አሁንም የላቀ ፍጥነት በየደጃፉ ማድረሳችንን ማብሰሩን ቀጥለናል!
የ4ጂ ኤል.ቲ.ኢ ሞባይል ኔትወርክ የላቀ ፍጥነትን በተቀላቀሉት ኮልሜ፣ ዳርጌ፣ ቁሊት፣ ዋልጋ፣ ጉንችሬ፣ ጠርጋ፣ ቡታጅራ፣ ገርበበር፣ ወላይታ ሶዶ፣ በሌሳ፣ ሹርሞ፣ ዋስገበታ፣ አለምገበያ፣ አልቀሶ፣ ቦነሻ፣ ቅበት፣ መናኸሪያ፣ ወራቤ፣ ውልባረግ ከተሞች የነበረን ደማቅ ቆይታ ይህን ይመስላል።
#ዲጂታል_ኢትዮጵያን_እውን_በማድረግ_ላይ
#4GLTE
#Ethiotelecom #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

🚀 💡Transform your financial institution with our Cloud-Powered Core Banking Solution!
Tailored for Micro-Finance Institutions (MFIs) & SACCOs, our web and app-enabled platform offers secure, scalable digital tools, from account creation to generating robust reports, that streamline operations, enhance customer experience, and promote financial inclusion. 🌍✨
✅ Real-time access to financial data
✅ Easy integration with existing systems
✅ Full regulatory compliance
✅ Cost-effective: no expensive infrastructure needed
✅ Agile, reliable, and future-ready
Unlock new possibilities and expand your reach to underserved communities!
📍Visit our business services centers!
Read more: https://bit.ly/3XKuMAu
#CoreBanking
#DigitalBanking #CloudSolutions
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia

እንዲህ እንደዛሬው ፎቶግራፎችንና ልዩ ልዩ ዶክሜንቶችን በዘመናዊ መንገድ መላክ ባልተቻለበት በቀድሞ ጊዜ ይህ የምትመለከቱት የቴሌፎቶ መሣሪያ በወቅቱ ድንቅ የተባለለት ቴክኖሎጂ ነበር፡፡
#ትውስታ
#throwbackthursday
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

⚡️🔋 ቴሌ EV - Charging
እጅግ ፈጣን የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ባትሪ መሙያ ጣቢያ!!
በሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) ቴክኖሎጂ የደንበኛን ትዕዛዝ እየተቀበለ የባትሪውን አቅም በመፈተሽ በሰከንድ እስከ 1 ኪሎ ሜትር ለመጓዝ የሚያስችል ኃይል እየሞላ 24/7 አገልግሎት ይሰጣል፡፡
👉 አገልግሎቱን ቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/uecbbr ላይ በሚገኝ መተግበሪያ ‘’ቴሌ EV – Charging’’ ጠይቀው ክፍያዎን በቴሌብር በመፈጸም በቀላሉ መስተናገድ ይችላሉ፡፡
📍ከቦሌ ወደ መገናኛ በሚወስደው አውራ ጎዳና ላይ ያገኙታል!
እንዴት መጠቀም እንደሚችሉ ይመልከቱ: https://bit.ly/4inb1Y8
#teleEvCharging
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

ለ3ኛ ጊዜ እየተካሄደ በሚገኘው የአፍሪካ ሮቦቲክስ ሻምፒየንሺፕ በአጋርነት በመሳተፍ ላይ እንገኛለን።
በዚህ የመጀመሪያ ደረጃ፤ የሁለተኛ ደረጃ፣ የኮሌጅና የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች አካቶ በሚካሄደው የሮቦቲክስ ሻምፒየንሺፕ በመሳተፍ የነገዎቹን ኢንጂነሮችና ፕሮግራመሮች የመፍጠር ራዕይ በመደገፍ ለዲጂታል ኢትዮዽያ ዕውን መሆን ተጨማሪ አስተዋጽኦ እያደረግን ነው።
ውድድሩ ከመጋቢት 4 እስከ 6 ቀን 2017 ዓ.ም በሳይንስ ሙዚየም እየተካሄደ የሚቀጥል በመሆኑ እንድትጎበኙ እንጋብዛለን።
#ዲጂታል_ኢትዮጵያን_እውን_በማድረግ_ላይ
#AfricanRoboticsChampionship2025