Telegram Web Link
⚽️🏃🏼የፕሪሚየር ሊጉን አጓጊ ጨዋታዎች በቤትዎ ዋይፋይ ወይም እስከ 35% ቅናሽ ተደርጎባቸው በቴሌብር ሱፐርአፕ በሚያገኟቸው የDSTV Stream ሞባይል ፓኬጆች ገዝተው ይከታተሉ!

የቤትዎ ፋይበር ዋይፋይ ክፍያዎ ላይ ጥቂት ብር በመጨመር በሜዳ ጥቅል ስፖርትን ጨምሮ አቦል ቲቪ እና ሌሎች ከ125 በላይ የመዝናኛ ቻናሎችን ያግኙ።

እስከ 26.5% በሚደርስ ቅናሽ የቀረቡትን የፋይበር ብሮድባንድ እና የዲ.ኤስ.ቲቪ ጥቅሎች ይግዙ፤ በአማራጭ ይዝናኑ።

ስማርት ላልሆኑ ቲቪዎች ስማርት ስቲክ ለማግኘት እና አገልግሎቱን ለመጠቀም የአገልግሎት ማዕከሎቻችንን ይጎብኙ!

👉🏼 ለበለጠ መረጃ: https://bit.ly/DSTV_Bundle

#DSTV
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
42👍23
💥እንኳን ለቡሄ በዓል አደረሳችሁ!!

🎉 መልካም በዓል!
56😁21🙏14🤩6👍4👏4
💥🎁 ቡሄ የሞባይል ጥቅል!!

👉🏼 በዓሉን ምክንያት በማድረግ እስከ 20% ቅናሽ የተደረገባቸውን የቡሄ ጥቅሎች በ*999#፣ በማይ ኢትዮቴል ወይም አርዲ ቻትቦት ለራስዎ ይግዙ፤ ለሚወዷቸው በስጦታ ያበርክቱ!

🔗 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ተጨማሪ 20% ስጦታ ያገኛሉ!

🎉 መልካም ቡሄ!

#HoliydayPackage
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopian #RealizingDigitalEthiopia
29👍26🔥4🤩3😢2
ማኀበረሰባችንን በማብቃት ዓለም አቀፍ አንድነትን እናጠናክር!

ነሐሴ 13/2017 ዓ.ም
ዓለም አቀፍ የሰብዓዊነት ቀን!

#WorldHumanitarianDay
#StrengtheningSolidarity #EmpoweringCommunities
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopian #RealizingDigitalEthiopia
👍2221👌4
ቴሌብርን ያካተተ የቡሄ ግጥም የገጠማችሁ የቡሄ ግጥም አውራጆች በቡሄ በዓል ደንብ 6 ጊ.ባ ሽልማቱን ጀባ እንላችኋለን!
በሉ እናንተም በቡሄ ደንብ  "የወፍ ደግ ፤ የወፍ ደግ ፤ የወለዱት ይደግ" ብላችሁ መርቁን !

*127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ
https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን!

አሸናፊዎች የስልክ ቁጥራችሁን ባሸነፋችሁበት ገጽ በውስጥ መልእክት (inbox) ላኩልን።

የአሸናፊዎችን ዝርዝር ይመልከቱ 👇

#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
44👍17🙏4
⌛️1 ቀን ቀረው!

1. BYD Seagull 2024 መኪና
2. ጷጉሜ 5 ደግሞ 20 ሚሊዮን እና ሌሎች በርካታ እጣዎች !

ሁሉንም በ 100 ብር ብቻ!

እንቁጣጣሽ ሎተሪን በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/3TRSg4q ይግዙ!

መልካም ዕድል!

‎የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
45👌15👍8👏2
ይሄ ዓመት ፈጠነ ካላችሁ ቴሌብርን ጫኑና
ፍጥነትን እንደ አዲስ ተዋወቁት! ከመብረቅ ፈጣን ክፍያዎች እና ግብይቶች ለማከናወን ቴሌብርን እንጫን ከዛም እየተመዘገብን አገልግሎቱን እናስጀምር! ያን ያህል ፈጣን ነው!

*127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ
https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን!

#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
52😁14🙏7🤩4👍3
🎊የቡሄን በዓል ከደንበኞቻችን ጋር እንደዚህ ደስ በሚል ሁኔታ አክብረናል ለጎተራ፣ የካ አባዶ፣ ባልደራስ፣ ጀሞ እና አያት ኮንደሚኒየም ነዋሪዎች ምስጋናችን ከፍ ያለ ነው!

🗓 እስቲ የዛሬ አመት የት እንምጣና አብረን እናክብር? የአካባቢያችሁን ስም ኮሜንት ላይ አጋሩን።

🙏 የዓመት ሰው ይበለን !

#Buhe
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
56🙏17👍11
💥🎁 አሸንዳ/ሻደይ/አሸንድዬ/ ሶለል የሞባይል ጥቅል!!

👉🏼 በዓሉን ምክንያት በማድረግ እስከ 20% ቅናሽ የተደረገባቸውን ልዩ የበዓል ጥቅሎች በ*999#፣ በማይ ኢትዮቴል ወይም አርዲ ቻትቦት ለራስዎ ይግዙ፤ ለሚወዷቸው በስጦታ ያበርክቱ!

🔗 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ተጨማሪ 20% ስጦታ ያገኛሉ!

እስከ ነሐሴ 17/2017 ዓ.ም

🎉 መልካም በዓል!

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopian #RealizingDigitalEthiopia
28👍11😁2😍1
የስልክ ኦፕሬተሮች በቀድሞው ፍልውሃ ማዞሪያ በስራ ላይ!

1951 ዓ.ም
አዲስ አበባ

#ትውስታ
#throwbackthursday
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍21👌97😁2💯1
ህይወትን ቅልል ያደረገልንን ቴሌብርን በቀላል አማርኛ ግለጹት ብንባል ምን እንላለን? ኮመንት ላይ ገባ ገባ እያልን ስለ ቴሌብር የሚሰማንን ጻፍ ጻፍ !

*127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ
https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን!

#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
👍4221😁3👌3
ለአስተማማኝ የዲጂታል መታወቂያ ካርድ ኅትመት በቴሌብር ሱፐርአፕ ይዘዙ!!

ምዝገባዎን በአገልግሎት ማዕከሎቻችን በነጻ አካሂደው በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ‘’NID (Fayda) Printing’’ መተግበሪያ የካርድ ኅትመትዎን በቀላሉ ይዘዙ፤ በመረጡት የመረከቢያ ቀንና ቦታ መታወቂያዎን ይውሰዱ፡፡

ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ይጫኑ!

የመረከቢያ ቦታዎችን ለመመልከት፡ https://bit.ly/40efSUZ
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
33👍14
2025/10/01 12:36:34
Back to Top
HTML Embed Code: