Telegram Web Link
ኩባንያችን ከዩጋንዳ ከፍተኛ ልዑክ ጋር በዲጂታል ዘርፍ በትብብር ለመሥራት የሚያስችል ውይይት አደረገ

በካምፓላ ከተማና ሜትሮፖሊታን ጉዳዮች ሚኒስትር ክብርት ሀጃት ሚንሳ ካባንዳ የሚመራ ከፍተኛ ልዑክ በኩባንያችን የጉብኝት እና ስትራቴጂክ ውይይት አካሄደ።

መርሃ ግብሩ የኩባንያችንን የተለያዩ ስማርት መፍትሔዎች እና አካታች ዲጂታል ኢትዮጵያን ለመገንባት የምናደርገውን ጥረት ለማሳየት ያስቻለ ነበር።

ልዑካኑ ስማርት ሲቲ፣ ስማርት ግብርና፣ ስማርት ማዕድን፣ ስማርት ትምህርት እንዲሁም ሌሎች ፈጠራዎችን የጎበኙ ሲሆን ከኩባንያችን ጋር የሚደረግ አጋርነት ሀገራዊ ተግዳሮቶችን ለመፍታት ቁልፍ ሚና እንደሚጫወት ያላቸውን ጽኑ እምነት አረጋግጠዋል።

ልዑካኑ በኩባንያችን ኤክስፒሪየንስ ማዕከል፣ የመረጃ ማዕከል፣ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ መሙያ እንዲሁም የስማርት ሲቲ ፕሮጀክቶችን የጎበኙ ሲሆን በመቀጠልም በዋና መሥሪያ ቤታችን ውይይት አድርገዋል።

የኩባንያችን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ ኩባንያችን ከመሠረተ ልማት ግንባታ ባሻገር ዜጎችን፣ የመንግሥት ተቋማትንና የግል ድርጅቶችን ምርታማነትን ለማሳደግ፣ የሥራ ዕድል ለመፍጠር እና ለዘላቂ እድገት መመዝገብ በቁርጠኝነት እንደሚሠራ ገልጸዋል።

የአፍሪካን የወደፊት ዕጣ ለመቅረጽ በጋራ የምንሠራበት ጊዜ መሆኑን በማብራራት ተግዳሮቶችን ወደ ዕድሎች በመቀየር፣ የአህጉሪቱን የተፈጥሮ በረከት በመጠቀም፣ በዲጂታል የተገነባች አካታች እና ተወዳዳሪ አህጉርን ለመገንባት በጋራ መስራት እንዳለብን አጽንዖት ሰጥተዋል።

ውይይቱ የቴሌኮምና የዲጂታል መሠረተ ልማትን፣ የዲጂታል ክፍያ፣ የእውቀት ሽግግርን ጨምሮ በሌሎችም የትብብር መስኮች ላይ ያተኮረ ሲሆን ይህም ለዩጋንዳ የ2040 ራዕይ እንዲሁም የካምፓላን ስማርት ሲቲ እውን ለማድረግ እንደሚረዳ ተገልጿል።
53👍9🙏2
📈Drive your business forward with next-generation connectivity!

⚡️Enjoy unmatched speed, reliability, and scalable solutions tailored to your business needs.

👉🏼 Learn more: https://www.ethiotelecom.et/5g-mobile-packages/

New speed, new Comfort, New Lifestyle

📍Available at all Enterprise Service Centers.

#5GMobilePackage
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
27👍7😁5👌3
ቴሌብርን በምን እንጫነው ? ለዚህ ጥያቄ አስቂኝ እና አዝናኝ መልሶችን እየመለሰን ኮሜንት ላይ እንቀላለድ!

*127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን!

#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
31👍12😁10🔥4
💰በወቢ ገንዘብ ያለዋስትና ይበደሩ!!

በወቢ የቁጠባና ክሬዲት አገልግሎት ሲያሻዎ ለነገ ራዕይዎ ይቆጥባሉ ሲያስፈልግዎ ደግሞ ብድር ያለዋስትና ይወስዳሉ፡፡

💁‍♂️ በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ወይም *127# ይጠቀሙ!

ℹ️ ለተጨማሪ መረጃ ደንብና ሁኔታዎችን ይመልከቱ: https://bit.ly/42SVYAi

የፋይናንስ አገልግሎት ለሁሉም!

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ

#SiinqeeBank
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #FinancialService #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
25👍24👏6😢4🤩3👌2
⚡️💸 በተላከበት ቅጽበት ከተቀባዩ እጅ በሚያደርሰው በቴሌብር ገንዘብ በቅናሽ ይላላኩ!!

🔗 ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ወይም *127# ይጠቀሙ! 

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#telebirrSuperApp
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
27👍9👌4😁3
የስልክ ኦፕሬተሮች በስራ ላይ!

አዲስ አበባ

#ትውስታ
#throwbackthursday
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍2818😁11
ቴሌብርን ፈጥኖ ደራሽ ያልነው እንዲሁ ሳይሆን ጥቅል ስንገዛ ፤ ስንበደር ፤ ስንከፍል ፤ ስናስልክም ሆነ ስንልክ ያለውን ፍጥነት አይተን ፤ ቀምሰን ፤ አረጋግጠን ነው! ለሚያጋጥመን ማንኛውም የፋይናንስ ችግር አለልን!

*127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን!

#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
38👌16👍4
📱 ወርኃዊ የአገልግሎት ክፍያዎን በገላግሌው ቴሌብር!!

🌐 የኢትዮ ቴሌኮም ቢል
💧 የውኃ ፍጆታ እንዲሁም
⚡️ የኤሌክትሪክ አገልግሎት እና ሌሎች ወርሃዊ ክፍያዎችን ባሉበት ሆነው በቀላሉ በቴሌብር ይፈጽሙ፤ ውድ ጊዜዎን ቆጥበው ድካምዎን ይቀንሱ!

💁♂️ ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ወይም *127# ይጠቀሙ!

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopian #RealizingDigitalEthiopia
40👍12😁2😢2🤩1
እያዝናናችሁ መግጠም እንደምትችሉ ያስመሰከራችሁ እና በግጥሞቻችሁ ፈገግ ያስባላችሁን የቴሌብር ደንበኞች ፤ ልክ እንደተለመደው 6 ጊ.ባ ወደ ስልካችሁ ይገባላችኋል !

ሁሌም ሰኞ ሰኞ ሻሞ በሰኞ ላይ እየተሳተፍን በሽልማት እንገናኝ!

*127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን!

አሸናፊዎች የስልክ ቁጥራችሁን ባሸነፋችሁበት ገጽ በውስጥ መልእክት (inbox) ላኩልን።

የአሸናፊዎችን ዝርዝር ይመልከቱ 👇

#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
44👍19👌7💯4😘3
በአዋሽ ባንክ ኤ.ቲ.ኤም ማሽኖች ከቴሌብር ገንዘብ ማውጣት ተጀመረ!

ድንገት ባዶ ኪስዎን ወጥተው ጥሬ ገንዘብ ቢያስፈልግዎ በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ወይም *127# ተጠቅመው አቅራቢያዎ ከሚገኝ የአቢሲኒያ ባንክ በተጨማሪ ከአዋሽ ባንክ ኤ.ቲ.ኤም (ATM) ማሽኖች ገንዘብ በቀላሉ ማውጣት ይችላሉ።

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#AwashBank
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
60👏16👌7👍6😁4
ስትጠብቁት የነበረ ወይም ያላሰባችሁት ገንዘብ ጠርቀምቀም ብሎ ፤  ድንገት ዛሬ ቴሌብር ላይ ቢገባላችሁ ምን አይነት ቅዳሜን ነው የምታሳልፉት ? እስኪ እንዴት ፍትትትት እንደምትሉ ኮመንት ላይ አጋሩን!

*127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን!

#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
57👍29👏3🤩2💯2
▶️ የቴሌብር ዩትዩብ ቻናል 4ኛ ዙር አሸናፊዎች 🎉🎉

ዕድለኞች በቴሌብር የፌስቡክ ገጻችን 👉 m.me/100967335480954 በውስጥ መልእክት (inbox) የስልክ ቁጥራችሁን ከዩትዩብ መለያ ስም ጋር ላኩልን!

🔔 አሁንም የዩትዩብ ቻናላችን ቤተሰብ መሆን ያሸልማል!

ትክክለኛውን የቴሌብር ዩትዩብ ቻናል https://www.youtube.com/@telebirr_et ሰብስክራይብ በማድረግ 10 ጊ.ባ ወርኃዊ ጥቅል በዕጣ ያሸንፉ!


#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #SmartAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
75👍25😢7🙏4👏3
🎁 በቅዳሜና እሁድ የዳታ ጥቅሎች እርስዎም ልጆችዎም ዘና ይበሉ!!

❇️ 250 ሜ.ባ + 250 ሜ.ባ ለኪድጆ - በ18ብር
❇️ 500 ሜ.ባ + 300 ሜ.ባ ለኪድጆ - በ28ብር
❇️ 1 ጊ.ባ + 500 ሜ.ባ ለኪድጆ - በ45 ብር

💁‍♂️ በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ያገኟቸዋል፡፡

ለተጨማሪ መረጃ፡ https://bit.ly/4eC4wzK

#WeekendPackage
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
21👍19
🎁🚘 የ BYD Seagull መኪና ዕድለኛ ይሁኑ!

እንቁጣጣሽ ሎተሪን እስከ ሐሙስ 15/12/2017 ዓ.ም ድረስ በዲጂታል ሲቆርጡ፤ BYD Seagull 2024 መኪና የማሸነፍ እድል ያገኛሉ።

💁አሁኑኑ በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/3TRSg4q ወይም www.ethiolottery.et ይግዙ፤ 20 ሚሊዮን ብር እና ሌሎችም አጓጊ የገንዘብ ሽልማቶች ይሸለሙ!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
39🙏12👍9🤩5👏2
ትክክለኛነቱ የተረጋገጠ የዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) የካርድ ኅትመት አገልግሎት በቴሌብር ሱፐርአፕ!!

ምዝገባዎን በአገልግሎት ማዕከሎቻችን በነጻ አካሂደው በቴሌብር ሱፐርአፕ 'NID (Fayda) Printing' መተግበሪያ የካርድ ህትመትዎን በቀላሉ ይዘዙ፤ በመረጡት የመረከቢያ ቀንና ቦታ ይረከቡ!

ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ይጫኑ!

የመረከቢያ ቦታዎችን ለመመልከት፡ https://bit.ly/40efSUZ

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
49👌16👍13👏3🙏3
77🤩9🙏7👍5🔥5
መጣና በዓመቱ፣
ኧረ እንደምን ሰነበቱ!
ዛሬ ቡሄ ነው! ልጆች እማምዬና አባብዬን እያሞገሱ የሚሸለሙበት ዕለት!
እናንተም ቴሌብርን የሚያሞግስ ግጥም እያወረዳችሁ ተሸለሙ!

መልካም እድል !
መልካም ሳምንት!

*127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ
https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን!

#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
43👍14😁13👌5👏4
2025/10/01 15:00:36
Back to Top
HTML Embed Code: