
ባርሴሎና ባለባቸው የፋይናንስ ችግር ምክንያት ዳኒ ኦልሞን በቀሪው የውድድር ዘመን በላሊጋው ለማስመዝገብ መቸገራቸው ይታወቃል።
በተደጋጋሚ በላሊጋው ጥያቄው ውድቅ የሆነበት ባርሴሎና ተጫዋቹን ለማስመዝገብ እስከ ዛሬ እኩለ ለሊት ጊዜ እንዳላቸው ተገልጿል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
TIKVAH-SPORT
ማድሪድ አርኖልድን ለማስፈረም ከፍተኛ ፍላጎት አለው ! የላሊጋው ክለብ ሪያል ማድሪድ አሌክሳንደር አርኖልድን ከሊቨርፑል ለማስፈረም ከፍተኛ ፍላጎት እንዳላቸው ተገልጿል። ሊቨርፑል በበኩሉ የአሌክሳንደር አርኖልድን ውል ለማራዘም ከፍተኛ ጥረት ላይ መሆኑ ተነግሯል። አሌክሳንደር አርኖልድ የወደፊት ቆይታውን በፍጥነት መወሰን መፈለጉን ተከትሎ በጥር አዲስ ነገር ሊኖር እንደሚችል ተገልጿል። አርኖልድ…
ማድሪድ ለአርኖልድ ከፍተኛ ጉርሻ አቅርቧል !
ሪያል ማድሪድ እንግሊዛዊውን የመስመር ተጨዋች አሌክሳንደር አርኖልድ ለማስፈረም የረጅም ጊዜ ኮንትራት እንዳቀረበ ዘ አትሌቲክ ከታማኝ ምንጭ መስማቱን ገልጿል።
ሎስ ብላንኮዎቹ ለአሌክሳንደር አርኖልድ አራት አመት ወይም ከዛ በላይ የሚሆን ኮንትራት እና ማራኪ ጥሩ ጉርሻ ማቅረባቸው ተገልጿል።
አሌክሳንደር አርኖልድ በጥር ወር ከሪያል ማድሪድ ጋር ቅድመ ኮንትራት ሊፈራረም እንደሚችል ታማኝ ምንጮቹ አያይዘውም ገልጸዋል።
ሪያል ማድሪድ አሌክሳንደር አርኖልድ ከሊቨርፑል ጋር እያደረገ የሚገኘው ንግግር እድገት አለማሳየቱ እንዳስደሰታቸው ተዘግቧል።
አሌክሳንደር አርኖልድ በጥር የዝውውር መስኮት ሪያል ማድሪድን ይቀላቀላል ተብሎ #እንደማይጠበቅ ተጠቁሟል።
ይሁን እንጂ ሎስ ብላንኮዎቹ በሚቀጥለው ክረምት አርኖልድን በነፃ ዝውውር ለማስፈረም እርግጠኞች መሆናቸው ተዘግቧል።

ማድሪድ ለአርኖልድ ከፍተኛ ጉርሻ አቅርቧል ! ሪያል ማድሪድ እንግሊዛዊውን የመስመር ተጨዋች አሌክሳንደር አርኖልድ ለማስፈረም የረጅም ጊዜ ኮንትራት እንዳቀረበ ዘ አትሌቲክ ከታማኝ ምንጭ መስማቱን ገልጿል። ሎስ ብላንኮዎቹ ለአሌክሳንደር አርኖልድ አራት አመት ወይም ከዛ በላይ የሚሆን ኮንትራት እና ማራኪ ጥሩ ጉርሻ ማቅረባቸው ተገልጿል። አሌክሳንደር አርኖልድ በጥር ወር ከሪያል ማድሪድ ጋር ቅድመ ኮንትራት…
ሊቨርፑል የማድሪድን ጥያቄ ውድቅ አደረገ !
የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል ሪያል ማድሪድ አሌክሳንደር አርኖልድን በጥር ለማስፈረም ያቀረበውን ጥያቄ ውድቅ ማድረጋቸው ተገልጿል።
ሎስብላንኮዎቹ ዛሬ በይፋ ሊቨርፑልን አነጋግረው እንደነበር ሲገለፅ ሊቨርፑል ለመነጋገር ፍቃደኛ ባለመሆን ውድቅ ማድረጋቸው ተነግሯል።
ሊቨርፑል አርኖልድን በጥር መሸጥ እንደማይፈልጉ ለሪያል ማድሪድ በግልጽ ማሳወቃቸውን ጣልያናዊው ጋዜጠኛ ፋብሪዝዮ ሮማኖ ዘግቧል።
ሎስ ብላንኮዎቹ በበኩላቸው አሌክሳንደር አርኖልድን በነፃ ዝውውር ለማስፈረም ጥረት ማድረጋቸውን አጠናክረው መቀጠላቸው ተገልጿል።