Telegram Web Link
Audio
🕊"መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ::"    /ማቴ ፫:፫/

🌿"የጾመ ፍልሠታ ትምህርት - ፳፻፲፮/2016"

እንኳን አደረሳችሁ!

📚
""ወላዲተ አምላክ በቅዱስ ወንጌል ""

     መልከአ ኪዳነምሕረት ትርጓሜ

💥(ክፍል
፲፯(1፯)

🗓(ነሐሴ ፲፯(17)- 2016)

መምህር ዲ/ዮርዳኖስ አበበ

ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት
🌿ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን! (የቅዱሳንን ታሪክ እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል)
🌿አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ (መጽሐፈ ምሥጢር)
▶️
https://www.youtube.com/@ZikereKedusan
Audio
🕊"መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ::"    /ማቴ ፫:፫/

🌿"የጾመ ፍልሠታ ትምህርት - ፳፻፲፮/2016"

እንኳን አደረሳችሁ!

📚
""ወላዲተ አምላክ በቅዱስ ወንጌል ""

     መልከአ ኪዳነምሕረት ትርጓሜ

💥(ክፍል
፲፰(18)

🗓(ነሐሴ ፲፰(18)- 2016)

መምህር ዲ/ዮርዳኖስ አበበ

ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት
🌿ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን! (የቅዱሳንን ታሪክ እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል)
🌿አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ (መጽሐፈ ምሥጢር)
▶️
https://www.youtube.com/@ZikereKedusan
Forwarded from መዝሙር ግጥሞች ቤት (ማኔ ቴቄል ፋሪስ)
#ከ አየር ጤናም መነሻ አለ
#ከአያት ጣፎ ቅዱስ ገብርኤል
# ከ አያት አደባባይ
# የካ ሚካኤል ና መገናኛ
#አዲሱ ገቢያ

0953125078 እደዉሉ
@DA121922 አናግሩኝ
“አትሳቱ፤ እግዚአብሔር አይዘበትበትም። ሰው የሚዘራውን ሁሉ ያንኑ ደግሞ ያጭዳልና፤”
  — ገላትያ 6፥7
Audio
"" አባቴ አብርሃም ሆይ፤ ማረኝ! "" (ሉቃ. ፲፮:፳፬)

"ነገረ አበው ቅዱሳን፦ አብርሃም፥ ወፊንሐስ፥ ወመቃራ፥ ወዮሐንስ ዘጋና፥ ወዓቢየ እግዚእ"

(ነሐሴ 19 - 2016)

መምህር ዲ/ዮርዳኖስ አበበ

ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት
🌿ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን! (የቅዱሳንን ታሪክ እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል)
🌿አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ (መጽሐፈ ምሥጢር)
▶️
https://www.youtube.com/@ZikereKedusan
"ልትደግፊኝ ያዝሁሽ ልትጥይኝ ግን አይደለም ወደላይ ከፍ ከፍ ልታደርጊኝ ያዝሁሽ ወደ ታች ልታወርጅኝ ግን አይደለም፡፡ ለዘለዓለሙ ያዝሁሽ ለዕድሜ ልክ ብቻ አይደለም፡፡

እናቴ ሆይ ነፍሴ ባንቺ ዘንድ ትክበር ስለቸርነትሽም እመቤቴ ነሽ፡፡ ስለ ፍቅርሽ የታመንሽ ስለ ልጅሽም የመድኃኒት ቀንድ ሆይ አስቢኝ እንደ ወደቅሁም እቀር ዘንድ አትርሺኝ፡፡"

(መጽሐፈ አርጋኖን)
Audio
⛪️  #ማርያም_ሆይ_ዝምታሽ
    
#ከማስደነቅ_አለፈ
#የዝምተኛዋ_ንግግሮች
•በልብዋና በአሳብዋ አንተ ያለህበት።
ድንግል የተመሰገነች ናት••••••
 

     ጾመ ፍልሰታ
               ክፍል_ስምንት🕊


    🍃በዲ/ን ጥበቡ ማሞ

  🌹መልካም ቆይታ አድምጡ 👂🥀


@yetwahdotemrtmaskemch
Audio
⛪️ #የእመቤታችን_ትንሳኤ
         እና ዕርገት
ፍልሰታ ማለት•••••
"•አቤቱ ወደ እረ ፍትህ ተነሥ አንተና
     የመቅደስህ ታቦት"
  

     ጾመ ፍልሰታ
               ክፍል_ዘጠኝ🕊


    🍃በዲ/ን ጥበቡ ማሞ

  🌹መልካም ቆይታ አድምጡ 👂🥀


@yetwahdotemrtmaskemch
Audio
🕊"መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ::"    /ማቴ ፫:፫/

🌿"የጾመ ፍልሠታ ትምህርት - ፳፻፲፮/2016"

እንኳን አደረሳችሁ!

📚
""ወላዲተ አምላክ በቅዱስ ወንጌል ""

     መልከአ ኪዳነምሕረት ትርጓሜ

💥(ክፍል
፲፱)(19)

🗓(ነሐሴ ፲፱(19)- 2016)

መምህር ዲ/ዮርዳኖስ አበበ

ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት
🌿ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን! (የቅዱሳንን ታሪክ እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል)
🌿አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ (መጽሐፈ ምሥጢር)
▶️
https://www.youtube.com/@ZikereKedusan
Audio
🕊"መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ::"    /ማቴ ፫:፫/

🌿"የጾመ ፍልሠታ ትምህርት - ፳፻፲፮/2016"

እንኳን አደረሳችሁ!

📚
""ወላዲተ አምላክ በቅዱስ ወንጌል ""

     መልከአ ኪዳነምሕረት ትርጓሜ

💥(ክፍል
፳(20)

🗓(ነሐሴ ፳(20)- 2016)

መምህር ዲ/ዮርዳኖስ አበበ

ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት
🌿ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን! (የቅዱሳንን ታሪክ እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል)
🌿አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ (መጽሐፈ ምሥጢር)
▶️
https://www.youtube.com/@ZikereKedusan
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አባትዋ ዳዊት የልጅዋ ሎሌ
እያመሰገናት በበገናዉ /፪/
ከሚያልፈው ዓለም ወደ ማያልፈዉ /፬/

   ዓረገች ድንግል ወደማያልፈው

https://youtu.be/ttgeNSvKpLM?si=kCVmhNFzXktkc63x
Audio
🔴የአድርሽኝ ማጠቃለያ!

🕊"መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ::"    /ማቴ ፫:፫/

🌿"የጾመ ፍልሠታ ትምህርት - ፳፻፲፮/2016"

እንኳን አደረሳችሁ!

📚
""ወላዲተ አምላክ በቅዱስ ወንጌል ""

     መልከአ ኪዳነምሕረት ትርጓሜ

💥(ክፍል
፳፩(21)

🗓(ነሐሴ ፳፩(21)- 2016)

መምህር ዲ/ዮርዳኖስ አበበ

ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት
🌿ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን! (የቅዱሳንን ታሪክ እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል)
🌿አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ (መጽሐፈ ምሥጢር)
▶️
https://www.youtube.com/@ZikereKedusan
Audio
🛑ዝክረ ቅዱስ ዳዊት ዘወርኃ ነሐሴ

🕊"መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ::"    /ማቴ ፫:፫/

🌿"የጾመ ፍልሠታ ትምህርት - ፳፻፲፮/2016"

እንኳን አደረሳችሁ!

📚
""ወላዲተ አምላክ በቅዱስ ወንጌል ""

     መልከአ ኪዳነምሕረት ትርጓሜ

💥(ክፍል
፳፪(22)

🗓(ነሐሴ ፳፪(22)- 2016)

መምህር ዲ/ዮርዳኖስ አበበ

ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት
🌿ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን! (የቅዱሳንን ታሪክ እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል)
🌿አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ (መጽሐፈ ምሥጢር)
▶️
https://www.youtube.com/@ZikereKedusan
Audio
⛪️ #ትአምረ ማርያም የእመቤታችንን ትንሣኤ
ከንሐሴ 16 እስከ 21 ድረስ እንደ ልጇ ትንሣኤ
       አድርገው •••••••
  

     ጾመ ፍልሰታ
               ክፍል_አስር🕊


    🍃በዲ/ን ጥበቡ ማሞ

  🌹መልካም ቆይታ አድምጡ 👂🥀


@yetwahdotemrtmaskemch
Audio
⛪️ #ውዳሴሃ ለእግዝእትነ ማርያም
ንጽሕት ድንግል ሆይ እያልን እንለምናት
      እናመሰግናት ዘንድ •••••••
  

     ጾመ ፍልሰታ
               ክፍል_አስር አንድ🕊


    🍃በዲ/ን ጥበቡ ማሞ

  🌹መልካም ቆይታ አድምጡ 👂🥀


@yetwahdotemrtmaskemch
Audio
⛪️ #የትሩፋት_መምህር_የከበረ
        
#ሐዲስ_ሐዋርያ
#የአባታችን_የአቡነ_ተክለ_ሃይማኖት
              
#ዕረፍት
""
#የቅዱሳን_ሞት_በእግዚአብሔር_ፊት
    
#የከበረ_ነው።""/መዝ•115፥6/

             /ነሐሴ ሃያ አራት /

    🍃በዲ/ን ጥበቡ ማሞ

  🌹መልካም ቆይታ አድምጡ 👂🥀


@yetwahdotemrtmaskemch
Audio
⛪️ #በእውነተኛ_የቤተክርስቲያን
#መልክ

    🍃በዲ/ን ጥበቡ ማሞ

  🌹መልካም ቆይታ አድምጡ 👂🥀


@yetwahdotemrtmaskemch
በዚ ሰአት ከBlum የተሻለ ኤርድሮፕ የለም

💰እኔ በግሌ ከኖትኮይንም ከዶግስም የተሻለ ይሆናል ብዬ የማስበው Blum ብቻ ነው

በተለያየ በብዙ አካውንት ስሩት ፤ በእርግጠኝነት ብዙ ነው የምታተርፉበት 😊

Blum ላልጀመራቹ 👇👇👇

https://www.tg-me.com/blum/app?startapp=ref_R925OSMVM9
እንዴት ዋላችሁ የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች የቅዱስ ዮሐንስ ፍቊረ እግዚእ ልጆች?!
እግዚአብሔር ይመስገን
ወደ ቀድሞው ነገረ ቅዱሳን ጥያቄ እና መልስ እንመለሳለን :: ሁላችንም እንሳተፍ


መዝሙረ ዳዊት ሲደግም ቅዱስ ዳዊት የሚመጣለት, ትንቢተ ኢሳያስን ሲያነብ ልዑለ ቃል ቅዱስ ኢሳያስ የሚመጣለት.... በልብሱ ቁራጭ ልክ እንዴ ቅዱሳን ሐዋርያት ድውያንን ይፈውስ የነበር,ካህኑ በቅዳሴ ሰዓት ምራቁን ሲተፋ የተፋሃው ምራቅ ከኪሩብ ክንፍ ላይ  እንደደረሰ አላስተዋልክምን ቢለው ወዲያው የጌታ መልአክ ቀስፎታል ይህ ቅዱስ ማነው?
ኑ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ
እንዴት ዋላችሁ የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች የቅዱስ ዮሐንስ ፍቊረ እግዚእ ልጆች?! እግዚአብሔር ይመስገን ወደ ቀድሞው ነገረ ቅዱሳን ጥያቄ እና መልስ እንመለሳለን :: ሁላችንም እንሳተፍ መዝሙረ ዳዊት ሲደግም ቅዱስ ዳዊት የሚመጣለት, ትንቢተ ኢሳያስን ሲያነብ ልዑለ ቃል ቅዱስ ኢሳያስ የሚመጣለት.... በልብሱ ቁራጭ ልክ እንዴ ቅዱሳን ሐዋርያት ድውያንን ይፈውስ የነበር,ካህኑ በቅዳሴ ሰዓት ምራቁን…
ቅዱስ ብስንድዮስ ግብጻዊው አባት ነው ::


" ከዚህ በኋላ ሄሮድስ ሰብአ ሰገል እንደ ተሣለቁበት ባየ ጊዜ እጅግ ተቆጣና ልኮ ከሰብአ ሰገል እንደ ተረዳው ዘመን በቤተ ልሔምና በአውራጃዋ የነበሩትን፥ ሁለት ዓመት የሆናቸውን ከዚያም የሚያንሱትን ሕፃናት ሁሉ አስገደለ። ያን ጊዜ በነቢዩ በኤርምያስ፥ ድምፅ በራማ ተሰማ፥ ልቅሶና ብዙ ዋይታ፤ ራሔል ስለ ልጆችዋ አለቀሰች፥ መጽናናትም አልወደደችም፥ የሉምና የተባለው ተፈጸመ።"

(ማቴ ፪፥፲፮-፲፯)

•ሄሮድስ እኒህን ሕጻናት ሰብስቦ ለምን አስገደላቸው?

•እኒህ ሕጻናት ሲገደሉ የተረፉ 3ሕጻናት አሉ ከነዚህ አንዱ ክብር ይግባው እና ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው የተረፉት 2ቱ ህጻናት ማን እና ማን ናቸው?

•ድምጽ በራማ ተሰማ የተባለው የትኛው ራማ ነው?

https://www.tg-me.com/felege_haymanot

መልሱን በዚህ ጻፉልን
2024/09/21 10:36:08
Back to Top
HTML Embed Code: