Telegram Web Link
#ፍቅራቸዉ_የማይጠገብ_ፍቅር_የሆኑት ነብይ ﷺ በአንድ ወቅት ቢላል ኢብኑ ረባሕ ረዲየሏሁ ዐንሁን ከኃላው በፍቅር ስሜት እቅፍ አደረገው ዓይኑን ጨፍነዉ ያዙት። ረሱል ይህንን በሚያደርጉበት ጊዜ ቢላል "ማን ነው? ዑመር? አቡበክር? ዑስማን? ዐሊ? " እያለ ያቀፈውን ሰው ማንነት ሲጠይቅ ይቆያል። ከዚያ ረሱሉ ልቅቅ አደረጉትና ቢላል ሆይ! እኔ ሙሐመድ መሆኔን አላወክም ነበር እንዴ?ሲሉ ጠየቁት።ቢላልም “የአሏህ መልዕክተኛ ሆይ! በደንብ አውቄዎታለሁኝ ነገር ግን ለረጅም ጊዜ እንዳቀፉኝ መቆየትን ስለፈልግኩኝ እንጂ ሲል መለሰላቸው።
#ያ_አሏህ! #ምን_አይነት_ፍቅር_ነው

اللهم إنا نسألك حبك وحب نبيك محمد صلى الله عليه وسلم اللهم اجعل حبك وحب حبيبك محمد النبي الأعظم صلى الله عليه وسلم أحب إلينا من أنفسنا وأهالينا.آمين.
https://www.tg-me.com/nisaulmesharie
አሠላሙ_ዓለይኩም #ወራህመቱሏሂ
#ወበረካቱሁ
🍬🌹👭 🍬💕🌹 👭 🍬🌹 🍬🌹👭
#ከሴቶች_ለሴቶች_ክፍል 47
ዳዉንሎድ ያድርጉ ይስሙ ለሌችም ያስተላልፉ
#1::19:46 ሴኮንድ
🔍 #LINK
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
ከታች ባሉት ሊንኮች ዳውንሎድ ያድርጉ ያድምጡ ለሌሎችም ያስተላልፉ
👇👇👇👇👇👇👇
ለማውረድ 🎧
ጥራት ያለው ድምፅ
Wifi
https://youtu.be/FnTjkRfP7Kc
https://youtu.be/FnTjkRfP7Kc
Or
https://youtu.be/FnTjkRfP7Kc
https://youtu.be/FnTjkRfP7Kc
🎧 #በዛሬዉ_ልዩ_ከሴቶች_ለሴቶች የሬድዮ ፕሮግራማችን ያካተትናቸዉ፦
📚 #ከእዉቀት_ማእድ_የደርስ_መሰናዷችን
☞ተቅዋ(አሏህን ስለምፍራት) የሚያስታዉስ ደርስ 📚
🕌 #ኢስላምን_በጥበብ
☞የተለያዩ ስነ ፁሁፎች
☞ግጥሞች
💍❣️ #የጥንዶች_ሚዛን⚖️💍
☞የሀብላ የሂወት ታሪክ ክፍል 1
👩‍👩‍👦 #የኢስላም_እንስቶች
☞ስለ አስማእ ቢንት አቡብክር ሲዲቅ ረዲየሏሁ ዐንሃ ክፍል 1 ትረካ
🌎ሌሎች ምርጥ ምርጥ አባባሎች #ከጣፋጭ_መንዙማዎች_ጋር ተካተዉበታል ይከታተሉን...

#ስለፕሮግራሙ_ያላችሁን_አስተያየቶች
https://www.tg-me.com/maidaAhmed
ወይም 0936994553 ብላችሁ አድርሱን

🥇shar...share....Share.,
▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂
ለተጨማሪ ትምህርቶች
┏━ 💗 ━━━━ 💗━┓
#በቴሌግራም_አድራሻችን👇👇
ኒሳኡል መሻሪዕ👇
https://www.tg-me.com/nisaulmesharie
በYou tube አድራሻችን👇👇
https://youtu.be/W3lM_poPPyA
ኡሙ አካዳሚ👇
https://www.tg-me.com/umuakadami

