Telegram Web Link
Audio
🕊"መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ::"    /ማቴ ፫:፫/

🌿"የጾመ ፍልሠታ ትምህርት - ፳፻፲፮/2016"

እንኳን አደረሳችሁ!

📚
""ወላዲተ አምላክ በቅዱስ ወንጌል ""

     መልከአ ኪዳነምሕረት ትርጓሜ

💥(ክፍል
፲(10)

🗓(ነሐሴ ፲(10)- 2016)

መምህር ዲ/ዮርዳኖስ አበበ

ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት
🌿ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን! (የቅዱሳንን ታሪክ እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል)
🌿አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ (መጽሐፈ ምሥጢር)

▶️
https://www.youtube.com/@ZikereKedusan
እንኳን አደረሳችሁ

ደብረ ታቦር (የታቦር ተራራ)

ደብረ ምስጢር (የምስጢር ተራራ)

ወደብረ በረከት (የበረከት ተራራ)

ደብር ርጉዕ (ጽኑዕ ተራራ)

ወደብር ጥሉል (የለመለመ ተራራ)

ከበረከቱ ከብርሃኑ ፡ ከጸጋው ከሃብቱ ያካፍለን፡፡

ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት
🌿ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን! (የቅዱሳንን ታሪክ እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል)
🌿አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ (መጽሐፈ ምሥጢር)
Audio
. #ቅዳሴ #ማርያም #አንድምታ

          
#ሊቀ ጉባኤ ጌታሁን ድምፀ

♥️ማርያም
#ሆይ ስለዚህ #እንወድሻለን #ከፍ #እናረግሻለን #እውነተኛውን #መብል እና #መጠጥ #ወልደሽልናልና

" ✝️
#ኢየሱስም እንዲህ አላቸው። የሕይወት እንጀራ እኔ ነኝ፤ ወደ እኔ የሚመጣ ከቶ አይራብም በእኔ የሚያምንም ሁልጊዜ ከቶ አይጠማም።

♥️የተቀመጣችሁ ተነሱ ወደ ምስራቅ ተመልከቱ"

✝️በውስጥ በአፍ የታተመች የውሃ ጉድጓድ ነሽ የተጠማ ቢኖር ወደ እኔ ይምጣ ያለውን የውሃ ምንጭ የወለደች


#ክፍል 1⃣3⃣

@yetwahdotemrtmaskemch
ሰአልዎ እስራኤል ፤
ለሙሴ ይትገልበብ በሰንዱናት ፤
ኅጠተ ብርሃን ንስቲተ በገጹ አመ ነጽሮተ ፈርሁ ::
ይእዜሰ እምኀበ አመ ኢኮነ ብርሃኑ ከማሁ፤
እግዚአ ሙሴ ክርስቶስ ለዘሀለው ምስሌሁ ፤
በምንት ይትገልበብ ገጸ ዚአሁ?
እስመ ከመ መብረቅ በረቀ አልባሲሁ
እስከ ስዕኑ ነጽሮ ኪያሁ ::

(መልአከ ብርሃን አድማሱ ጀንበሬ )

እንኳን አብሮ አደረሰን ::
Audio
🕊"መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ::"    /ማቴ ፫:፫/

🌿"የጾመ ፍልሠታ ትምህርት - ፳፻፲፮/2016"

እንኳን አደረሳችሁ!

📚
""ወላዲተ አምላክ በቅዱስ ወንጌል ""

     መልከአ ኪዳነምሕረት ትርጓሜ

💥(ክፍል
፲፩(11)

🗓(ነሐሴ ፲፩(11)- 2016)

መምህር ዲ/ዮርዳኖስ አበበ

ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት
🌿ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን! (የቅዱሳንን ታሪክ እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል)
🌿አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ (መጽሐፈ ምሥጢር)
▶️
https://www.youtube.com/@ZikereKedusan
Audio
. #ቅዳሴ #ማርያም #አንድምታ

          
#ሊቀ ጉባኤ ጌታሁን ድምፀ

♥️ማርያም
#ሆይ ስለዚህ #እንወድሻለን #ከፍ #እናረግሻለን #እውነተኛውን #መብል እና #መጠጥ #ወልደሽልናልና

" ✝️
#ኢየሱስም እንዲህ አላቸው። የሕይወት እንጀራ እኔ ነኝ፤ ወደ እኔ የሚመጣ ከቶ አይራብም በእኔ የሚያምንም ሁልጊዜ ከቶ አይጠማም።

♥️የተቀመጣችሁ ተነሱ ወደ ምስራቅ ተመልከቱ"

✝️በውስጥ በአፍ የታተመች የውሃ ጉድጓድ ነሽ የተጠማ ቢኖር ወደ እኔ ይምጣ ያለውን የውሃ ምንጭ የወለደች


                #ክፍል 1⃣4⃣

@yetwahdotemrtmaskemch
Audio
⛪️  #መጽሐፈ_አረጋኖ
#ከሰኞ--ዓርብ በከፊል እኔ
በለመንኩት ጊዜ አንቺ አማልጅ
ልጅሽ ደግሞ ኃጢአቴን ያቅልል•••••


     ጾመ ፍልሰታ
               ክፍል_አምስት🕊


    🍃በዲ/ን ጥበቡ ማሞ

  🌹መልካም ቆይታ አድምጡ 👂🥀


@yetwahdotemrtmaskemch
Audio
⛪️ #የእመቤታችን_የቅድስት_ድንግል
#ማርያም_ዕረፍት_ለፍቅር_እና_በፍቅር
#ለፍቅር_የኮነ_ሞት_ነው
     

     ጾመ ፍልሰታ
               ክፍል_ስድስት🕊


    🍃በዲ/ን ጥበቡ ማሞ

  🌹መልካም ቆይታ አድምጡ 👂🥀


@yetwahdotemrtmaskemch
Audio
🕊"መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ::"    /ማቴ ፫:፫/

🌿"የጾመ ፍልሠታ ትምህርት - ፳፻፲፮/2016"

እንኳን አደረሳችሁ!

📚
""ወላዲተ አምላክ በቅዱስ ወንጌል ""

     መልከአ ኪዳነምሕረት ትርጓሜ

💥(ክፍል
፲፪(12)

🗓(ነሐሴ ፲፪(12)- 2016)

መምህር ዲ/ዮርዳኖስ አበበ

ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት
🌿ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን! (የቅዱሳንን ታሪክ እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል)
🌿አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ (መጽሐፈ ምሥጢር)
▶️
https://www.youtube.com/@ZikereKedusan
ይህን መልእክት
   ◎ የትምህርት ፍላጎት ላላቸው እና ለምታውቋቸው ሰዎች በሙሉ በግል
   ◎ በምታውቁት የ ቴሌግራምፌስቡክቲክታክ እንዲኹም ሌሎች አማራጮችን በመጠቀም ለኹሉም ሰው በማጋራት ኃላፊነታችንን እንወጣ።

    [ኢትዮ ግእዝ ሚድያ ንባብ ቤት]

       🔴 የሚሰጡ ትምህርቶች 🔴

◆ ከዘወትር ጸሎት እስከ መዝሙረ ዳዊት
◆ ድርሳን እና ገድል

   ◎ ድርሳነ ሚካኤል
   ◎ ድርሳነ ገብርኤል
   ◎ ገድለ ጊዮርጊስ
   ◎ ገድለ አቡነ ዘርዐ ቡሩክ
   ◎ ገድለ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሌሎችም።
ወንጌል
     ◎ ወንጌል ዘማቴዎስ
     ◎ ወንጌል ዘማርቆስ
     ◎ ወንጌል ዘሉቃስ
     ◎ ወንጌል ዘዮሐንስ
መልክዕ
      ◎ መልክዐ ማርያም
      ◎ መልክዐ ኢየሱስ
      ◎ መልክዐ ጊዮርጊስ
      ◎ መልክዐ ተክለ ሃይማኖት ሌሎችም።
◆ ስንክሳር

🔴 የመማሪያ ዕለታት
        ◎ ኹሌም ከ ሰኞ እስከ እሑድ
🔴 የመማሪያ ሰዓት
        ◎ 2:00 - 4:00 ሰዓት
🔴 የትምህርቱ አሰጣጥ
        ◎ Live በ Telegram ወይም የድምፅ ቅጂ በመላክ መማር ይቻላል።

🔴 የትምህርቱ ክፍያ
    ◎ ተማሪዎች'ም ኾኑ ሠራተኞች ክረምቱ የዕረፍት ጊዜያቸው ስለኾነ እና ምንም ሳይሳቀቁ እንዲማሩ እስከ መስከረም አንድ  ድረስ በነጻ ነው።

🔴 ትምህርቱ የሚሰጥበት ቻነል
   ◎https://www.tg-me.com/EthiogeezmediaNibab

🔴 የትምህርቱ መወያያ ገጽ
https://www.tg-me.com/+8pISmdZIvXQ0YmQ8

ዛሬውኑ ፈጥነው ይግቡ እና ይማሩ።

ለጥያቄ እና አስተያየት
◆ ስልክ =
0913514905
◆ Telegram =
@Ethiogeezmedia
◆ Email =
[email protected] ላይ ያገኙናል።

የግእዝ ቋንቋ ትምህርት መማር ከፈለጉ ደግሞ:-

@lisanegeez6 ላይ ይቀላቀሉ።
◎ የግእዝ ትምህርቱ ምዝገባ እስከ ነሐሴ 19 ብቻ ስለኾነ ፈጥነው ይግቡ።
◎ ትምህርቱ የሚፈጀው ጊዜ 2 ወር ብቻ።
◎ የትምህርቱ ክፍያ = ፍላጎት እና ትጋት ብቻ።
◎ ትምህርቱ ነሐሴ 20/2016 ዓ.ም ይጀመራል።

.
.
.
Audio
. #ቅዳሴ #ማርያም #አንድምታ

          
#ሊቀ ጉባኤ ጌታሁን ድምፀ

♥️ማርያም
#ሆይ ስለዚህ #እንወድሻለን #ከፍ #እናረግሻለን #እውነተኛውን #መብል እና #መጠጥ #ወልደሽልናልና

" ✝️
#ኢየሱስም እንዲህ አላቸው። የሕይወት እንጀራ እኔ ነኝ፤ ወደ እኔ የሚመጣ ከቶ አይራብም በእኔ የሚያምንም ሁልጊዜ ከቶ አይጠማም።

♥️የተቀመጣችሁ ተነሱ ወደ ምስራቅ ተመልከቱ"

✝️በውስጥ በአፍ የታተመች የውሃ ጉድጓድ ነሽ የተጠማ ቢኖር ወደ እኔ ይምጣ ያለውን የውሃ ምንጭ የወለደች


       #የመጨረሻ_ክፍል

@yetwahdotemrtmaskemch
Audio
🕊"መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ::"    /ማቴ ፫:፫/

🌿"የጾመ ፍልሠታ ትምህርት - ፳፻፲፮/2016"

እንኳን አደረሳችሁ!

📚
""ወላዲተ አምላክ በቅዱስ ወንጌል ""

     መልከአ ኪዳነምሕረት ትርጓሜ

💥(ክፍል
፲፫(13)

🗓(ነሐሴ ፲፫(13)- 2016)

መምህር ዲ/ዮርዳኖስ አበበ

ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት
🌿ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን! (የቅዱሳንን ታሪክ እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል)
🌿አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ (መጽሐፈ ምሥጢር)
▶️
https://www.youtube.com/@ZikereKedusan
ኑ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ
Photo
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን !

#ድንግል_ሆይ_እስቲ_ልጠይቅሽ ??
●✞●
#ድንግል_ሆይ ...
ወደ፡ ሰማይ ፡ ስታርጊ ፡ የሰማይ ሃይላት ፡ እዴት ፡ተቀበሉሽ ፡ ምናይነት፡አቀባበል አድርገውልሽ ፡ ይሆን ??
#ድንግል_ሆይ ...
ልጅሽ ፡ እልፍ ፡ አዕላፍ ፡ ወትልፊት ግሩማን ፡ መላዕክትን ፡ አስክትሎ ፡ አንቺን ፡ ከዚህ ፡ አለም ፡ ወደዛኛው ፡ አለም ፡ ከሚጠፋው ፡ ወደ ማይጠፋው ፡ ከሚያለፈው ወደ ፡ ማያልፈው ፡ አለም ፡ ሊወስድሽ ፡ ሲመጣ የምድርን ፡ መንቀጥቀጧን ፡ የሰማይን ማናወጧን ፡ የዳዊትን ፡ የበገና ፡ ድምፅ ፡ የእዝራንም ፡ መሰንቆ ፡ አሁንም ፡ መንፈሴ ይሰማዋል ፡ ልቤም ፡ ያደምጠዋል ፡ ውስጤም በአንቺ ፡ በእናቴ ፡ ደስ ፡ ይለዋል።
#ድንግል_ሆይ ...
ሰማያት ፡ የማይችሉትን ፡ እሱን ፡ በማህፀንሽ የወሰንሽውን ፡ አንቺን ፡ ወደ ፡ ሰማይ ፡ ስታርጊ ሰማይ ፡ አይቶሽ ፡ ምን ፡ ብሎ ፡ ይሆን ?? ምናይነት ፡ መገረም ፡ ምናይነት ፡ መደመም ገጥሞት ፡ ይሆን ??
#ድንግል_ሆይ ...
ቶማስ ፡ በደመና ፡ ከሐገረ ፡ ስብከቱ ፡ ሲመጣ አንቺ ፡ በመላእክት ፡ ምስጋና ፡ ወደ ፡ ሰማይ ስታርጊ ፡ ያለው ፡ ድባብ ፡ የሚወርደው የምስጋና ፡ መዓበል ፡ ምንዓይነት ፡ ይሆን ? እዴትስ ተመልክቶት ይሆን ? አይኔ ፡ባላየውም ልቤ ፡ ይደነቅበታል ፡ መንፈሴም ፡ ይደሰትበታል
#ድንግል_ሆይ ...
የሰማይ ፡ ሰራዊት ፡ አዲስ ፡ እንግዳ መጥቶባቸው ፡ የሚደርጉትን ፡ ሽርጉድና መስተንግዶ ፡የሚያቀርቡትን ፡ አዲስ ፡ ምስጋና ሳስብ ፡ ልቤ ፡ ይደነቃ ፡ ብቻ ፡ባሰብኩት ፡ቁጥር ፍጹም ፡ ደስታ ፡ ውስጤን ፡ ይሰማኛል
#ድንግል_ሆይ ...
ብርሃንሽ ፡ ከፀሐይ ፡ ብርሃን ፡ በልጦ፡ ጨረቃን ከእግሮችሽ ፡ በታች ፡ ተጎናፅፈሽ ፡ ወደሰማይ ስታርጊ ፡ፀሀይ ፡ አቺን ፡ ስታይሽ ፡ ምን ፡ ብላ ይሆን ?? ልጅሽ ፡ ሲሰቀል "ደም ፡ መስላ " ያዘነችው ፡ ፀሐይ ፡ የፈጣሪዋን ፡ እናት ፡ ወደ ሰማይ ፡ ስታርግ ፡ እዴት አመስግናት ፡ ይሆን በእርገትሽስ ፡ እንዴት ፡ ተደስታ ፡ ይሆን ፡ ይህንን ልቤ ፡ ይጠይቃል ??
#ድንግል_ሆይ ...
አንቺ ፡ ስታርጊ ፡ ሃኖስ ፡ እና ፡ ጠፈር ፡ ደመናና ጉሙ ፡ ያሸበሸቡትን ፡ ሽብሸባ ፡ያጨበጨቡትን ጭብጨባ ፡ ህሊናዬ ፡ በንፋስ ፡ ትከሻ ፡ተጭኖ በሮ ፡ ሄዶ ፡ ሊያየው ፡ ይወዳል ፡ ቢያቅተው ከነበረበት ፡ ሆኖ ፡ በምናቡ ፡ አብሮ ፡ያሸበሽባል አብሮ ፡ ያጨበጭባል ፡ ልቤም ፡ ድንግል ፡ሆይ እስቲ ፡ ልጠይቅሽ
____✣ ✣
#ድንግል_ሆይ
ትንሳኤሽ ፡ ትንሳኤአችን እርገትሽ ፡ እርገታችን ፡ ነውና ፡ ቸሪቱ ፡ አማላጂቱ ፡ ቅድስት ፡ ሆይ ፡ ልጅሽ ፡ ይቅር ፡ ይለን ፡ ዘንድ ለምኝልን  አሜን ፫!
Audio
🕊"መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ::"    /ማቴ ፫:፫/

🌿"የጾመ ፍልሠታ ትምህርት - ፳፻፲፮/2016"

እንኳን አደረሳችሁ!

📚
""ወላዲተ አምላክ በቅዱስ ወንጌል ""

     መልከአ ኪዳነምሕረት ትርጓሜ

💥(ክፍል
፲፬(14)

🗓(ነሐሴ ፲፬(14)- 2016)

መምህር ዲ/ዮርዳኖስ አበበ

ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት
🌿ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን! (የቅዱሳንን ታሪክ እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል)
🌿አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ (መጽሐፈ ምሥጢር)
▶️
https://www.youtube.com/@ZikereKedusan
Audio
🕊"መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ::"    /ማቴ ፫:፫/

🌿"የጾመ ፍልሠታ ትምህርት - ፳፻፲፮/2016"

እንኳን አደረሳችሁ!

📚
""ወላዲተ አምላክ በቅዱስ ወንጌል ""

     መልከአ ኪዳነምሕረት ትርጓሜ

💥(ክፍል
፲፭(15)

🗓(ነሐሴ ፲፭(15)- 2016)

መምህር ዲ/ዮርዳኖስ አበበ

ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት
🌿ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን! (የቅዱሳንን ታሪክ እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል)
🌿አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ (መጽሐፈ ምሥጢር)

▶️
https://www.youtube.com/@ZikereKedusan
Audio
⛪️  #ደብረ_ታቦር

    🍃በዲ/ን ጥበቡ ማሞ

  🌹መልካም ቆይታ አድምጡ 👂🥀


@yetwahdotemrtmaskemch
Audio
⛪️  #ወዳጄ_ሆይ_ሁለንተናሽ_ውብ
     
#ነው_በላይሽ_ምንም_ምን_ነውር
          
#የለብሽም /ማኃ:4፥7/
  


     ጾመ ፍልሰታ
               ክፍል_ሰባት🕊


    🍃በዲ/ን ጥበቡ ማሞ

  🌹መልካም ቆይታ አድምጡ 👂🥀


@yetwahdotemrtmaskemch
Audio
🕊"መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ::"    /ማቴ ፫:፫/

🌿"የጾመ ፍልሠታ ትምህርት - ፳፻፲፮/2016"

እንኳን አደረሳችሁ!

📚
""ወላዲተ አምላክ በቅዱስ ወንጌል ""

     መልከአ ኪዳነምሕረት ትርጓሜ

💥(ክፍል
፲፮(16)

🗓(ነሐሴ ፲፮(16)- 2016)

መምህር ዲ/ዮርዳኖስ አበበ

ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት
🌿ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን! (የቅዱሳንን ታሪክ እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል)
🌿አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ (መጽሐፈ ምሥጢር)
▶️
https://www.youtube.com/@ZikereKedusan
2024/09/21 12:35:36
Back to Top
HTML Embed Code: