28 ' አርሰናል 0-1 ክሪስታል ፓላስ
⚽ ማቴታ
13 ' ኒውካስል ዩናይትድ 1-0 ብሬንትፎርድ
⚽ ቶናሊ
#CarabaoCup
@tikvahethsport @kidusyoftahe
⚽ ማቴታ
13 ' ኒውካስል ዩናይትድ 1-0 ብሬንትፎርድ
⚽ ቶናሊ
#CarabaoCup
@tikvahethsport @kidusyoftahe
እረፍት | አርሰናል 0-1 ክሪስታል ፓላስ
⚽ ማቴታ
32 ' ኒውካስል ዩናይትድ 1-0 ብሬንትፎርድ
⚽ ቶናሊ
16 ' ሳውዝሀምፕተን 0-0 ሊቨርፑል
#CarabaoCup
@tikvahethsport @kidusyoftahe
⚽ ማቴታ
32 ' ኒውካስል ዩናይትድ 1-0 ብሬንትፎርድ
⚽ ቶናሊ
16 ' ሳውዝሀምፕተን 0-0 ሊቨርፑል
#CarabaoCup
@tikvahethsport @kidusyoftahe
26 ' ሳውዝሀምፕተን 0-1 ሊቨርፑል
⚽ ኑኔዝ
32 ' ኒውካስል ዩናይትድ 1-0 ብሬንትፎርድ
⚽ ቶናሊ
#CarabaoCup
@tikvahethsport @kidusyoftahe
⚽ ኑኔዝ
32 ' ኒውካስል ዩናይትድ 1-0 ብሬንትፎርድ
⚽ ቶናሊ
#CarabaoCup
@tikvahethsport @kidusyoftahe
32 ' ሳውዝሀምፕተን 0-2 ሊቨርፑል
⚽ ኑኔዝ
⚽ ኤሊዮት
32 ' ኒውካስል ዩናይትድ 1-0 ብሬንትፎርድ
⚽ ቶናሊ
#CarabaoCup
@tikvahethsport @kidusyoftahe
⚽ ኑኔዝ
⚽ ኤሊዮት
32 ' ኒውካስል ዩናይትድ 1-0 ብሬንትፎርድ
⚽ ቶናሊ
#CarabaoCup
@tikvahethsport @kidusyoftahe
54 ' አርሰናል 1-1 ክሪስታል ፓላስ
⚽ ጄሱስ ⚽ ማቴታ
40 ' ሳውዝሀምፕተን 0-2 ሊቨርፑል
⚽ ኑኔዝ
⚽ ኤሊዮት
#CarabaoCup
@tikvahethsport @kidusyoftahe
⚽ ጄሱስ ⚽ ማቴታ
40 ' ሳውዝሀምፕተን 0-2 ሊቨርፑል
⚽ ኑኔዝ
⚽ ኤሊዮት
#CarabaoCup
@tikvahethsport @kidusyoftahe
85 '
አርሰናል 3-2 ክሪስታል ፓላስ
⚽⚽⚽ ጄሱስ ⚽ ማቴታ
⚽ ንኪታህ
56 ' ሳውዝሀምፕተን 0-2 ሊቨርፑል
⚽ ኑኔዝ
⚽ ኤሊዮት
#CarabaoCup
@tikvahethsport @kidusyoftahe
አርሰናል 3-2 ክሪስታል ፓላስ
⚽⚽⚽ ጄሱስ ⚽ ማቴታ
⚽ ንኪታህ
56 ' ሳውዝሀምፕተን 0-2 ሊቨርፑል
⚽ ኑኔዝ
⚽ ኤሊዮት
#CarabaoCup
@tikvahethsport @kidusyoftahe
አርሰናል ግማሽ ፍፃሜውን ተቀላቅለዋል !
በእንግሊዝ ካራባኦ ካፕ ሩብ ፍፃሜ አርሰናል ከክሪስታል ፓላስ ጋር ያደረገውን ጨዋታ 3ለ2 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።
የመድፈኞቹን የማሸነፊያ ግቦች ጋብሬል ጄሱስ 3x ማስቆጠር ሲችል ለክሪስታል ፓላስ ማቴታ እና ንኪታህ ከመረብ አሳርፈዋል።
አርሰናል ማሸነፉን ተከትሎ የካራባኦ ካፕ ግማሽ ፍፃሜውን ተቀላቅለዋል።

ሊቨርፑል ግማሽ ፍፃሜ ደርሰዋል !
የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል ከሳውዝሀምፕተን ጋር ያደረገውን የካራባኦ ካፕ ሩብ ፍፃሜ ጨዋታ 2ለ1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።
የሊቨርፑልን የማሸነፊያ ግቦች ዳርዊን ኑኔዝ እና ኤሊዮት ከመረብ ሲያሳርፉ የሳውዝሀምፕተንን ብቸኛ ግብ አርቸር አስቆጥሯል።
ሊቨርፑል ማሸነፉን ተከትሎ ለካራባኦ ካፕ ግማሽ ፍፃሜ መድረሱን አረጋግጧል።
ይህንንም ተከትሎ
- አርሰናል
- ሊቨርፑል እና
- ኒውካስል ዩናይትድ የካራባኦ ካፕ ግማሽ ፍፃሜ የተቀላቀሉ ክለቦች ሆነዋል።
ነገ ምሽት ከሚደረገው የማንችስተር ዩናይትድ እና ቶተንሀም ጨዋታ በኋላ ግማሽ ፍፃሜውን የሚቀላቀል ቀሪ አንድ ክለብ የሚለይ ይሆናል።
የግማሽ ፍፃሜ ምድብ ድልድሉ ነገ ምሽት የሚወጣ ይሆናል።

ፒኤስጂ መሪነቱን አጠናክሯል !
በፈረንሳይ ሊግ አስራ ስድስተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ፒኤስጂ ከሞናኮ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 4ለ2 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል።
የፒኤስጂን የማሸነፊያ ግቦች ኦስማን ዴምቤሌ 2x ፣ ዱ እና ጎንሳሎ ራሞስ አስቆጥረዋል።
ሞናኮን ከሽንፈት ያልታደጉ ግቦች ኢምቦሎ እና ቤን ሴሂር አስቆጥረዋል።
ፒኤስጂ ማሸነፉን ተከትሎ ሊጉን በአስር ነጥብ ልዩነት መምራት ጀምሯል።
በጨዋታው የሞናኮው አሰልጣኝ አዶልፍ ሁተር ቀይ ካርድ ተመልክተዋል።
የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?
1️⃣ ፒኤስጂ :- 40 ነጥብ
3️⃣ ሞናኮ :- 30 ነጥብ
ቀጣይ መርሐግብር ?
እሁድ - ናንትስ ከ ሞናኮ
እሁድ - ፒኤስጂ ከ ሴንት ኢቴን

Forwarded from Betika Ethiopia Official Channel
የቤቲካ የገና ስጦታ ተመልሷል!
ጨምሯል፣አድጓል፣ያንበሸብሻል!!
በየሳምንቱ ጓደኞቻችሁን በዕለተ ሰኞ በምንለቀው የፌስቡክ ፖስታችን ስር ታግ ያድርጉ፣ ይሸለማሉ!
በየሳምንቱ 5 አሸናፊዎች!
በየሳምንቱ ስማርት ስልክክክክክ እንዲሁም በመጨረሻም ለ2 ደንበኞች የ50,000 ብርርርር ሽልማት!! ሌሎችም ብዙ ስጦታዎች ከቤቲካ!
ለዚህ ሳምንት ፣ በየፌስቡክ ፖስታችን ስር ብቻ ያሉ ታግ የተደረጉ ቁጥሮች የሚመዘገቡ ይሆናል!
አሁኑኑ https://web.facebook.com/BetikaET ላይታግ ያድርጉ!
ቤቲካ የአሸናፊዎች ቤት!

Forwarded from HEY Online Market
-Mackbook Air M3 (2024)
16GM RAM
256GB SSD Storage
175,000 birr
Contact us :
0953964175 @heymobile
Facebook |Instagram |Telegram
@Heyonlinemarket
16GM RAM
256GB SSD Storage
175,000 birr
Contact us :
0953964175 @heymobile
Facebook |Instagram |Telegram
@Heyonlinemarket
የዛሬ ተጠባቂ ጨዋታዎች !
5:00 ቼልሲ ከ ሻምሮክ ሮቨርስ ( ኮንፈረንስ ሊግ )
5:00 ኢንተር ሚላን ከ ዩዴኔዜ
5:00 ቶተንሀም ከ ማንችስተር ዩናይትድ ( ካራባኦ ካፕ )
@tikvahethsport @kidusyoftahe
5:00 ቼልሲ ከ ሻምሮክ ሮቨርስ ( ኮንፈረንስ ሊግ )
5:00 ኢንተር ሚላን ከ ዩዴኔዜ
5:00 ቶተንሀም ከ ማንችስተር ዩናይትድ ( ካራባኦ ካፕ )
@tikvahethsport @kidusyoftahe
አርሰናል ከተጨዋቹ ጋር ይለያያል !
የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል በውድድር ዘመኑ መጨረሻ ከተከላካዩ ኬራን ቴርኒ ጋር እንደሚለያዩ ተገልጿል።
መድፈኞቹ ስኮትላንዳዊው የተከላካይ ስፍራ ተጨዋች በውሉ ውስጥ ያለውን ለአንድ አመት የመቀጠል አማራጭ ላለመጠቀም መወሰናቸውን ዘ አትሌቲክ ዘግቧል።
የ 27ዓመቱ የግራ መስመር ተጨዋች ኬራን ቴርኒ በአርሰናል ያለው ውል በአመቱ መጨረሻ ክረምት ላይ ይጠናቀቃል።
ተጫዋቹን ለማስፈረም የእንግሊዝ ክለቦች ፍላጎት እንዳላቸው ተጠቁሟል።