Telegram Web Link
90+6 '

ሳውዝሀምፕተን 0 - 3 ማንችስተር ዩናይትድ

                        ዴ ሊት
                        ራሽፎርድ
ጋርናቾ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
ማንችስተር ዩናይትድ ወደ ድል ተመልሷል !

ማንችስተር ዩናይትድ ከሳውዝሀምፕተን ጋር ያደረገውን የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ አራተኛ ሳምንት ጨዋታ 3ለ0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።

የቀያይ ሴጣኖቹን የማሸነፊያ ግቦች ማርከስ ራሽፎርድ ፣ አሌሀንድሮ ጋርናቾ እና ማትያስ ዴሊት ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል።

ማንችስተር ዩናይትድ ከሁለት ተከታታይ ሽንፈቶች በኋላ ወደ ድል ተመልሷል።

እንግሊዛዊው ተጨዋች ማርከስ ራሽፎርድ ከአስራ ሶስት ጨዋታዎች በኋላ ለማንችስተር ዩናይትድ ግብ አስቆጥሯል።

ሳውዝሀምፕተን ያደረጋቸውን የመጀመሪያ አራት የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ጨዋታዎች በሽንፈት ደምድሟል።

የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?

8ኛ. ማንችስተር ዩናይትድ :- ስድስት ነጥብ
19ኛ. ሳውዝሀምፕተን :- ምንም ነጥብ

ቀጣይ ጨዋታቸው ምን ይመስላል ?

ቅዳሜ - ክሪስታል ፓላስ ከ ማንችስተር ዩናይትድ

ቅዳሜ - ሳውዝሀምፕተን ከ ኢፕስዊች ታውን

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
“ ኦናና ጨዋታውን ቀይሮታል ሊመሰገን ይገባል “ ዴሊት

ለማንችስተር ዩናይትድ የመጀመሪያ ግቡን ያስቆጠረው ማትያስ ዴሊት በዛሬው ጨዋታ አንድሬ ኦናና የጨዋታው ቀያሪ መሆኑን ገልጿል።

“ ጥሩ ተጫውተናል ፣ መጀመሪያ ላይ ተቸግረን ነበር አንድሬ ኦናና ትልቅ ፍፁም ቅጣት ምት አድኖ ጨዋታውን ቀይሮታል ሊመሰገን ይገባዋል “ ሲል ማትያስ ዴሊት ተናግሯል።

በጨዋታው መጠነኛ የጡንቻ ጉዳት እንዳጋጠመው ማትያስ ዴሊት አያይዞ በሰጠው አስተያየት ገልጿል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
2 '

ማንችስተር ሲቲ 0 - 1 ብሬንትፎርድ

ሊቨርፑል 0-0 ኖቲንግሀም ፎረስት

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
20 '

ማንችስተር ሲቲ 1 - 1 ብሬንትፎርድ

ሀላንድ ዊሳ

ሊቨርፑል 0-0 ኖቲንግሀም ፎረስት

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
33 '

ማንችስተር ሲቲ 2 - 1 ብሬንትፎርድ

ሀላንድ            ዊሳ

ሊቨርፑል 0-0 ኖቲንግሀም ፎረስት

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
Forwarded from WANAW SPORT
🌼 ይህ ልዩ ዕድል #እንዳያመልጥዎ! 🌼

📌 ለበለጠ መረጃና ትዕዛዝ 📲 09011382830910851535 እና 0913586742 ላይ ይደውሉ።

👉🏾 እንዲሁም በቴሌግራም @Wanawsales ላይ የሽያጭ ሰራተኞቻችንን በቀጥታ በማናገር ወይም በቴሌግራም ቦት @WanawSportBot ይዘዙን።

🏅 ዋናው ወደፊት...

@wanawsportwear
⚡️ በዕለታዊ የዳታ ጥቅሎች ቀኑን ሙሉ ፈታ እንበል! 🥳

በM-PESA ላይ ስንገዛ ሁሉም ቅናሽ አላቸው!

