Telegram Web Link
#Share...Share..
አንቱ ያዘይንዬ ወዶ አስወደደሁ
ዘንፋላዬ ነቢ ምነዉ ባየንሁ
ሙሐመድ ፊ ሀድይከል ፈላሑ
ምርጥ_መንዙማ
https://youtu.be/Xcl7rkHvf58
https://youtu.be/Xcl7rkHvf58
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#መጥፎ አስተያየት ለመስጠት
ከተገደድክ..ለምሳሌ የአንድ ሰው ልብስ ላይ ቆሻሻ ከተመለከትክ ወይም አንድ ሰው ላይ መጥፎ ሽታ ከሽተተህ በብልሃት ጠቁመው !አዛኝና አስተዋይ ሁን !!

https://www.tg-me.com/yeabderiyderesoch
ያ አሏህ የፍልስጢን ሙስሊሞችን አንተ ሁናቸዉ!! እርዳታህን ! ያ ረብ እገዛህን ይሻሉ!
ሁላችንም ሊላህ ብለን በዱዓችን ዉስጥ እንጨምራቸዉ።
ዛሬ ላይ የሽብር ሀገር ብትሆንም ፍልስጢን የደጋጎች መፍለቂያ፣የነብያት ቦታ እንደነበረች ታሪክ አይዘነጋዉም!! አዎ ብዙ ነብያቶች ፈልቀዉባት ነበር!! ግና ግና ምን ይሆናል!!

አዎ ፍልስጢን ለህዝቦቿ ቀርቶ ለብዙ ትተርፍ ነበር!! ግና እንዳልሆነ ሆነች!!
የሙስሊሞች ነገር ሊያንገበግበን ይገባል! ጠዋት ማታ ልንረሳቸዉ አይገባም!! የዚህ ሁሉ ጦስ መነሻው ከአንድ ወንዝ ይቀዳል።
አዎን! ቁጥራችን በዝቶ እርስ በርስ ለመደጋገፍ ያልበቃነው የጥንካሪያችን ምንጭ፤የአንድነታችን መሰረት የሆነው ዓቂዳችን አደጋ ላይ በመውደቁ ነው።
ዓቂዳ ብርቱ ሰንሰለት ነው፤ዓቂዳችን ወሳኝ የጥንካሪያችን እርሾ ነው።ዓቂዳችን አንድ ሆነ ማለት መሪ ይኖረናል ማለት ነው።ምን ይሆናል የኢብኑ ተይሚያና የሙሐመድ ኢብኑ ዓብዲል ወሃብ መጤ ዓቂዳ በሙስሊሙ ላይ ተዘርቶ ሙስሊሙ አንድ እንዳይሆን ጋሬንጣ ሆነብን። እንግሊዝና አሜሪካን ሰራሹ ውሃቢዝም የዑስማንይን ስርወ መንግስት ገድሎ መካ ላይ ከከተመ ወዲህ ይኼው ሙስሊሙ መሪ አልባ ሆኖ ቀረ፤ ለሙስሊሙ ደራሽ፣ለሃዘኑ ደጋፊ ተፈልጎ ታጣ።
ምንም እንኳ ውሃቢዝምን በመውቀሳችን ሚስጥሩ ያልተረዳው ገልቱ እዚህ ገብቶ ልሃጩን ቢያዝረከርክም እውነታው ግን ይኼውና ይኼው ብቻ ነው፤አዎ እውነታው ይኼው ነው።
አይሁዶች የአንድነታችን ነገር የእግር እሳት ስለሚሆንባቸው ለዛ ተገዳዳሪ የሚሆንና በሙስሊሙ ስም ገብቶ መርዝ የሚረጭ መንጋ ማዘጋጀት ነበረባቸውና አደረጉት፤ተሳካላቸውም።
ይህ እውነታ ወሬ ብቻ ሳይሆን በገሃድ የሚታይ ነው፤ከፈለግክ የውሃቢዝምንና የአይሁድን እምነት አቅርበህ አመሳክረው፤ያኔ ሚስጥሩ ይገባሃል።
አሏህ ፍልስጢናዊያን ወንድሞቻችንን ይደግፋቸው።
አንባቢው ሆይ ልብ በል!?
የአንድነታችን ዋነኛ ምንጭ ዓቂዳችን ነው፤የውሃቢዝምን ሰነድ አልባና መጤ ዓቂዳ እስካላስወገድን ድረስ ሰላም የለም።
ዛሬ ላይ ውሃቢዝሞች ኮሽ ባለ ቁጥር የሙስሊሙ ተቆርቋሪ ለመምሰል ከመጀመሪያው ሰልፍ ቆመው ካየህ አትገረም።የችግሩ መነሾ እነሱ ራሳቸው ናቸው፤ "ጅራፍ ራሱ ገርፎ ራሱ ይጮሃል"እንዲሉ የዚህ ሁሉ ጦስ ምክንያቱ እነሱ ናቸው። ምክንያቱም ለስልጣን ሲሉ ምርጥ ምርጥ መሪዎቻችንን ገድለውብናልና።እነሱ ከመጡ ወዲህ መላው ሙስሊም ሰላም ርቆታልና፤ ሙስሊም የሚለው ስያሜ የሽብር ስም እስኪመስል ድረስ ስሙ ጠልሽቷል።ይኼ ሁሉ በውሃቢዝምና በኢኽዋን የመጣ ጦስ ነው።
ባይገባህም ደጋግመን እንነግርሃለን!!

https://www.tg-me.com/nisaulmesharie
አንድ ሙእሚን ተዋዱዕ(መተናነስ) መገለጫዉ ከሆነ ለሁሉም ሰዉ ምቹ ይሆናል፡፡
https://www.tg-me.com/nisaulmesharie
መልካምነት በጣም ዉድ ስጦታ ነዉ፡፡በፍፁም ከርካሽ ሰዎች እንዳትጠብቀዉ፡፡መልካሞች ዉድ ናቸዉና፡፡
https://www.tg-me.com/nisaulmesharie
ሰዎች ምንም ሳያዉቁህ ያከብሩሀል፣ያወቁህ ሲመስላቸዉ ይንቁሀል፣በደንብ ያወቁህ ቀን ይርቁሀል ምክንያቱም ትልቅ መስለህ የምትበልጣቸዉ ይመስላቸዋል፡፡አንተ ግን አትቀየር!!
https://www.tg-me.com/nisaulmesharie
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከደጋጎች ማህደር ||Coming Soon|| በቅርብ ቀን
ሙሉዉን ለመከታተል YouTube ቻናላችንን Suscribe ያድርጉ👇👇
https://youtu.be/gdLG8knAgZA
https://youtu.be/gdLG8knAgZA
#የኢስላም_ከዋክብቶች_ክፍል➊ ልዩ ፕሮግራም
Share ማድረግና Subscribe አይርሱ👇👇
https://youtu.be/GJssCLSpHJE
https://youtu.be/GJssCLSpHJE
#የሰው_ልጅ_መቼ እና የት ሊሞት እንደሚችል አያውቅምና ሁሌም በበጎ ስራ ላይ ተሰማርቶ እና ዝግጁ ሆኖ መገኘት አለበት፡፡ ለዱኒያዉም ሆነ ለአኺራዉ ፈላሕ መዉጣትን የሚሻ የዲን ዕዉቀትን በመሰብሰብ ላይ ራሱን ቢዚ ማድረግ አለበት፡፡ አሏሁ ሱብሐነሁ ወተዓላ በቁርኣን እንድህ ይላል፦
قال الله تعالى : ﴿ قُـلْ هـَلْ يَـسـْتـَوِي الـَّذِيـنَ يـَعْـلَـمُـونَ وَالـَّذِيـنَ لا يَـعـْلَـمُـونَ }سورة الزمر/٩/ .
ትርጉም፦ #እነዚያ_የሚያውቁት_እና_የማያውቁት_እኩል_አይደሉም_ማለትም (አዋቂዎቹ በላጮች ናቸው)】።
በዚህ የቁርኣን አንቀፅ ዑለማዎች ከአሏህ ዘንድ በደረጃ በላጮች እንደሆኑ ተገለፀልን። የአሏህ ፍቃድ ከሆነ እስኪ በዛሬው ደርሳችን የዑለሞች ደረጃ የቱን ያክል ነው የሚለውን እናያለን።
قالَ رسولَ اللهِ صلى الله عليه وسلمَ: " #طلبُ_العلم_فَريضة_عَلى_كلِّ_مُسلمٍ". رواه البيهقي
ረሱላችን ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ይላሉ፦ " #የዲን_ዕውቀትን_መማር_ተጠያቂነት_ባለበት ሰው (ሙከለፍ በሆነ) ሁሉ ላይ ግዴታ።" በይሀቂይ ዘግበውታል።

# قال_الامام_الشافعي_رضي_الله_عنه : " #طلبُ_العلم_أفضل_من_النوافل".
ትርጉም፦ ኢማሙ ሻፊዕይ እንዲህ አሉ፦ " #ግዴታ_የሆነን_የዲን_ዕውቀት_መማር_ሱና ሶላቶችን ከመስገድ በላጭ ነው።"

እነዚያ የዲን ዕውቀትን በተገቢው መልኩ ተምረው በተማሩት የሚሰሩ የዕውቀት ባለቤቶች ታዳ የዲን ዕውቀትን ከማይማሩት ነገር ግን በጣም ዒባዳን ከሚያበዙት ጋር ያላቸው ልዩነት ምን ያክል የሰፋ እንደሆነ ነብዩ ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም ሲናገሩ እንዲህ አሉ፦

 قال رسول الله صلى الله عليه وسلم:
« #فضل_العَلِمِ_على_العابدِ_كفضلي_على_أدناكم»*
ትርጉም: ረሱሉ አሚን ዐለይሂ ሶላቱ ወሰላም እንዲህ አሉ፦ #የአንድ_ዓሊም_ደረጃ ከአንድ_ዓቢድ(ዒባዳን በጣም የሚያበዛ) ጋር ሲነፃፀር ልክ እንደ እኔ ደረጃ እና ከናንተ መካከል ዝቅተኛ ደረጃ እንዳለው አምሳያ ነው። #ሱብሓነሏህ_ይሄ ልዩነት በአንድ ዓቢድ እና አንድ ዓሊም ጋር ከሆነ ታዳ የኔ ቢጤው እና የዑለሞች ደረጃ ታዳ ምኑን ወግ ገባ። ለነገሩኮ እነዚህ ዑለሞች ማለት የነብያት ወራሾች ናቸው ከመሻይኾቻችንም እንደሰማነው፦
«العلماء ورثة الأنبياء »
"ዑለማዎች የነብያት ወራሾች ናቸው"። የሚወርሱትም ወርቅ ወይም ብርን ሳይሆን ዒልም(ዕውቀትን) ይሄን ታላቅ ሃብት መውረሳቸውም ደረጃቸውን ከፍፍ አደረገው። #አቦ_እኛንም_አሏህ_ዒልምን_ከነ ስራው ይወፍቀና። ታዲያ ጥርት ካለች ኒያ ጋር!!

#ከምንም_በላይ_ዉድ_ቢሆን_አይደል ከዓለማት በላጭ እና ውድ ለሆኑት ነብይ አሏህ ጨምርልኝ ብለህ ጠይቀኝ ያላቸው?? #አዎና!!

አሏህ በቁርኣን ተወዳጁን ነብይ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እንድህ ይላቸዋል፦
قال الله تعالى: { $وَقـُـل_رَّبِّ_زِدْنِـي عِــلـمًـا} سورة طه/١١٤/
ትርጉም፦ "ጌታዬ ሆይ! ዕውቀትን ጨምርልኝ ብለህ በል"፡፡

ረሱሉ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ለውዱ ባልደረባቸው ለአቡ ዘር እንድህ ነበርኮ ያሉት፦
« #يا_أبا_ذرّ لأن تغدُوَ فتتعلَّم بابًا  من العِلم خيرٌ لك من أن تُصلَّى ألفَ ركعة»  أي من النوافل
ትርጉም፦ " #አንተ_አባዘር_ሆይ! ለአንተ እኮ አንድን ግዴታ የሆነን የዲን ዕውቀት መማር ይሻለሀል 1000 ረከዓ ሱና ሶላትን ከመስገድ"።

# ይሄን_ውድ_ነገር_ታዳ_አሏህ ለወደዳቸው ባሪያዎቹ የሚሰጠው ነገር ነው። ስለዚህም ነብያችን ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ሲናገሩ እድህ ነበር ያሉት፦

قال عليه الصلاة والسلام: « #من_يرد الله به خيرًا يفقِّههُ في الدين» اهـ. رواه البخاري
ትርጉም፡ ነብያችን ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እንድህ አሉ፦ "አሏህ ለባሪያው መልካምን ነገር የፈለገለትን የዲን ዕውቀትን ያሳውቀዋል።" ቡኻሪይ ዘግበውታል።

# አሏህ ከወደዳቸው የዲን ዕውቀትን ከተሰጡት ባወቁትም ከሚሰሩት ያድርገን። አሚን!!

#ውድ_መሻይኾቻችንንም_አሏህ_ይጠብቅልን


  #اللهمّ_فقهنا_في_الدّين_واجعلنا خدّامًا له، ءامين​​​​

#ያ_አሏህ !! የዲን ዕውቀትን አሳውቀን ዲንን ከሚኻድሙትም ያድርገን,,, አሚን

#ሰናይ_ቀን🌹😍

┏━ 💗 ━━━━ 💗 ━┓
በቴሌግራም አድራሻችን ለመቀላቀል......👇
https://www.tg-me.com/nisaulmesharie
Facebook 👇
https://www.facebook.com/YeHaqiqawaMaidaAhmed
Youtube
https://youtu.be/GJssCLSpHJE
https://youtu.be/GJssCLSpHJE
┗━ 💗 ━━━━ 💓━┛
▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂
ሶብር (ትዕግስት)የሷሊሖች ትልቁ መለያ ነዉ፡፡
ከደጋጎች ትሆን ዘንድ ሁሌም ሶብረኛ ሁን፡፡

https://youtu.be/2MNN2_J3Nl8
#ከጀምዒያ_ባህር_ጨልፎ_የጠጣ_ፈላሕ ወጣ
"احتفال المولد النبوي في مركز الشيخ عبد الله الهرري أديس أبابا የመውሊድ ዝግጅት በሸይኽ ዐብዱሏህ አል ሀረሪይ መርከዝ2019" on YouTube
https://youtu.be/PKLyw_QmG44
ቀድመህ የራስህን ጥፋቶች ተመልከት!!
ንፍቅና በየት በኩል እንደሚያገኝህ አታውቅምና ለነፍስህ እዘንላት!!
https://www.tg-me.com/yeabderiyderesoch
የኢስላም ከዋክብቶች Part ➋ ተለቀቀተለቀቀ.....Share...Subscribe👇
https://youtu.be/qPqJ8nfqgTY
https://youtu.be/qPqJ8nfqgTY
#ጁሙዓህ_ሙባረካህ❤️ ሱረቱል ከህፍን መቅራት አይዘንጉ
በቃሪእ ለመከታተል ከፈለጉ👇👇
https://youtu.be/8USHpfNrNO0
https://youtu.be/8USHpfNrNO0
share "የወረኢሉ ፈርጦች 2019 የመውሊድ ዝግጅት|| mawlid in wereilu" on YouTube👇👇
https://youtu.be/eqe9WLQO054
https://youtu.be/eqe9WLQO054
2024/11/16 09:53:30
Back to Top
HTML Embed Code: