“ አርባምንጭ ስታዲየምን በ 1️⃣ አመት ለማጠናቀቅ ታቅዷል “ ሀብት አሰባሳቢ ኮሚቴው
“ ለግንባታው ወጪ 3️⃣ ቢልዮን ያስፈልጋል “
የአርባምንጭ አለም አቀፍ ስታዲየም ግንባታን በተመለከተ የግንባታው ሀብት አሰባሳቢ ኮሚቴ በዛሬው ዕለት ለሚዲያ አካላት ገለፃ አድርጓል።
በገለፃው ወቅት የአርባምንጭ አለም አቀፍ ስታዲየም አስፈላጊውን የካፍ መመዘኛ መስፈርት ተከትሎ የሲቪል ግንባታው 37% መድረሱ ተገልጿል።
የክልሉ መንግሥት በቅርበት እየተከታተለው እንደሆነ የተገለፀው ስታዲየሙ ለግንባታው 3️⃣ ቢልዮን ብር የሚገመት ወጪ እንደሚያስፈልገው ተነግሯል።
ስታዲየሙ ተገንብቶ ሲጠናቀቅ 30,000 ተመልካች የማስተናገድ አቅም እንደሚኖረው ሲጠቆም ግንባታውን በአንድ አመት ለማጠናቀቅ መታቀዱ ተገልጿል።
ኮሚቴው የሀብት ማሰባሰብ ስራውንም ከእሺ ሚዲያ እና ኮምኒኬሽን ጋር በጋራ ለመስራት በዛሬው ዕለት የመግባቢያ ውል ስምምነት ተፈራርሟል።
በቀጣይም :-
- በስፖንሰርሺፕ
- በማህበራዊ ሚዲያዎች
- በእግርኳስ እና ሩጫ ውድድሮች
- በቶምቦላ ሎተሪ
- በልገሳ
- በኮንሰርት እና ኪነ ጥበብ ስራዎች እንዲሁም ሌሎች መንገዶች የሀብት ማሰባሰብ ስራው እንደሚሰራ ተገልጿል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe

ዊሳም ቤን ያደር የእስር ትእዛዝ ተላለፈበት !
ፈረንሳዊው የሞናኮ የፊት መስመር ተጨዋች ዊሳም ቤን ያደር በፆታዊ ጥቃት ቀርቦበት በነበረው ክስ ጥፋተኛ ሆኖ መገኘቱ ተገልጿል።
በዚህም መሰረት ተጨዋቹ ቀጣዮቹን #ሁለት አመታት በእስር እንዲያሳልፍ ከፍርድ ቤት ትእዛዝ እንደተሰጠበት ተዘግቧል።
ከእስር ትእዛዙ በተጨማሪ የ 34ዓመቱ ተጨዋች ዊሳም ቤን ያደር 11,000 ዩሮ የገንዘብ ቅጣት እንደተጣለበት ተሰምቷል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
ፈረንሳዊው የሞናኮ የፊት መስመር ተጨዋች ዊሳም ቤን ያደር በፆታዊ ጥቃት ቀርቦበት በነበረው ክስ ጥፋተኛ ሆኖ መገኘቱ ተገልጿል።
በዚህም መሰረት ተጨዋቹ ቀጣዮቹን #ሁለት አመታት በእስር እንዲያሳልፍ ከፍርድ ቤት ትእዛዝ እንደተሰጠበት ተዘግቧል።
ከእስር ትእዛዙ በተጨማሪ የ 34ዓመቱ ተጨዋች ዊሳም ቤን ያደር 11,000 ዩሮ የገንዘብ ቅጣት እንደተጣለበት ተሰምቷል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
ሩበን አሞሪም ኦልድትራፎርድን ይጎበኛሉ !
አዲሱ የማንችስተር ዩናይትድ ዋና አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ዛሬ ኦልድትራፎርድ ስታዲየምን እንደሚጎበኙ ተገልጿል።
አሰልጣኙ በኦልድትራፎርድ የፎቶ ጊዜ እንደሚኖራቸው ሲገለፅ ለመጀመሪያ ጊዜ ከክለቡ ሚዲያ ጋር ቃለ ምልልስ ያደርጋሉ ተብሎም እንደሚጠበቅ ተነግሯል።
ፖርቹጋላዊው አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም የስራ ፍቃዳቸውን በሚቀጥሉት 48 ሰዓታት እንደሚያገኙ ተዘግቧል።

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሁሉንም ታላላቅ ሊጎች ለሁላችንም በታላቅ ቅናሽ ከዲኤስቲቪ!
ሁሉንም ታላላቅ ሊጎች፣ ሁሉንም የቡድን ወኔ፣ ሁሉንም ትንታኔዎች ... ሁሉም በዲኤስቲቪ!
ደንብና ሁኔታዎች ተፈፀሚነት አላቸው! ለበለጠ መረጃ
👇
www.dstv.com/en-et
ዲኤስቲቪ ያስገቡ ፣ ደንበኝነትዎን ያራዝሙ!
👇
https://bit.ly/3RFtEvh
#DStvEthiopia #ሁሉምያለውእኛጋርነው

TIKVAH-SPORT
የማድሪድ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል❓ በአሰልጣኝ ካርሎ አንቾሎቲ የሚሰለጥነው የላሊጋው ክለብ ሪያል ማድሪድ የወርሀ ጥቅምት የወሩ ምርጥ ተጨዋች #አምስት እጩዎችን ይፋ አድርገዋል። በዚህም መሰረት :- ⏩ ቪንሰስ ጁኒየር ⏩ አንቶኒዮ ሩዲገር ⏩ ቫልቬርዴ ⏩ ሉካ ሞድሪች እና ⏩ ኤድዋርዶ ካማቪንጋ የወርሀ ጥቅምት የሪያል ማድሪድ ወሩ ምርጥ ተጨዋች እጩ ሆነው መቅረብ ችለዋል። …
የማድሪድ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ታውቋል !
በአሰልጣኝ ካርሎ አንቾሎቲ የሚሰለጥነው የላሊጋው ክለብ ሪያል ማድሪድ የወርሀ ጥቅምት የወሩ ምርጥ ተጨዋቻቸውን ይፋ አድርገዋል።
በዚህም መሰረት ብራዚላዊው የፊት መስመር ተጨዋች ቪንሰስ ጁኒየር የወርሀ ጥቅምት የሪያል ማድሪድ ወሩ ምርጥ ተጨዋች በመሆን መመረጥ ችሏል።
ቪንሰስ ጁኒየር በወሩ ለሪያል ማድሪድ ባደረጋቸው አምስት ጨዋታዎች አምስት ግቦችን ማስቆጠር ችሏል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe

“ እንደ ዩናይትድ አይነት ክለብ የለም “ ኡጋርቴ
ዩራጓዊው የማንችስተር ዩናይትድ አማካይ ማኑኤል ኡጋርቴ በክለቡ ለረጅም ጊዜ የመቆየት ፍላጎት እንዳለው ተናግሯል።
“ ማንችስተር ዩናይትድ ትልቅ ክለብ መሆኑን አውቅ ነበር “ የሚለው ማኑኤል ኡጋርቴ ነገርግን እዚህ ስትሆን የሚያስደንቅ ነው እንደ ማንችስተር ዩናይትድ አይነት ክለብ የለም “ ብሏል።
ተጨዋቹ አክሎም በቀጣይ በማንችስተር ዩናይትድ ቤት ለረጅም ጊዜ መቆየት እንደሚፈልግ እና ክለቡ እንደ ቤቱ እንደሚሰማው ገልጿል።

ማርቲኔዝ ከአርጀንቲና ስብስብ ውጪ ሆነ !
የማንችስተር ዩናይትዱ የተከላካይ ስፍራ ተጨዋች ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ በጉዳት ምክንያት ከአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን ስብስብ ውጪ መሆኑ ተገልጿል።
ተጨዋቹ ብሔራዊ ቡድኑን በመልቀቅ ወደ ክለቡ ማንችስተር ዩናይትድ እንደሚመለስ ተገልጿል።
ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ በቀጣይ በማንችስተር ዩናይትድ የህክምና ቡድን ግምገማ እንደሚደረግለት ተዘግቧል።

አንጋፋው ተጫዋች መጫወቱን ሊቀጥል ነው !
ጃፓናዊ አንጋፋ ተጨዋች ካዙዮሺ ሚዩራ በሚቀጥለው የውድድር ዘመን ለክለቡ ሱዙካ መጫወቱን መቀጠል እንደሚፈልግ አሳውቋል።
ጃፓናዊው የፊት መስመር አጥቂ ካዙዮሺ ሚዩራ በሚቀጥለው የካቲት ወር 58ዓመት የሚሞላው ይሆናል።
የቀድሞ የጂኖኣ የፊት መስመር አጥቂ ካዙዮሺ ሚዩራ የሚቀጥለው የውድድር አመት በተጨዋችነት ያሳለፈው 40ኛ የውድድር ዘመኑ በመሆን ይመዘገባል።
ካዙዮሺ ሚዩራ በእግር ኳስ ህይወቱ እስካሁን ከአስራ ስድስት በላይ ለሚሆኑ ክለቦች ተሰልፎ መጫወት ችሏል።

“ ፌዴሪኮ ኬሳ የት እንዳለ ማወቅ አለብን “ ካሳኖ
የቀድሞ ጣልያናዊ ተጨዋች አንቶኒዮ ካሳኖ ፍሬድሪኮ ኬሳ በሊቨርፑል ቤት ምን እየገጠመው እንዳለ ማወቅ አለብን በማለት ተናግሯል።
“ ኬሳ ላይ ምን እየተካሄደ ነው ? “ ሲል የጠየቀው ካሳኖ ከአመታት በፊት ምርጥ የነበረው ተጨዋች አሁን የት እንዳለ አናውቅም ሲል ተደምጧል።
ካሳኖ አክሎም ኬሳ በፕርሚየር ሊጉ አስር ደቂቃም እንኳን ሲጫወት አለመስተዋሉ በጉዳት ብቻ ላይሆን ይችላል የሚል ጥርጣሬ እንዳሳደረበት ጠቁሟል።
“ ፍሬድሪኮ ኬሳ የጣልያን ምርጡ ተጨዋች ነው ስለዚህ ስለሁኔታው ማወቅ አለብን “ ሲል የቀድሞ ተጨዋቹ አሳስቧል።
የቀድሞ ተጨዋቹ ቀጥሎም “ እሱን ሳናየው ሁለት ወር ሆነን “ ያለ ሲሆን ሁኔታውን “ የሚያሳፍር “ ሲል ገልፆታል።

Forwarded from HEY Online Market
Tab A9+ , 128GB, 29,999 Birr
Tab A8, 64GB , 31,000 Birr
Tab S6 lite, 64GB, 40,000 Birr
Contact us:
0936222222 @heymobile1
0925927457 @eBRO4
@Heyonlinemarket
Tab A8, 64GB , 31,000 Birr
Tab S6 lite, 64GB, 40,000 Birr
Contact us:
0936222222 @heymobile1
0925927457 @eBRO4
@Heyonlinemarket
" ሲቲ ሁሉንም ዋንጫዎች የማሸነፍ ከፍተኛ እድል አለው " አጉዌሮ
የቀድሞ አርጀንቲናዊ ተጨዋች ሰርጂዮ አጉዌሮ ማንችስተር ሲቲ በውድድር አመቱ ሁሉንም የሚሳተፍባቸው ዋንጫዎች የማሸነፍ ከፍተኛ እድል እንዳለው ገልጿል።
አጉዌሮ በንግግሩ "እኔ እንደማስበው ማንችስተር ሲቲ ዘንድሮ ሁሉንም ዋንጫዎች ሊያሸንፉ የሚችሉበት እድል ከፍተኛ ነው።" ሲል ተደምጧል።
የቀድሞ የክለቡ ተጨዋች አያይዞም ይሄ የሚወሰነው የቡድኑ ተጨዋቾች ባላቸው የአሸናፊነት ስነ ልቦና ላይ መሆኑን ተናግሯል።
ማንችስተር ሲቲዎች በውድድር ዘመኑ ለፕርሚየር ሊግ ፣ ሻምፒየንስ ሊግ ፣ ኤፌ ካፕ እና አለም ክለቦች ዋንጫ ውድድሮች ይፋለማሉ።

የዌስትሀም ፍፁም ቅጣት ምት ስህተት ነበር ተባለ !
ማንችስተር ዩናይትድ በዌስትሀም ዩናይትድ በተሸነፈበት ጨዋታ በመጨረሻ ደቂቃ በቫር የተሰጠበት ፍፁም ቅጣት ምት ስህተት እንደነበር ተገልጿል።
የፕርሚየር ሊጉ ዳኞች ማህበር ሰብሳቢ ሀዋርድ ዌብ ዌስትሀም ዩናይትድ በጨዋታው የተሰጠው ፍፁም ቅጣት ምት ስህተት ነበር በማለት ማመናቸው ተናግረዋል።
የጨዋታው ውጤት በጫና ወስጥ ለነበሩት የማንችስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግ መሰናበት ምክንያት እንደነበር አይዘነጋም።

"ዴቪድ ኩት ተገቢ ነገር አላደረገም" ማይክ ዲን
የቀድሞ የፕርሚየር ሊጉ ዳኛ ማይክ ዲን እንግሊዛዊው ዳኛ ዴቪድ ኩት ራሳቸውን ተገቢ ባልሆነ ሁኔታ ውስጥ እንዳስገቡ ተናግረዋል።
"በዳኝነት ሙያ ውስጥ ለምታደርጋቸው እያንዳንዱ ነገሮች ጥንቃቄ ልታደርግ ይገባል" ያሉት ማይክ ዲን "ዴቪድ ኩት ራሱን አላስፈላጊ በሆነ ነገር ውስጥ አስገብቷል" ብሏል።
የቀድሞው ዳኛ ከክስተቱ በኋላ ዴቪድ ኩት በምን አይነት ሁኔታ ውስጥ እንደሚገኝ ለመጠየቅ መልእክት እንደላኩለት በመግለፅ "እሱ በዚህ ሰአት ምንም ማለት እንደማይችል ነግሮኛል" ብለዋል።

"አርሰናልንም ሆነ አርቴታን የመጉዳት ፍላጎት አልነበረኝም" ኦባሚያንግ
ጋቦናዊው ተጨዋች ፔር ኤምሪክ ኦባሚያንግ በቀድሞ ክለቡ አርሰናል በነበረው ቆይታ ከአሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ጋር በተደጋጋሚ ግጭት ውስጥ ገብቶ እንደነበር ተናግሯል።
ኦባሚያንግ ምን አለ ?
- "አርቴታ በኔ ስነ ምግባር ደስተኛ አልነበረም እሱ ሚያስበው ከበስተጀርባ መጥፎ ነገር እንደማደርግ ነው ፣ ነገር ግን እኔ እርሱ ላይ ይሄን አላደረግኩም።
- አርቴታ ብዙ ጊዜ በቁጣ ይጮህብኝ ነበር ፣ ሆኖም ነገሮች እንዳይባባሱ በሚል እኔ ለእሱ ምላሽ አልሰጥም ነበር።
- አርቴታ ለተጨዋቾቹ አርአያ ልሆን ሲገባኝ መጥፎ ነገሮችን ለተጨዋቾች እያስተማርኩ እንደሆነ ለብዙ ጊዜያት ይነግረኝ ነበር።
- በ 2021 በሊጉ ከቶተንሀም ጋር ካለብን ጨዋታ በፊት ባደርግነው ልምምድ አርፍጄ ነበር የተገኘሁት ይሄም አርቴታን በእጅጉ ብስጭት ውስጥ ከቶት ነበር።
- በዚህ ድርጊቴ አርቴታ እኔን ከጨዋታው ውጪ አድርጎኝ ነበር ፣ ሆኖም እኔ ወደ ልምምድ ስሄድ ያረፈድኩት የመኪና አደጋ አጋጥሞኝ ስለነበር ነው።
- ከአርሰናል ጋር ስለያይ አርቴታንም ሆነ ክለቡን መጉዳት አልፈለኩም ፣ ላደረኳቸው ነገሮች ሁሉ ሀላፊነቱን እወስዳለሁ።" ብሏል።
ፔር ኤምሪክ ኦባሚያንግ በአሁኑ ሰአት በሳውዲ አረቢያው ክለብ አል ቃድሲያ በመጫወት ላይ ይገኛል።

ስቴቨን ጄራርድ በሀላፊነት ይቀጥላል !
የሳውዲ አረቢያው ክለብ አል ኢትፋቅ ዋና አሰልጣኝ ስቲቭን ጄራርድ በክለቡ ሀላፊነት እንደሚቀጥል በይፋ ተገልጿል።
አል ኢትፋቅ እያስመዘገበ የሚገኘውን ደካማ ውጤት ተከትሎ ስቴቨን ጄራርድ ከሀላፊነት ሊነሳ ይችላል የሚሉ ዘገባዎች ሲወጡ ነበር።
የአል ኢትፋቅ ሀላፊዎች ካደረጉት ስብሰባ በኋላ ከክለቡ ምክትል አሰልጣኝ እና ስፖርቲንግ ዳይሬክተር ጋር ለመለያየት መወሰናቸውን አሳውቀዋል።
ሀላፊዎቹ በቀጣይ ከአሰልጣኝ ስቴቨን ጄራርድ እና ቡድኑ ጎን ለመቆም መወሰናቸውን ይፋ አድርገዋል።
ክለቡ በሊጉ ከመሪው አል ሂላል በ 1️⃣7️⃣ ነጥቦች በመራቅ 1️⃣1️⃣ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል።

"ቭላሆቪች የጁቬንቱስ ችግር ነው" ፋቢዮ ካፔሎ
የቀድሞ ጣልያናዊ አሰልጣኝ ፋቢዮ ካፔሎ የሴርያው ክለብ ጁቬንቱስ በአስደናቂ መሻሻል ውስጥ እንደሚገኙ ተናግረዋል።
"ጁቬንቱስ በቲያጎ ሞታ ስር የሚታይ ለውጥ ላይ ነው" ያሉት ፋቢዮ ካፔሎ ክለቡ ዘንድሮ የሴርያውን ዋንጫ የማሳካት ከፍተኛ እድል እንዳለው ገልፀዋል።
የቀድሞ አሰልጣኙ አክለውም የክለቡ ብቸኛ ችግር ዱሳን ቭላሆቪች መሆኑን በመግለፅ "እሱ ሳጥን ውስጥ የሚገኙ እድሎችን ወደ ግብ መቀየር የሚችል ተጨዋች አይደለም" ብለዋል።

Forwarded from WANAW SPORT
🤩 እንኳን ለ2017 ዓ ም አንደኛ ሊግ የውድድር ዘመን አደረሳችሁ! 🤩
📌 ዋናው የስፖርት ትጥቅ አምራች ለ2017 ውድድር የሚሆኑ በፋሽናቸው እና በምቾታቸው ተመራጭ የሆኑ የስፖርት ትጥቆችን አዘጋጅቶ ይጠብቃቹሃል።
👉🏾 1 ሙሉ Home & Away ትጥቅ ከነካሶተኒው #በ1199_ብር ሲገዙ፦
• 2 የአሰልጣኝ ስታፍ ፖሎ ቲሸርት በነፃ፣
• 1 ባንዲራ በነፃ፣
• ነፃ ያልተገደበ የዲዛይን ምርጫ፣ ከነፃ ዴሊቨሪ አገልግሎት ጋር ያገኛሉ።
Call us!
📞 8289
📞 +251901138283
📞 +251910851535
📞 +251913586742
🤖 Wanaw Bot
Follow Us
Website | Instagram | Facebook | TikTok | X | Youtube | Telegram
🏅 ዋናው ወደፊት...

💫ከዳር እስከ ዳር አስተማማኙን ኔትወርካችንን እያሰፋን ወደ እናንተ እየቀረብን ነው!🙌
🔥 ይጋብዙ ፣ ይሸለሙ 🔥
ከእናንተ የሚጠበቀው የሳፋሪኮም መስመራችሁን በመጠቀም ከላይ የተጠቀሱትን ቅደም ተከተሎች መተግበር ነው🫰🏽
ያስተውሉ 👉🏽 በእርስዎ ጋባዥነት የሚቀላቀለው ሰው ቁጥር ሲጨምር የሽልማቱም መጠን እየጨመረ ይሄዳል 😱 እንዲሁም ተጋባዦቻችሁ ገፁን ከተቀላቀሉ በኃላ “back” የሚለውን ተጭነው “check subscription” እንዲያደርጉ ያሳስቡ 💥
የቴሌግራም ቻናላችን 👉🏽 https://www.tg-me.com/Safaricom_Ethiopia_PLC
የቴሌግራም ቦታችን👉🏽 https://www.tg-me.com/official_safaricomet_bot
መልካም እድል 🎁
#MPESASafaricom #SafaricomEthiopia #1Wedefit
#Furtheraheadtogether

"ሳላህ ባሎን ዶር ይገባዋል" ሮበርት ፒሬስ
የቀድሞ ፈረንሳዊ ተጨዋች ሮበርት ፒሬስ ግብፃዊው የቀዮቹ የፊት መስመር ተጨዋች መሐመድ ሳላህ ባሎን ዶርን ማሸነፍ የሚገባው ተጨዋች እንደሆነ ተናግሯል።
"ሳላህ ባሎን ዶር ይገባዋል" ሲል የተደመጠው ፒሬስ "እሱ በፕርሚየር ሊጉ ታሪክ የታየ ምርጡ አፍሪካዊ ተጨዋች ነው" በማለት ተናግሯል።
ባለፉት ጥቂት አመታት ሳላህ ካሳካቸው ነገሮች አንፃር ባሎን ዶርን ባያሸንፍ እንኳ በምርጥ ተጨዋቾች ዝርዝር ውስጥ መካተት ነበረበት ያለው ፒሬስ "ነገር ግን ይሄ አለመሆኑ ያስገርማል" ብሏል።

ኢንተር ሚላን ሁለተኛ ቡድን ሊገነባ ነው !
የጣልያኑ ክለብ ኢንተር ሚላን በሚቀጥለው የውድድር ዘመን ከዋናው ቡድን በተጨማሪ አዲስ ቡድን ለመመስረት ማሰቡ ተገልጿል።
ኢንተር ሚላን የሚመሰርተው አዲስ ቡድን በሚቀጥለው የውድድር ዘመን በጣሊያን ሴሪ ሲ እንደሚወዳደር ተነግሯል።
የክለቡ ውሳኔ ለዋናው ቡድን የሚያድጉ ተጨዋቾች ትልቅ ፉክክር ባለው ውድድር ላይ በደንብ አድገው እንዲመጡ እንዲረዳቸው መሆኑ ተዘግቧል።
ከዚህ በፊት ጁቬንቱስ ፣ አታላንታ እና ኤሲ ሚላን ተጨማሪ ቡድን ያላቸው ክለቦች መሆናቸው ተገልጿል።