በልዩ ልዩ አማራጮች የቀረበልንን የሳፋሪኮም የኢንተርኔት ጥቅል የM-PESA Appን በመጠቀም አሁኑኑ እንግዛ! በፈጣን ዳታ እንንበሽበሽ!

🔗የM-PESA ሳፋሪኮም መተግበሪያ በዚህ ሊንክ እናዉርድ:
https://play.google.com/store/apps/details?id=et.safaricom.mpesa.lifestyle

የቴሌግራም ቦታችንን
https://www.tg-me.com/official_safaricomet_bot በመጠቀም የአየር ሰዓት ወይንም ልዩ ልዩ ጥቅሎችን እንግዛ!

ስለ አገልግሎታችን ማንኛውንም ጥያቄ ወይም መረጃ በቴሌግራም ቻናላችን
https://www.tg-me.com/Safaricom_Ethiopia_PLC 24/7 ማግኘት ይቻላል!

#MPESASafaricom
#SafaricomEthiopia
#1wedefit
#Furtheraheadtogether
#እረፍት

ማንችስተር ሲቲ 2 - 1 ብሬንትፎርድ

ሀላንድ            ዊሳ

ሊቨርፑል 0-0 ኖቲንግሀም ፎረስት

ፉልሀም 1 - 0 ዌስትሀም

ሂምኔዝ

ክሪስታል ፓላስ 0-1 ሌስተር ሲቲ

                   ቫርዲ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
52'

ማንችስተር ሲቲ 2 - 1 ብሬንትፎርድ

ሀላንድ            ዊሳ

ሊቨርፑል 0-0 ኖቲንግሀም ፎረስት

ፉልሀም 1 - 0 ዌስትሀም

ሂምኔዝ

ክሪስታል ፓላስ 1-2 ሌስተር ሲቲ

                   ቫርዲ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
65 '

ማንችስተር ሲቲ 2 - 1 ብሬንትፎርድ

ሀላንድ            ዊሳ

ሊቨርፑል 0-0 ኖቲንግሀም ፎረስት

ፉልሀም 1 - 0 ዌስትሀም

ሂምኔዝ

ክሪስታል ፓላስ 1-2 ሌስተር ሲቲ

ማቴታ                   ቫርዲ
ማቪዲዲ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
72 '

ሊቨርፑል 0-1 ኖቲንግሀም ፎረስት

ሁድሰን ኦዶይ

ማንችስተር ሲቲ 2 - 1 ብሬንትፎርድ

ሀላንድ            ዊሳ

ፉልሀም 1 - 0 ዌስትሀም

ሂምኔዝ

ክሪስታል ፓላስ 1-2 ሌስተር ሲቲ

ማቴታ                   ቫርዲ
                                    ማቪዲዲ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
88 '

ሊቨርፑል 0-1 ኖቲንግሀም ፎረስት

                   ሁድሰን ኦዶይ

ማንችስተር ሲቲ 2 - 1 ብሬንትፎርድ

ሀላንድ            ዊሳ

ፉልሀም 1 - 0 ዌስትሀም

ሂምኔዝ

ክሪስታል ፓላስ 1-2 ሌስተር ሲቲ

ማቴታ                   ቫርዲ
                                    ማቪዲዲ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
ማንችስተር ሲቲ ሲያሸንፍ ሊቨርፑል ተሸንፏል !

በእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የአራተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ማንችስተር ሲቲ ብሬንትፎርድን 2ለ1 ሲያሸንፍ ሊቨርፑል የአመቱ የመጀመሪያ ሽንፈቱን አስተናግዷል።

ማንችስተር ሲቲን አሸናፊ ያደረጉ ሁለት ግቦች ኤርሊንግ ሀላንድ ሲያስቆጥር ለብሬንትፎርድ ዊሳ ከመረብ አሳርፏል።

ኖቲንግሀም ፎረስት በበኩሉ ሊቨርፑልን በሁድሰን ኦዶይ ብቸኛ ግብ 1ለ0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።

ኖቲንግሀም ፎረስት ሊቨርፑልን በሜዳው በአንፊልድ ስታዲየም ሲያሸንፍ ከሀምሳ አምስት አመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ መሆኑ ተገልጿል።

ኖርዊያዊው የማንችስተር ሲቲ የፊት መስመር አጥቂ ኤርሊንግ ሀላንድ በአራት ጨዋታዎች ዘጠነኛ የሊግ ግቡን አስቆጥሯል።

ሊቨርፑል በአሰልጣኝ አርኔ ስሎት እየተመራ በዚህ አመት የመጀመሪያ የሊግ ግብ  ተቆጥሮበት የመጀመሪያ ሽንፈት አስተናግዷል።

በሌሎች ጨዋታዎች ሌስተር ሲቲ ከክሪስታል ፓላስ 2ለ2 ፣ ፉልሀም ከዌስትሀም ዩናይትድ 1ለ1 እንዲሁም ብራይተን ከኢፕስዊች ያለ ምንም ግብ አቻ ተለያይተዋል።

የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?

1️⃣ኛ ማንችስተር ሲቲ :- 12 ነጥብ
2️⃣ኛ ሊቨርፑል :- 9 ነጥብ

ቀጣይ ጨዋታዎች ምን ይመስላሉ ?

እሁድ - ማንችስተር ሲቲ ከ አርሰናል

ቅዳሜ - ሊቨርፑል ከ በርንማውዝ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
“ የገጠመን ሽንፈት አሳፋሪ ነው “ አሊሰን ቤከር

የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል ግብ ጠባቂ አሊሰን ቤከር ቡድናቸው የገጠመውን ሽንፈት “ የሚያሳፍር “ ሲል ገልፆታል።

" በሜዳችን በዚህ መልኩ መሸነፋችን ጥሩ አይደለም የሚያሳፍር ነው ተጋጣሚያችን መከላከል እና ረጅም ኳስ መጫወት ነበር የመረጠው " ሲል አሊሰን ተናግሯል።

“ ደካማ ሆነን ስለተከላከልን ግብ እንዲያስቆጥሩ ፈቅደንላቸዋል ፣ ብዙ የግብ እድል አልፈጠርንም ፣ ሶስት ነጥብ አጥተናል ልንገልጸው አንችልም። “ አሊሰን ቤከር

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
“ ውጤቱ በጣም ያበሳጫል “ አርኔ ስሎት

የሊቨርፑሉ ዋና አሰልጣኝ አርኔ ስሎት ቡድናቸው በተሸነፈበት በዛሬው የኖቲንግሀም ፎረስት ጨዋታ በቂ የግብ እድል መፍጠር እንዳልቻለ ገልጸዋል።

የምንም በላይ “ የተመዘገበው ውጤት በጣም ያበሳጫል “ ሲሉ የገለፁት አሰልጣኝ አርኔ ስሎት በቡድን እንቅስቃሴም አልተደሰትንም ምንም የግብ አድል አልፈጠርንም ብለዋል።

“ ራሳችንን መመልከት አለብን የተሻልን መሆን ይገባናል ብዙ ሰዓት ሳጥን ውስጥ ኳስ ስናጣ ነበር መሻሻል አለብን። “ አርኔ ስሎት

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
ይገምቱ ይሸለሙ

የሪያል ሶሴዳድ እና የሪያል ማድሪድን ጨዋታ ውጤት ገምተው በትክክል ላወቁ ሶስት ቤተሰቦቻችን የአንድ መቶ ብር ካርድ የምንሸልምዎ ይሆናል።

የውድድሩ ህጎች ምን ይመስላሉ ?

√ ተሳታፊዎች ግምቶቻቸውን ከዚህ ፖስት ስር ባለው የሀሳብ መስጫ ሳጥን #ብቻ ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል።

√ ኤዲት የተደረጉ ምላሾች በፍፁም ተቀባይነት አይኖራቸውም።

√ ግምትዎን መላክ የሚቻለው እስከ 4:00 ሰዓት ብቻ ነው።

መልካም ዕድል !

@tikvahethsport    
የጨዋታ አሰላለፍ !

4:00 በርንማውዝ ከ ቼልሲ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
2024/10/01 15:47:01
Back to Top
HTML Embed Code: