Telegram Web Link
Audio
#የማክሰኞ_ውዳሴ ማርያም #አንድምታ #ትርጓሜ

🌺ሊቀ ጉባኤ #ጌታሁን ድምፀ🎙

#የነብያት #ዜናቸው #ሆይ #ደስ #ይበልሽ

♥️ስለዚህ #ጌታ ራሱ #ምልክት #ይሰጣችኋል፤ እነሆ፥ #ድንግል #ትፀንሳለች#ወንድ #ልጅም #ትወልዳለች#ስሙንም #አማኑኤል #ብላ ትጠራዋለች።"
(ትንቢተ ኢሳይያስ 7:14)

🌺ንፅኺት በድንግልና ስርኩት በቅድስና እመቤታችን ፀጋውን ክብሩን እንዳይነሳን ለምኚልን አይዕምሮውን ጥበቡን በልቦናችን አሳድሪልን

ነጥብ2⃣ #አዳምጡ👂 መልካም ቆይታ🌹
እንኳን ለቅድስተ ቅዱሳን ለንጽሕተ ንጹሐን ለቅድስት ድንግል ማርያም ወላዲተ አምላክ  የጽንሰት  መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችኹ አደረሰነ።

የሚቀበለው የልመናዋ ክብር ፍጹም የሆነ የረዲኤትዋ ሀብት ጽንፍ እስከ ጽንፍ የሚመላ የተወደደ የልጇ ቸርነት ከሁላችን ጋራ በእውነት ይሁን ♡
Audio
🕊"መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ::"    /ማቴ ፫:፫/

🌿"የጾመ ፍልሠታ ትምህርት - ፳፻፲፮/2016"

እንኳን አደረሳችሁ!

📚
""ወላዲተ አምላክ በቅዱስ ወንጌል ""

     መልከአ ኪዳነምሕረት ትርጓሜ

💥(ክፍል
፭(5)

🗓(ነሐሴ ፭(5)- 2016)

መምህር ዲ/ዮርዳኖስ አበበ

ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት
🌿ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን! (የቅዱሳንን ታሪክ እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል)
🌿አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ (መጽሐፈ ምሥጢር)
▶️
https://www.youtube.com/@ZikereKedusan
Audio
ዘረብዕ #ውዳሴ #ማርያም #አንድምታ #ትርጓሜ

🎙ሊቀ ጉባኤ ጌታሁን ድምፀ🎙

$ማይታወቅ #ተገለጠ #የሕያው #የእግዚአብሔር #ልጅ #ባንቺ #ሰው #ሆነ

" #ቃልም #ሥጋ #ሆነ፤ ጸጋንና እውነትንም ተመልቶ በእኛ አደረ፥ አንድ ልጅም ከአባቱ ዘንድ እንዳለው ክብር የሆነው ክብሩን አየን።"*
(የዮሐንስ ወንጌል 1:14)

#ንፅኺት በድንግልና ስርኩት በቅድስና እመቤታችን ፀጋውን ክብሩን እንዳይነሳን ለምኚልን አይዕምሮውን ጥበቡን በልቦናችን አሳድሪልን
👂👂👂👂👂🌺🌺🌺
Audio
#ቅዳሴ #ማርያም #አንድምታ

#ሊቀ ጉባኤ ጌታሁን ድምፀ

♥️ማርያም
#ሆይ ስለዚህ #እንወድሻለን #ከፍ #እናረግሻለን #እውነተኛውን #መብል እና #መጠጥ #ወልደሽልናልና

" ✝️
#ኢየሱስም እንዲህ አላቸው። የሕይወት እንጀራ እኔ ነኝ፤ ወደ እኔ የሚመጣ ከቶ አይራብም በእኔ የሚያምንም ሁልጊዜ ከቶ አይጠማም።

♥️የተቀመጣችሁ ተነሱ ወደ ምስራቅ ተመልከቱ"

✝️በውስጥ በአፍ የታተመች የውሃ ጉድጓድ ነሽ የተጠማ ቢኖር ወደ እኔ ይምጣ ያለውን የውሃ ምንጭ የወለደች

#ክፍል 8️⃣

@yetwahdotemrtmaskemch
Audio
⛪️  #እመቤታችን_በመፅሐፍ_ቅዱስ
        
#በትንቢትና_ምሳሌ
        
#የአዳም ተስፋው አንቺ ነሽ
         
#የኆኅ መርከብ

     ጾመ ፍልሰታ
               ክፍል_ሥስት🕊

    🍃በዲ/ን ጥበቡ ማሞ

  🌹መልካም ቆይታ አድምጡ 👂🥀

@yetwahdotemrtmaskemch
Audio
🕊"መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ::"    /ማቴ ፫:፫/

🌿"የጾመ ፍልሠታ ትምህርት - ፳፻፲፮/2016"

እንኳን አደረሳችሁ!

📚
""ወላዲተ አምላክ በቅዱስ ወንጌል ""

     መልከአ ኪዳነምሕረት ትርጓሜ

💥(ክፍል
6(፮)

🗓(ነሐሴ 6(5)፮)- 2016)

መምህር ዲ/ዮርዳኖስ አበበ

ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት
🌿ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን! (የቅዱሳንን ታሪክ እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል)
🌿አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ (መጽሐፈ ምሥጢር)
▶️
https://www.youtube.com/@ZikereKedusan
Audio
#የሐሙስ #ውዳሴ #ማርያም #አንድምታ #ትርጓሜ

🎙ሊቀ ጉባኤ ጌታሁን ድምፀ🎙

#እውነተኛ #መብል #የወልድሽልን #ሆይ #ደስ #ይበልሽ

#ከሰማይ #የወረደ #ሕያው #እንጀራ #እኔ ነኝ፤ ሰው ከዚህ #እንጀራ #ቢበላ #ለዘላለም #ይኖራል#እኔም ስለ #ዓለም #ሕይወት #የምሰጠው #እንጀራ #ሥጋዬ ነው።
(የዮሐንስ ወንጌል 6:51)

#የአማኑኤል እናቱ ሆይ ደስ ይበልሽ

የማቴዎስ ወንጌል 1:21-23

[21] #ልጅም ትወልዳለች፤ እርሱ ሕዝቡን ከኃጢአታቸው ያድናቸዋልና ስሙን ኢየሱስ ትለዋለህ።

[22] #በነቢይ ከጌታ ዘንድ።

[23] እነሆ፥ ድንግል ትፀንሳለች ልጅም ትወልዳለች፥ ስሙንም አማኑኤል ይሉታል የተባለው ይፈጸም ዘንድ ይህ ሁሉ ሆኖአል፥ ትርጓሜውም። እግዚአብሔር ከእኛ ጋር የሚል ነው።

#ንፅኺት በድንግልና ስርኩት በቅድስና እመቤታችን ፀጋውን ክብሩን እንዳይነሳን ለምኚልን አይዕምሮውን ጥበቡን በልቦናችን አሳድሪልን
@yetwahdotemrtmaskemch
Audio
. #ቅዳሴ #ማርያም #አንድምታ

#ሊቀ ጉባኤ ጌታሁን ድምፀ

♥️ማርያም
#ሆይ ስለዚህ #እንወድሻለን #ከፍ #እናረግሻለን #እውነተኛውን #መብል እና #መጠጥ #ወልደሽልናልና

" ✝️
#ኢየሱስም እንዲህ አላቸው። የሕይወት እንጀራ እኔ ነኝ፤ ወደ እኔ የሚመጣ ከቶ አይራብም በእኔ የሚያምንም ሁልጊዜ ከቶ አይጠማም።

♥️የተቀመጣችሁ ተነሱ ወደ ምስራቅ ተመልከቱ"

✝️በውስጥ በአፍ የታተመች የውሃ ጉድጓድ ነሽ የተጠማ ቢኖር ወደ እኔ ይምጣ ያለውን የውሃ ምንጭ የወለደች

#ክፍል 9️⃣

@yetwahdotemrtmaskemch
Audio
🕊"መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ::"    /ማቴ ፫:፫/

🌿"የጾመ ፍልሠታ ትምህርት - ፳፻፲፮/2016"

እንኳን አደረሳችሁ!

📚
""ወላዲተ አምላክ በቅዱስ ወንጌል ""

     መልከአ ኪዳነምሕረት ትርጓሜ

💥(ክፍል
7(፯)

🗓(ነሐሴ 7(፯)- 2016)

መምህር ዲ/ዮርዳኖስ አበበ

ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት
🌿ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን! (የቅዱሳንን ታሪክ እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል)
🌿አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ (መጽሐፈ ምሥጢር)

▶️
https://www.youtube.com/@ZikereKedusan
Audio
#ውዳሴ #ማርያም #ዘአርብ

🌺ሊቀ ጉባኤ ጌታሁን ድምፀ

#ድንግል #ማርያም #የሽቶ #ማኖሪያ #የሕይወት #ውሐ #ምንጭ #ናት♥️

" #እኔ ከምሰጠው ውኃ የሚጠጣ ሁሉ ግን ለዘላለም አይጠማም፥ እኔ የምሰጠው ውኃ በእርሱ ውስጥ ለዘላለም ሕይወት የሚፈልቅ የውኃ ምንጭ ይሆናል እንጂ አላት።"
(የዮሐንስ ወንጌል 4:14)

@yetwahdotemrtmaskemch
Audio
#ቅዳሴ #ማርያም #አንድምታ

#ሊቀ ጉባኤ ጌታሁን ድምፀ

♥️ማርያም
#ሆይ ስለዚህ #እንወድሻለን #ከፍ #እናረግሻለን #እውነተኛውን #መብል እና #መጠጥ #ወልደሽልናልና

" ✝️
#ኢየሱስም እንዲህ አላቸው። የሕይወት እንጀራ እኔ ነኝ፤ ወደ እኔ የሚመጣ ከቶ አይራብም በእኔ የሚያምንም ሁልጊዜ ከቶ አይጠማም።

♥️የተቀመጣችሁ ተነሱ ወደ ምስራቅ ተመልከቱ"

✝️በውስጥ በአፍ የታተመች የውሃ ጉድጓድ ነሽ የተጠማ ቢኖር ወደ እኔ ይምጣ ያለውን የውሃ ምንጭ የወለደች

#ክፍል 1️⃣0⃣

@yetwahdotemrtmaskemch
Audio
🕊"መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ::"    /ማቴ ፫:፫/

🌿"የጾመ ፍልሠታ ትምህርት - ፳፻፲፮/2016"

እንኳን አደረሳችሁ!

📚
""ወላዲተ አምላክ በቅዱስ ወንጌል ""

     መልከአ ኪዳነምሕረት ትርጓሜ

💥(ክፍል
8(፰)

🗓(ነሐሴ 8(፰)- 2016)

መምህር ዲ/ዮርዳኖስ አበበ

ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት
🌿ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን! (የቅዱሳንን ታሪክ እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል)
🌿አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ (መጽሐፈ ምሥጢር)

▶️
https://www.youtube.com/@ZikereKedusan
Audio
⛪️  #እመቤታችን_የፅንሰቷን
#ነገር_እንዲህ_ይነገራል
  
     ጾመ ፍልሰታ
               ክፍል_አራት🕊

    🍃በዲ/ን ጥበቡ ማሞ

  🌹መልካም ቆይታ አድምጡ 👂🥀

@yetwahdotemrtmaskemch
Audio
#የቅዳሜ_ውዳሴ ማርያም #አንድምታ #ትርጓሜ

🎙ሊቀ ጉባኤ #ጌታሁን ድምፀ🎙

የሚናገር #በግ #የክርስቶስ #እናቱ ሆይ #ደስ #ይበልሽ

በነገው ዮሐንስ ኢየሱስን ወደ እርሱ ሲመጣ አይቶ እንዲህ አለ። እነሆ #የዓለምን #ኃጢአት #የሚያስወግድ #የእግዚአብሔር #በግ።"
(የዮሐንስ ወንጌል 1:29)

ንፅኺት በድንግልና ስርኩት በቅድስና እመቤታችን ፀጋውን ክብሩን እንዳይነሳን ለምኚልን አይዕምሮውን ጥበቡን በልቦናችን አሳድሪልን
👂👂👂👂👂🌺🌺👏🏻
@yetwahdotemrtmaskemch
Audio
#ቅዳሴ #ማርያም #አንድምታ

#ሊቀ ጉባኤ ጌታሁን ድምፀ

♥️ማርያም
#ሆይ ስለዚህ #እንወድሻለን #ከፍ #እናረግሻለን #እውነተኛውን #መብል እና #መጠጥ #ወልደሽልናልና

" ✝️
#ኢየሱስም እንዲህ አላቸው። የሕይወት እንጀራ እኔ ነኝ፤ ወደ እኔ የሚመጣ ከቶ አይራብም በእኔ የሚያምንም ሁልጊዜ ከቶ አይጠማም።

♥️የተቀመጣችሁ ተነሱ ወደ ምስራቅ ተመልከቱ"

✝️በውስጥ በአፍ የታተመች የውሃ ጉድጓድ ነሽ የተጠማ ቢኖር ወደ እኔ ይምጣ ያለውን የውሃ ምንጭ የወለደች

#ክፍል 1️⃣1️⃣

@yetwahdotemrtmaskemch
Audio
🕊"መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ::"    /ማቴ ፫:፫/

🌿"የጾመ ፍልሠታ ትምህርት - ፳፻፲፮/2016"

እንኳን አደረሳችሁ!

📚
""ወላዲተ አምላክ በቅዱስ ወንጌል ""

     መልከአ ኪዳነምሕረት ትርጓሜ

💥(ክፍል
9(፱)

🗓(ነሐሴ 9(፱)- 2016)

መምህር ዲ/ዮርዳኖስ አበበ

ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት
🌿ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን! (የቅዱሳንን ታሪክ እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል)
🌿አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ (መጽሐፈ ምሥጢር)

▶️
https://www.youtube.com/@ZikereKedusan
Audio
#ዘእሁድ ውዳሴ ማርያም#አንድምታ #ትርጓሜ

🎙ሊቀ ጉባኤ ጌታሁን ድምፀ

#ሁል ግዜ #ብርሃናት #ያለውን #ፋና #የተሸከመሽመሽ #የወርቅ #መቅረዝ #አንቺ ነሽ

" #ደግሞም #ኢየሱስ። እኔ የዓለም ብርሃን ነኝ፤ የሚከተለኝ የሕይወት ብርሃን ይሆንለታል እንጂ በጨለማ አይመላለስም ብሎ ተናገራቸው።"
(የዮሐንስ ወንጌል 8:12

#ንፅኺት በድንግልና ስርኩት በቅድስና እመቤታችን ፀጋውን ክብሩን እንዳይነሳን ለምኚልን አይዕምሮውን ጥበቡን በልቦናችን አሳድሪልን
👂👂👂👂👂🌺👏🏻

@yetwahdotemrtmaskemch
Audio
. #ቅዳሴ #ማርያም #አንድምታ

#ሊቀ ጉባኤ ጌታሁን ድምፀ

♥️ማርያም
#ሆይ ስለዚህ #እንወድሻለን #ከፍ #እናረግሻለን #እውነተኛውን #መብል እና #መጠጥ #ወልደሽልናልና

" ✝️
#ኢየሱስም እንዲህ አላቸው። የሕይወት እንጀራ እኔ ነኝ፤ ወደ እኔ የሚመጣ ከቶ አይራብም በእኔ የሚያምንም ሁልጊዜ ከቶ አይጠማም።

♥️የተቀመጣችሁ ተነሱ ወደ ምስራቅ ተመልከቱ"

✝️በውስጥ በአፍ የታተመች የውሃ ጉድጓድ ነሽ የተጠማ ቢኖር ወደ እኔ ይምጣ ያለውን የውሃ ምንጭ የወለደች

#ክፍል 1️⃣2️⃣

@yetwahdotemrtmaskemch
2024/09/21 10:48:49
Back to Top
HTML Embed Code: