ይገምቱ ይሸለሙ
የማንችስተር ሲቲ እና ዌስትሀም ዩናይትድን ጨዋታ ውጤት ገምተው በትክክል ላወቁ ሶስት ቤተሰቦቻችን የአንድ መቶ ብር ካርድ የምንሸልምዎ ይሆናል።
የውድድሩ ህጎች ምን ይመስላሉ ?
√ ተሳታፊዎች ግምቶቻቸውን ከዚህ ፖስት ስር ባለው የሀሳብ መስጫ ሳጥን #ብቻ ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል።
√ ኤዲት የተደረጉ ምላሾች በፍፁም ተቀባይነት አይኖራቸውም።
√ ግምትዎን መላክ የሚቻለው እስከ 12:00 ሰዓት ብቻ ነው።
🔴 ይነበብ
አንድ የቤተሰባችን አባል ግምት ማስቀመጥ የሚችለው #አንዴ ብቻ ነው። ከአንድ ጊዜ በላይ የመለሰ ቤተሰባችን ሽልማት አይደርሰውም።
መልካም ዕድል !
@tikvahethsport

ኒውካስል ተከታታይ ድሉን አሳክቷል !
በፕርሚየር ሊግ መርሐግብር ኒውካስል ዩናይትድ ከቶተንሀም ጋር ያደረገውን ጨዋታ 2ለ1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።
ቶተንሀም በሶላንኬ ግብ መሪ ቢሆንም አንቶኒ ጎርደን እና አሌክሳንደር አይሳክ ለኒውካስል የማሸነፊያ ግብ አስቆጥረዋል።
ኒውካስል ዩናይትድ አምስተኛ ተከታታይ የፕርሚየር ሊግ ጨዋታዎችን ማሸነፍ ችሏል።
አይሳክ በ 7️⃣ ተከታታይ የሊግ ጨዋታዎች ላይ ግብ በማስቆጠር ከአለን ሽረር እና ጆ ዊሎክ በመቀጠል ሶስተኛው የኒውካስል ተጨዋች ሆኗል።
ስዊድናዊው የፊት መስመር ተጨዋች አሌክሳንደር አይሳክ 1️⃣3️⃣ኛ የፕርሚየር ሊግ ግቡን አስቆጥሯል።
የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?
5️⃣ ኒውካስል :- 35 ነጥብ
1️⃣1️⃣ ቶተንሀም :- 24 ነጥብ
ቀጣይ መርሐግብር ?
ረቡዕ - አርሰናል ከ ቶተንሀም
ረቡዕ - ዎልቭስ ከ ኒውካስል ዩናይትድ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe

TIKVAH-SPORT
ሜሲ ከአሜሪካ ፕሬዝዳንት ሽልማት ሊሰጠው ነው ! አርጀንቲናዊው የስምንት ጊዜ ባሎን ዶር አሸናፊ ተጨዋች ሊዮኔል ሜሲ ከነጩ ቤተ-መንግሥት ሽልማት ሊበርከትለት መሆኑ ተገልጿል። የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ለሊዮኔል ሜሲ የ “ Presidential Medal of Freedom “ ሽልማት እንደሚያበረክቱ ተነግሯል። ፕሬዝዳንቱ በሀገሪቱ ትልቁ የግለሰቦች ሽልማት ተደርጎ የሚወሰደውን ክብር ሊዮኔል…
ሊዮኔል ሜሲ ለምን ይሸለማል ?
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ዛሬ ምሽት በነጩ ቤተመንግሥት በሚኖር ዝግጅት ለአርጀንቲናው ተጨዋች ሊዮኔል ሜሲ ሽልማት ያበረክታሉ።
ጉዳዩን በተመለከተ ነጩ ቤተመንግሥት ባወጣው ይፋዊ መግለጫ “ ሊዮኔል ሜሲ በፕሮፌሽናል እግርኳስ ታሪክ ስኬታማው ተጨዋች ነው “ ብሏል።
ሊዮኔል ሜሲ ለሽልማቱ የታጨው በፋውንዴሽኑ በኩል በአለም ላይ ለሚገኙ ህፃናት ጤና እና ትምህርት በሚያደርገው ድጋፍ መሆኑ ይፋ ተደርጓል።
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ለሊዮኔል ሜሲ የ “ Presidential Medal of Freedom “ ሽልማት ዛሬ ምሽት ያበረክታሉ።

42 '
ማንችስተር ሲቲ 2-0 ዌስትሀም ዩናይትድ
⚽ ኩፋል ( በራስ ላይ )
⚽ ሀላንድ
ክሪስታል ፓላስ 0-1 ቼልሲ
⚽ ፓልመር
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
ማንችስተር ሲቲ 2-0 ዌስትሀም ዩናይትድ
⚽ ኩፋል ( በራስ ላይ )
⚽ ሀላንድ
ክሪስታል ፓላስ 0-1 ቼልሲ
⚽ ፓልመር
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
# እረፍት
ማንችስተር ሲቲ 2-0 ዌስትሀም ዩናይትድ
⚽ ኩፋል ( በራስ ላይ )
⚽ ሀላንድ
ክሪስታል ፓላስ 0-1 ቼልሲ
⚽ ፓልመር
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
ማንችስተር ሲቲ 2-0 ዌስትሀም ዩናይትድ
⚽ ኩፋል ( በራስ ላይ )
⚽ ሀላንድ
ክሪስታል ፓላስ 0-1 ቼልሲ
⚽ ፓልመር
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
“ ዛሬ ማሸነፍ ይገባን ነበር “ ፖስቴኮግሉ
የቶተንሀሙ ዋና አሰልጣኝ አንሄ ፖስቴኮግሉ ቡድናቸው የዛሬውን ጨዋታ ማሸነፍ ይገባው እንደነበር ገልጸዋል።
“ በተጨዋቾቹ እንቅስቃሴ ኮርቻለሁ ዛሬ ካደረጉት ነገር በላይ ልጠይቅ አልችልም በጥሩ ሁኔታ ተጫውተናል “ ሲሉ አንሄ ፖስቴኮግሉ ተናግረዋል።
በጨዋታው በነበረው የዳኝነት ውሳኔ ደስተኛ እንዳልነበሩ የጠቆሙት አሰልጣኙ “ ጨዋታውን ማሸነፍ ይገባን ነበር “ ሲሉ ተደምጠዋል።
ቶተንሀም በውድድር ዘመኑ አስረኛ የፕርሚየር ሊግ ሽንፈቱን አስተናግዷል።

የአርሰናል እና ብራይተንን ጨዋታ ውጤት ገምተው በትክክል ላወቁ ሶስት ቤተሰቦቻችን የአንድ መቶ ብር ካርድ የምንሸልምዎ ይሆናል።
የውድድሩ ህጎች ምን ይመስላሉ ?
√ ተሳታፊዎች ግምቶቻቸውን ከዚህ ፖስት ስር ባለው የሀሳብ መስጫ ሳጥን #ብቻ ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል።
√ ኤዲት የተደረጉ ምላሾች በፍፁም ተቀባይነት አይኖራቸውም።
√ ግምትዎን መላክ የሚቻለው እስከ 2:30 ሰዓት ብቻ ነው።
🔴 ይነበብ
አንድ የቤተሰባችን አባል ግምት ማስቀመጥ የሚችለው #አንዴ ብቻ ነው። ከአንድ ጊዜ በላይ የመለሰ ቤተሰባችን ሽልማት አይደርሰውም።
መልካም ዕድል !
@tikvahethsport
የአርሰናል እና ብራይተንን ጨዋታ ውጤት ገምተው በትክክል ላወቁ ሶስት ቤተሰቦቻችን የአንድ መቶ ብር ካርድ የምንሸልምዎ ይሆናል።
የውድድሩ ህጎች ምን ይመስላሉ ?
√ ተሳታፊዎች ግምቶቻቸውን ከዚህ ፖስት ስር ባለው የሀሳብ መስጫ ሳጥን #ብቻ ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል።
√ ኤዲት የተደረጉ ምላሾች በፍፁም ተቀባይነት አይኖራቸውም።
√ ግምትዎን መላክ የሚቻለው እስከ 2:30 ሰዓት ብቻ ነው።
🔴 ይነበብ
አንድ የቤተሰባችን አባል ግምት ማስቀመጥ የሚችለው #አንዴ ብቻ ነው። ከአንድ ጊዜ በላይ የመለሰ ቤተሰባችን ሽልማት አይደርሰውም።
መልካም ዕድል !
@tikvahethsport
57'
ማንችስተር ሲቲ 3-0 ዌስትሀም ዩናይትድ
⚽ ኩፋል ( በራስ ላይ )
⚽ ⚽ ሀላንድ
ክሪስታል ፓላስ 0-1 ቼልሲ
⚽ ፓልመር
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
ማንችስተር ሲቲ 3-0 ዌስትሀም ዩናይትድ
⚽ ኩፋል ( በራስ ላይ )
⚽ ⚽ ሀላንድ
ክሪስታል ፓላስ 0-1 ቼልሲ
⚽ ፓልመር
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
59'
ማንችስተር ሲቲ 4-0 ዌስትሀም ዩናይትድ
⚽ ኩፋል ( በራስ ላይ )
⚽ ⚽ ሀላንድ
ክሪስታል ፓላስ 0-1 ቼልሲ
⚽ ፓልመር
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
ማንችስተር ሲቲ 4-0 ዌስትሀም ዩናይትድ
⚽ ኩፋል ( በራስ ላይ )
⚽ ⚽ ሀላንድ
ክሪስታል ፓላስ 0-1 ቼልሲ
⚽ ፓልመር
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
67 '
ማንችስተር ሲቲ 4-0 ዌስትሀም ዩናይትድ
⚽ ኩፋል ( በራስ ላይ )
⚽⚽ ሀላንድ
⚽ ፎደን
ክሪስታል ፓላስ 0-1 ቼልሲ
⚽ ፓልመር
አስቶን ቪላ 1-1 ሌስተር ሲቲ
⚽ ባርክሌይ ⚽ ማቪዲዲ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
ማንችስተር ሲቲ 4-0 ዌስትሀም ዩናይትድ
⚽ ኩፋል ( በራስ ላይ )
⚽⚽ ሀላንድ
⚽ ፎደን
ክሪስታል ፓላስ 0-1 ቼልሲ
⚽ ፓልመር
አስቶን ቪላ 1-1 ሌስተር ሲቲ
⚽ ባርክሌይ ⚽ ማቪዲዲ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
77 '
ማንችስተር ሲቲ 4-1 ዌስትሀም ዩናይትድ
⚽ ኩፋል ( በራስ ላይ ) ⚽ ፉልክሩግ
⚽⚽ ሀላንድ
⚽ ፎደን
ክሪስታል ፓላስ 0-1 ቼልሲ
⚽ ፓልመር
አስቶን ቪላ 2-1 ሌስተር ሲቲ
⚽ ባርክሌይ ⚽ ማቪዲዲ
⚽ ቤይሊ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
ማንችስተር ሲቲ 4-1 ዌስትሀም ዩናይትድ
⚽ ኩፋል ( በራስ ላይ ) ⚽ ፉልክሩግ
⚽⚽ ሀላንድ
⚽ ፎደን
ክሪስታል ፓላስ 0-1 ቼልሲ
⚽ ፓልመር
አስቶን ቪላ 2-1 ሌስተር ሲቲ
⚽ ባርክሌይ ⚽ ማቪዲዲ
⚽ ቤይሊ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
83 '
ማንችስተር ሲቲ 4-1 ዌስትሀም ዩናይትድ
⚽ ኩፋል ( በራስ ላይ ) ⚽ ፉልክሩግ
⚽⚽ ሀላንድ
⚽ ፎደን
ክሪስታል ፓላስ 1-1 ቼልሲ
⚽ ማቴታ ⚽ ፓልመር
አስቶን ቪላ 2-1 ሌስተር ሲቲ
⚽ ባርክሌይ ⚽ ማቪዲዲ
⚽ ቤይሊ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
ማንችስተር ሲቲ 4-1 ዌስትሀም ዩናይትድ
⚽ ኩፋል ( በራስ ላይ ) ⚽ ፉልክሩግ
⚽⚽ ሀላንድ
⚽ ፎደን
ክሪስታል ፓላስ 1-1 ቼልሲ
⚽ ማቴታ ⚽ ፓልመር
አስቶን ቪላ 2-1 ሌስተር ሲቲ
⚽ ባርክሌይ ⚽ ማቪዲዲ
⚽ ቤይሊ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
#TikvahGoal
በጨዋታዎቹ የተቆጠሩ ግቦችን እና አጫጭር ቪዲዮችን በጎል ቻናላችን መመልከት ይችላሉ።
የጎል ቻናላችን 👉 https://www.tg-me.com/+rbdEU4UaEdQxYWFk
@tikvahethsport @kidusyoftahe
በጨዋታዎቹ የተቆጠሩ ግቦችን እና አጫጭር ቪዲዮችን በጎል ቻናላችን መመልከት ይችላሉ።
የጎል ቻናላችን 👉 https://www.tg-me.com/+rbdEU4UaEdQxYWFk
@tikvahethsport @kidusyoftahe