┗━ 💗 ━━━━ 💓━┛
▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂
የኢስላም ከዋክብቶች ክፍል ➎ || ዐማር ኢብኑ ያሲር Part 3 👇👇
https://youtu.be/QS6jz9GF-H0
https://youtu.be/QS6jz9GF-H0
#ጨለማዉ_ካልሄደ_ንጋት_አይመጣም!
ጨለማ ቦታውን የሚለቀው ሁሌም ለንጋት ትቶ ነው፡፡አንዳንድ ግዜ ደስታዬ በዝቶ ምቾት ከሚሰጠኝ ችግሬ በዝቶ ብጋፈጥ እወዳለሁ ምክኒያቱም ደስታዬ ብዙም ላይቆይ ይችላል፡፡ችግሬ ግን ትዕግስትን ያስተምረኛል፡፡ ለሰው ልጅ ትልቁን ስጦታ አልተሰጠውም #ትዕግስት_ቢሆን_እንጂ !!ተዉባና ኢስቲغፋርን አድርጌ ወደ አሏህ ለመመለስ፤ ተቅዋ፞ እና መልካም ሰራዎች ሁሉ ለመስራት ምን አልባት ጊዜ አለኝ ይሆናል?!ይህ የጌታዬ ቁርኣን ተስፋ ይሰጠኛል፦
قال الله تعالى{ﻗُﻞْ ﻳَﺎ ﻋِﺒَﺎﺩِﻱَ ﺍﻟَّﺬِﻳﻦَ ﺃَﺳْﺮَﻓُﻮﺍ ﻋَﻠَﻰ ﺃَﻧﻔُﺴِﻬِﻢْ ﻟَﺎ ﺗَﻘْﻨَﻄُﻮﺍ ﻣِﻦ ﺭَّﺣْﻤَﺔِ ﺍﻟﻠَّﻪِ ﺇِﻥَّ ﺍﻟﻠَّﻪَ ﻳَﻐْﻔِﺮُ ﺍﻟﺬُّﻧُﻮﺏَ ﺟَﻤِﻴﻌًﺎ ﺇِﻧَّﻪُ ﻫُﻮَ ﺍﻟْﻐَﻔُﻮﺭُ ﺍﻟﺮَّﺣِﻴﻢُ}
በላቸው «እናንተ በነፍሶቻችሁ ላይ ድንበር ያለፋችሁ ባሮቼ ሆይ! ከአሏህ እዝነት ተስፋ አትቁረጡ፡፡ አሏህ ኃፂያችን በመላ ይምራልና፡፡ እነሆ እርሱ መሓሪው አዛኙ ነውና፡፡

አሏህ በችግራችን ጊዜ ሰዎች ሲበድሉን ክፉ ሲናገሩን ሲያስቀይሙን በሶብር በትግስት የምናልፍ ያድርገን፡፡

#መልካም_ቀን😊
🎖

https://www.tg-me.com/nisaulmesharie
┗━ 💗 ━━━━ 💓━┛
▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂
#የኢስላም ከዋክብቶች ክፍል 6 || ዐብዱሏህ ኢብኑ ዐባስ ክፍል 1|| 👇👇
https://youtu.be/-NgP5whKV7o
https://youtu.be/-NgP5whKV7o
# Christmas🚫 #Share
#ሰላሙ_ሏሂ_ዐለይኩም_ወ_ረሕመቱሁ_ወ_በረካቱሁ

አሕባቢ እንዴት ናችሁ?

እንደተለመደው በየ ሳምንቱ የሚቀርብልን የ #ከዚህም_ከዚያም ፕሮግራማችን ሲሆን እንዲህ ይቀርብልናል።

ወርቆቼ!

ሰምኑን የካፊሮች Christmas የሚሉት በዓል እንደሆነ ይታወቃል። ይህ በዓልም ሆነ ሌሎች የካፊሮች በዓል በሚመጡ ሰዓት ከእኛው ከሙስሊሞች ምን ይጠበቃል የሚለውን በሸይኻችን በሸይኽ አቡበክር ሱለይማን የተሰጠውን ደርስ ሁሉም ሰው በ YouTube ይመለከተዋል ብዬ አላሰብኩም።

ይህን በማሰብ የሳቸውን ደርስ ጠቅለል አድርጌ ልነግራችሁ ወደድኩ ይህን ሳደርግ ግን የሳቸውን መልዕክት ሙሉ በሙሉ አስተላልፋለሁ ማለቴ አደለም። 25 MB አካባቢ ነው ይህንን ደግሞ ለማውረድ የሚከብዳቸው አሉ ያንን በማሰብ ብዙ ሰው ያነበው ይሆናል ብዬ በፅሁፍ ለማዘጋጀት አሰብኩ።

ወደ አውዲዮ ቀይረውና MB ቱን አሳንሰው ለሁሉም ተደራሽነቱን ቢያሰፉት አሪፍ ነው ባይ ነኝ።

እኔ ምለው በጣም ይወደኛል እወደዋለሁ የምትሉት የካፊር ጓደኞች አሏችሁ? የዒዳችሁ ቀን እየመጡ አብረው እያሳለፉ እንኳን አደረሰሽ አደረሰህ የሚሏችሁ...

የነሱ በዓል ሲደርስ ደግሞ ሼም ይዟችሁ፤ የእኛን በዓል አብረው እየተካፈሉ እያከበሩ አደል? እኛስ ለምን አብረን እንትን ብንል ምን ችግር አለው? ኢማንኮ በልብ ነው.......

እንዲች እንዲች አይነት አማርኛ እንድንናገር የሚያደርጉን ጓደኞች አሉን አደል? ታዲያ እንዲህ ማሰባችን ልክ ነው?
እስኪ እንሹፍ!

#ከዚህም_ወደ_ሸይኽ

#በክሪስ_ማስ_በዓል_ሙስሊሞች_ማድረግ_ያለባቸው_ጥንቃቄ ይላል።

قال تعلى: " #تعٰونوا_على_البرّ_والتقوى_ولا تعٰونوا على الإثم والعدوان "
አሏሁ ሱብሐነሁ ወ ተዓላ በቁርአኑ እንዲህ ብሎናል:-
" #በመልካም_ነገርና_አሏህን_በመፍራት_ተጋገዙ_በወንጀልና_በጥላቻ_ነገር_አትተጋገዙ። " ብሎናል።


#ክሪስማስ የሚባለው በዓል የካፊሮች በዓል መሆኑና በዓሉም በነሱ አስተሳሰብ ፈጣሪያችን ተወለደ ብለው የሚያስቡበት ቀን ነው። ይህንን በዓል ማክበር ደግሞ ኩፍር ነው። ምክንያቱም ጌታችን አሏህ እንደማይወልድና እንደማይወለድ በተከበረው ቁርአን #በሱረቱል_ኢኽላስ ላይ ነግሮናል።

ስለሆነም በዓሉ የካፊሮች እንጂ የሙስሊሞች በዓል አይደለም።

ታዲያ ይህንን በዓል ካፊሮች በሚያከብሩ ጊዜ መጠንቀቅ ያሉብን ነገሮች ምንድን ነው? ካልን :-

1.#አብሮ_ማክበር
2.#የደስታ_ምኞትን_መግለፅ_እንኳን_አደረሳችሁ_ማለት
3.#በዓሉን_በማስመልከት_ስጦታን_ማበርከት
4.#ለበዓሉ_የሚያጌጡበትን_ነገር_መሸጥ:-
eg. ~> #የገና_ዛፍን
~> #ፖስቸሮችና_ፎቶዎችን
~> #ሌሎች_ማጌጫዎችንም
5. #ለበዓሉ_በሚያዘጋጁት_ምግብም_ሆነ_ሌላ_ነገር_ላይ_አብሮ_ማገዝ

እነዚህ ሁሉ እኛ ልንጠነቀቃቸው የሚገቡ ነገሮች ሲሆኑ አንድ ሙስሊም እነዚህን ነገሮች የሚፈፅም ከሆነ እስልምናውን የሚያጣ ሲሆን፤ ለበዓሉ ሳይሆን ሁሉም አመት ጥሩ እንዲሆንላቸው በዚሁ አጋጣሚ ሂዳያን እንዲያገኙ በማሰብ ኩሉ ዓሚን ወአንቱም ቢኸይር ማለቱ ችግር እንደሌለው ዑለማዎች ተናግረዋል። ግን በዓሉን በማስመልከት ከሆነ አይቻልም። ይህ ሲባል ግን ራሳችንን እንዳንሸውድ።

የኛ ዲን ዲነል ኢስላም ከምንም በላይ ነው። ከአባትም ሆነ ከእናት የበለጠ ነው። የአንድ ሰው እናቱ ወይም አባቱ አለያም ሁለቱም ካፊር ቢሆኑ ለነሱ በዓል ማክበሪያ ብሎ ገንዘብ መስጠትም ሆነ ከላይ ከተጠቀሱት አንዱንም ነገር ማድረግ የለበትም።

ሙስሊም አባትም ልጁ ካፊር ቢሆንም ባይሆንም በዓሉን በማስመልከት መደሰቻ ብሎ ለልጁ ብር መስጠትም ሆነ ከላይ ከተጠቀሱት አንዱንም ነገር ማድረግ አይበቃለትም።

የበዓሉ ዕለት ካፊሮች ምግብን ቢሰጡን መብላቱ ችግር የለም። ሆኖም ግን እነዚያ ከላይ የተጠቀሱትን መፈፀም የለብንም። 👉(ከዚህ ጋ ምግብ ስላችሁ እነሱ ያረዱትን ስጋ ብሉ ማለት አይደለም። አይቻልምና። አዳሜ አንዳንድ ወሃብያዎች እንደሚያደርጉት እንዳናደርግ አደራ የካፊር እርድ ሐራም ነው።)

በ ቅንፍ ያስቀመጥኩት ለጥቆማ ያህል ነው። ምናልባት ከሸይኽ ደርስ የቀነስኩት አለያም የጨመርኩት ነገር ሊኖር ይችላል። በቻልኩት አቅም ተኮላትፌም ቢሆን ለማስተላለፍ ሞክሪያለሁ። በቴሌግራም ከተለቀቀም ከዚህ የበለጠ ነገር የምታገኙ እንደሆነ በ20 ጣቴ🙊 ማነው በአስር ጣቴ እፈርምላችኋለሁ።😋 #በበለጠ_በነገዉ ከሴቶች ለሴቶች ሬድዮ ላይ በደርስ ይጠብቁን!!


#ከዚያም_ከነቢዩ_ﷺ_ሐዲስ_ቅንጭብጭብ

👈" من قتل دون دينه فهو شهيد... "
" #ለዲኑ_ብሎ_ሲታገል_የሞተ_ሸሂድ_ነው..."

በዚሁ አጋጣሚ መስጂድን በመጠበቅ ተወዳጁን የሸሂድነትን ደረጃ ለማግኘት እንሽቀዳደም። በሌላ ቀን በዚህ ጉዳይ ላይ የምመለስበት ይሆናል። ኢን ሻአ አሏህ።

👈 " خير الأعمال ما دام عليها صاحبها وإن قلّت "
" #ከመልካም_ስራ_በላጯ_ትንሽም_ብትሆን_ሰሪው_ያዘወተራት_የሆነችው_ናት። "

#ከዚያም_የነሺዳ_ግብዣ

#ፍቅርን_የተገበሩት_ሙሐመድ_ናቸው
#ፍቅርን_የተገበሩት_ሙሐመድ_ናቸው
#እኛም_አንድ_ነን_በፍቅራቸው


አደራ በዓሉን በተመለከተ የተሰጠንን መልዕክት ለእህት ወንድሞቻችን በተለይ ደግሞ ለወላጆቻችን አደራ አደራ አደራ ሼም ይዞን ኩፍር ላይ እንዳንወድቅ አንዳይወድቁብንም 🙏🙏🙏🙏

┏━ 💗 ━━━━ 💗 ━┓
በቴሌግራም አድራሻችን ለመቀላቀል......👇
https://www.tg-me.com/nisaulmesharie
Facebook 👇
https://www.facebook.com/YeHaqiqawaMaidaAhmed
Youtube
https://youtu.be/Cz7tk898CXk
┗━ 💗 ━━━━ 💓━┛
▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂
መሻይኽ ሲወሳ ክፍል 3 || ዳንዩ ሳሊስ ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ||👇👇 ገብተዉ ይከታተሉ
https://youtu.be/gpJ15iEklEY
https://youtu.be/gpJ15iEklEY
#መልካም_ኸሚስ❤️ የኢስላም ከዋክብቶች ክፍል ➑ || ዐብዱሏህ ኢብኑ ዐባስ ክፍል ➌ 👇👇 ገብተዉ ይከታተሉ
https://youtu.be/q4TYcHU2_OM
https://youtu.be/q4TYcHU2_OM
መሻይኽ ሲወሳ ክፍል 4 || ሸይኽ ሙስባሕ ዳና|| 👇👇 ገብተዉ ይከታተሉ share ያድርጉ
https://youtu.be/jtELzAS3JPk
https://youtu.be/jtELzAS3JPk
2024/09/27 16:22:50
Back to Top
HTML Embed Code: