Telegram Web Link
💥 🎶እንኳን ለአሸንዳ/ሻደይ/አሸንድዬ/ሶለል በዓል አደረሳችሁ!

🎉 መልካም በዓል!

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopian #RealizingDigitalEthiopia
56👍16🙏8🤩6
በዘመኑ ፍጥነት ልክ መጓዝን የመረጡ ቴሌብርን ጭነው ጊዜያቸውን በአግባቡ ይጠቀማሉ!
በቴሌብር ፍጥነትን ስናጣጥም እንዲህ ነን!

*127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ
https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን!

#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
54👍25💯7👌6😁5🤩3🙏2👏1
🎁በቴሌብር ሱፐርአፕ ይሙሉ፤ ምርቃት ያግኙ!!

በቴሌብር ሱፐርአፕ የ100 ብር የአየር ሰዓት ሲሞሉ፣ በየዕለቱ የ30% ተጨማሪ ስጦታ ይመረቅልዎታል!

💥 በዕለቱ በድጋሚ ካርድ ከሞሉ የ25% ስጦታዎ የተጠበቀ ነው!

👉 ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ይጫኑ!

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
👍2715👏5😁2👌1
⚽️🏃🏼የፕሪሚየር ሊጉን አጓጊ ጨዋታዎች በቤትዎ ዋይፋይ ወይም እስከ 35% ቅናሽ ተደርጎባቸው በቴሌብር ሱፐርአፕ በሚያገኟቸው የDSTV Stream ሞባይል ፓኬጆች ገዝተው ይከታተሉ!

የቤትዎ ፋይበር ዋይፋይ ክፍያዎ ላይ ጥቂት ብር በመጨመር በሜዳ ጥቅል ስፖርትን ጨምሮ አቦል ቲቪ እና ሌሎች ከ125 በላይ የመዝናኛ ቻናሎችን ያግኙ።

እስከ 26.5% በሚደርስ ቅናሽ የቀረቡትን የፋይበር ብሮድባንድ እና የዲ.ኤስ.ቲቪ ጥቅሎች ይግዙ፤ በአማራጭ ይዝናኑ።

ስማርት ላልሆኑ ቲቪዎች ስማርት ስቲክ ለማግኘት እና አገልግሎቱን ለመጠቀም የአገልግሎት ማዕከሎቻችንን ይጎብኙ!

👉🏼 ለበለጠ መረጃ: https://bit.ly/DSTV_Bundle

#DSTV
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
27👍13👌5
🎉 ዘመን ገበያ አዲስ ነገር በአዲስ ዓመት ኤክስፖ 2018 ተከፈተ!!

ሁሉን በአንድ ቦታ የሚያገኙበት ልዩ የበዓል ገበያ በኤግዚቢሽን ማዕከል ከነሀሴ 17 - ጷጉሜ 5/2017 ዓ.ም

💁‍♂️የመግቢያ ትኬትዎን በቴሌብር ሲቆርጡ የቢ.ዋይ.ዲ ኢ2 ኤሌክትሪክ መኪና የአሸናፊነት ዕጣ ከ5% ተመላሽ ጋር እንዲሁም እስከ ብር 2500 ሲሸምቱ ደግሞ 10% ተመላሽ ያገኛሉ!

ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ወይም *127# ይጠቀሙ!

በዘመን ገበያ ኤክስፖ ይገበያዩ! ይጎብኙ ! ይሸለሙ!

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
56👏9👍5😢2🤩1😍1
62👍14👌11👏8🙏3
በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ሰው "የእንደ ኪሴን" አገልግሎት ቢያውቀው ኖሮ እንደዚህ ባልደነገጠ ነበር! እስኪ እናንተም ግን ተጠየቁ ፤ ቴሌብር ላይ እንደ ኪሴ ጥቅሙ ምንድነው? ይቺን መልስ ያወቃት የቴሌብር ደንበኛ እንደተለመደው 6 ጊ.ባ የግሉ ነው!

*127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ
https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን!

#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
55👍24😢3
🎉🛍 ለበዓል ግብይት ዘመን ገበያ አዲስ ነገር በአዲስ ዓመት ኤክስፖ 2018 አይቀርም!!

ሁሉን በአንድ ቦታ የሚያገኙበት ልዩ የበዓል ገበያ በኤግዚቢሽን ማዕከል እስከ ጳጉሜ 5/2017 ዓ.ም

💁♂️ የመግቢያ ትኬትዎን በቴሌብር ሲቆርጡ የቢ.ዋይ.ዲ ኢ2 ኤሌክትሪክ መኪና የአሸናፊነት ዕጣ ከ5% ተመላሽ ጋር እንዲሁም እስከ ብር 2500 ሲሸምቱ ደግሞ 10% ተመላሽ ያገኛሉ!

ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ወይም *127# ይጠቀሙ!

ዘመን ገበያ አዲስ ነገር በአዲስ ዓመት ኤክስፖ 2018 - ይጎብኙ! ይገበያዩ! ይሸለሙ!

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
👍3116👏4🔥3
🎁 ዑምራ ሮሚንግ ጥቅል!

የዑምራ ስነ ሥርዓትን ለማከናወንም ሆነ ለተለያዩ ጉዳዮች ወደ ሳዑዲ ከተሞች ለሚያቀኑ ተጓዦች በልዩ ቅናሽ የቀረበ፡፡

👉 ጥቅሎቹን ለመጠቀም የሮሚንግ አገልግሎትዎን ያስጀምሩ!

በቴሌብር፣ በ *999# ፣ በማይ ኢትዮቴል እንዲሁም በአርዲ ቻትቦት ያገኗቸዋል፡፡

🔗 ለተጨማሪ መረጃ: https://bit.ly/41k72p0


#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
48👌4👍3🔥3👏3
🎉 አስደሳች ዜና ለታዳጊዎች እና ወላጆች!!

እነሆ
በአዲሱ ዓመት መግቢያ ሁሌም እንደምናደርገው ከልጆቻችሁ ጋር በዓሉን በደስታ ለማሳለፍ ተሰናድተናል።

🤖 ዘንድሮ እጃችሁ ከምን ካላችሁ በኮዲንግ እና ድረ-ገጽ ማበልጸግ መጥተናል!

🔗 https://ethiotelecomcode.yenettacode.com/ ቀድማችሁ በማስመዝገብ ውድድሩ ላይ እንዲሳተፉ ያድርጉ።

ማሳሰቢያ
1. የሕጻናቱ ዕድሜ ለኮዲንግ ከ7- 13 ዓመት፣ ለድረ-ገጽ ማበልጸግ ከ14-18 ዓመት መሆን ይኖርበታል
2. የፕሮጀክት ማስረከቢያ ቀን እስከ ነሐሴ 27/2017 ዓ.ም ብቻ ነው
3. ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ተወዳዳሪዎች ተሸላሚ ይሆናሉ።


#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
58👍20🙏8👏2🔥1
ኩባንያችን “ቀጣዩ አድማስ፡ ዲጂታልና ከዚያም ባሻገር 2028 ስትራቴጂ” የተሰኘ ሰው-ተኮር የሶስት ዓመት የእድገት ስትራቴጂ ይፋ አደረገ!

ኩባንያችን መሪ የሶስት ዓመት የእድገት ስትራቴጂ በመቅረጽና በመተግበር ከኮኔክቲቪቲ አገልግሎት ባሻገር አካታች የዲጂታል እና የፋይናንስ አገልግሎቶችን በማቅረብ እንዲሁም በርካታ የሪፎርም ስራዎችን በማከናወን አመርቂ ውጤቶችን ማስመዝገቡ ይታወሳል፡፡

ኩባንያችን በዛሬ ዕለትም ባስመዘገባቸው ስኬቶች ላይ በመመስረት አዘጋጅቶ ይፋ ባደረገው “ቀጣዩ አድማስ” የሶስት ዓመት የእድገት ስትራቴጂ የኢትዮጵያን ዲጂታል ዕጣ ፈንታ በመቅረጽ እና በአፍሪካ ዘላቂና አካታች ዕድገትን በማስፋፋት ያለውን ሚና አዲስ መልክ እንዲይዝ የሚያደርግ እንዲሁም ሀገራዊ የልማት አጀንዳዎችን በማፋጠን በቀጠናውና በዓለም አቀፍ የዲጂታል ኢኮኖሚ አዳዲስ ዕድሎችን ለመክፈት የሚያስችል ነው፡፡

ስትራቴጂው ሰው-ተኮር እና ችግር-ፈቺ በሆኑ፣ ሰፊ የስራ እድል በሚፈጥሩ እንዲሁም ዘላቂ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እሴቶች ላይ የሚያተኩር ሲሆን በስትራቴጂው ማጠናቀቂያ ላይ አጠቃላይ የቴሌኮም አገልግሎት ተጠቃሚዎች ቁጥር 100 ሚሊዮን ለማድረስ፣ የቴሌብር ተጠቃሚዎች ቁጥር 75 ሚሊዮን ለማድረስ እንዲሁም አጠቃላይ የኩባንያችን ገቢን 842.3 ቢሊዮን ብር ለማድረስ ያስችላል፡፡

በተጨማሪም የ4ጂ ኤልቲኢ አድቫንስድ ሽፋንን ወደ 85 በመቶ በማሳደግ፣ ዲጂታል አገልግሎቶችን በስፋት በማቅረብ፣ ፋይበር-ቱ-ታወር እና የኮፐር ኔትወርክን ሙሉ በሙሉ በፋይበር በመተካት፣ የሰው ሰራሽ አስተውሎት የሚጠቀሙ የአሰራር ስርዓቶችን በመዘርጋት እና ዘላቂነት ባላቸው አጋርነቶችና በአካባቢያዊ እና ማህበራዊ ኃላፊነት ላይ ትኩረት ያደረጉ ስራዎች የሚከናወኑ ይሆናል፡፡

ለተጨማሪ መረጃ፡ https://bit.ly/4mZZsrS
73👍27😁6👏5🔥2🙏1
2025/10/01 14:59:23
Back to Top
HTML Embed Code: