Telegram Web Link
የጨዋታ አሰላለፍ !

8:30 ዌስትሀም ከ ቼልሲ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
“ ሁሉም የማንችስተር ዩናይትድን ውድቀት ይፈልጋል “ ቴንሀግ

የማንችስተር ዩናይትዱ ዋና አሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግ ከክለቡ ቦርድ ድጋፍ እንዳላቸው እንደሚሰማቸው እና በጋራ መፋለም እንደሚገባ ገልፀዋል።

“ ከቦርዱ ድጋፍ እንዳለ ይሰማኛል አዲስ የውድድር ዘመን ነው ፤ በቀጣይ በጋራ እንደገና ለዋንጫዎች እንፋለማለን።“ ሲሉ አሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግ ተናግረዋል።

“ ሁሉም ሰው የማንችስተር ዩናይትድን መውደቅ ይፈልጋል “ የሚሉት ኤሪክ ቴንሀግ “ ይህንን ማሸነፍ የምንችለው በውጤት ብቻ ነው እንደ ቡድን ሃላፊነት አለብን " ሲሉ አሳስበዋል።

ስለ ምሽቱ የክሪስታል ፓላስ ጨዋታ ያነሱት አሰልጣኙ “ ከባድ ጨዋታ ይሆናል ነገርግን ለመጋፈጥ የምንፈልገው ፈተና ነው ዝግጁ መሆን አለብን “ ብለዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
“ ዋና አላማችን ቡድኑን መገንባት ነው “ ኢንዞ ማሬስካ

የሰማያዊዎቹ ዋና አሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካ በአሁኑ ሰዓት አላማቸው ቡድኑን መገንባት መሆኑን ገልፀዋል።

" ጥሩ የውድድር አመት ጅማሮ ነው አስፈላጊው ነገር የቡድን ግንባታው ነው አሁን አላማችን እሱ ነው።" ሲሉ አሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካ ገልጸዋል።

“ ለዛሬው ጨዋታ ምርጡን ቡድን አስገብተናል “ ያሉት አሰልጣኙ “ ዌስትሀም ከጨዋታ ጨዋታ እየተሻሻለ ነው የሚገኘው " በማለት ስለ ተጋጣሚያቸው ተናግረዋል።

" ጄደን ሳንቾ ከብዙ ችግሮች በኋላ የተወሰነ ፍቅር ያስፈልገዋል እዚህ ከመጣ ጀምሮ ከእኛ ጋር ጥሩ ስራ እየሰራ ነው።" ማሬስካ

ዌስትሀም ዩናይትድ በዘንድሮው የውድድር ዘመን በሜዳው ያደረጋቸውን ሁለት ጨዋታዎች ሲሸነፍ ሁለት ግቦች አስቆጥሮ አምስት ጎሎች አስተናግዷል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
4'  ዌስትሀም 0 - 1 ቼልሲ

ጃክሰን

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
18 '  ዌስትሀም 0 - 2 ቼልሲ

                  ጃክሰን

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
የእረፍት ሰዓት !

ቼልሲ ከዌስትሀም ዩናይትድ ጋር እያደረጉ የሚገኙትን ጨዋታ 2ለ0 በሆነ ውጤት እየመሩ ወደ መልበሻ ቤት አምርተዋል።

የሰማያዊዎቹን የመሪነት ግቦች ኒኮላስ ጃክሰን 2x ማስቆጠር ችሏል።

🟨 የቢጫ ካርድ የተመለከቱ ተጫዋቾች እነማን ናቸው ?

- በመጀመሪያው አጋማሽ በቼልሲ በኩል ዊስሌይ ፎፋና የማስጠንቀቂያ ካርድ ተመልክቷል።

የጨዋታው የኳስ ቁጥጥር ምን ይመስላል ?

- በመጀመሪያው አጋማሽ ቼልሲ 52% - 48% የኳስ ቁጥጥር ብልጫ ነበራቸው።

የጨዋታውን አጫጭር ቪዲዮች እና ጎሎች በጎል ቻናላችን መመልከት ይችላሉ።

የጎል ቻናላችን 👉 https://www.tg-me.com/+rbdEU4UaEdQxYWFk

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
ይገምቱ ይሸለሙ

የሊቨርፑል እና በርንማውዝን ጨዋታ ውጤት ገምተው በትክክል ላወቁ ሶስት ቤተሰቦቻችን የአንድ መቶ ብር ካርድ የምንሸልምዎ ይሆናል።

የውድድሩ ህጎች ምን ይመስላሉ ?

√ ተሳታፊዎች ግምቶቻቸውን ከዚህ ፖስት ስር ባለው የሀሳብ መስጫ ሳጥን #ብቻ ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል።

√ ኤዲት የተደረጉ ምላሾች በፍፁም ተቀባይነት አይኖራቸውም።

√ ግምትዎን መላክ የሚቻለው እስከ 11:00 ሰዓት ብቻ ነው።

መልካም ዕድል !

@tikvahethsport    
46 '  ዌስትሀም 0 - 3 ቼልሲ

                  ጃክሰን
ፓልመር

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
የጨዋታ አሰላለፍ !

11:00 ሊቨርፑል ከ በርንማውዝ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
ሰማያዊዎቹ ድል አድርገዋል !

በእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የአምስተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ቼልሲ ከዌስትሀም ዩናይትድ ጋር ያደረገውን ጨዋታ 3ለ0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።

የቼልሲን የማሸነፊያ ግቦች ኒኮላስ ጃክሰን 2x እና ኮል ፓልመር ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል።

ቼልሲ በመጀመሪያው አጋማሽ እየመሩ በወጡበት ባለፉት ሀያ ስምንት የሊግ ጨዋታዎች አልተሸነፉም ለመጨረሻ ጊዜ የተሸነፉት በዌስትሀም ነበር።

ኮል ፓልመር በ 2024 ከየትኛውም የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ተጨዋች በበለጠ ሀያ ሰባት የግብ አስተዋጽኦ ማድረግ ችሏል።

ኮል ፓልመር በሊጉ ለቼልሲ ባደረጋቸው ሰላሳ ስምንት ጨዋታዎች ሰላሳ ዘጠኝ የግብ አስተዋጽኦ ማድረግ ችሏል።

ኒኮላስ ጃክስን በዚህ አመት ባደረጋቸው አምስት የሊግ ጨዋታዎች አራት ግቦች አስቆጥሮ ሁለት አመቻችቶ ማቀበል ችሏል።

የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?

2️⃣ኛ ቼልሲ :- 10 ነጥብ
1️⃣4️⃣ኛ ዌስትሀም :- 4 ነጥብ

ቀጣይ መርሐ ግብር ?

ቅዳሜ ቼልሲ ከ ብራይተን

ቅዳሜ ብሬንትፎርድ ከ ዌስትሀም

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
ወልቂጤ ከተማ ስድስት ነጥቦች ይቀነሱበታል !

የወልቂጤ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ለአዲሱ የውድድር ዘመን የሚጠበቅበትን ህጋዊ መስፈርት አለሟሟላቱን ተከትሎ የስድስት ነጥብ ቅጣት ይጠብቃቸዋል።

ወልቂጤ ከተማ ተገቢውን የምዝገባ ሂደት ( ክለብ ላይሰንሲግ ) ባለሟሟላታቸውን እና በውድድሩ ያልተመዘገበ ቡድን ወደ ሜዳ መግባት #አለመቻሉን ተከትሎ ጨዋታው ሳይደረግ ቀርቷል።

በአሁን ሰዓት ከ መቻል ጋር መርሐ ግብራቸውን ማከናወን የነበረባቸው ወልቂጤ ከተማዎች ፎርፌ ተሰጥቶባቸዋል።

የወልቂጤ ተጋጣሚ የነበሩት መቻል ዋና አሰልጣኝ ገብረ ክርስቶስ " ለሊጉ ጥሩ ገፅታን አያሳይም " ሲሉ ሁነቱን ገልፀውታል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
አሸናፊዎች ተለይተዋል።

የቼልሲ እና ዌስትሀምን ጨዋታ ትክክለኛ ምላሽ ቀድመው የሰጡት ከስር የተገለፁት የቤተሰባችን አባላት ናቸው።

ትክክለኛ ምላሽ የሰጡትን በመፈለጉ ሂደት የተዘለለ እና ያልታየ ካለ ማሳወቅ ይቻላል። Edit የተደረገ መልስ ተቀባይነት አይኖረውም።

ስጦታ የሚበረከትላቸው ቀድመው የመለሱ ሶስት አሸናፊዎች ብቻ ናቸው።

1️⃣@Hailepa10
2️⃣@smokealchemist
3️⃣@Sitota5

@tikvahethsport
6 '

ሊቨርፑል 0-0 በርንማውዝ

- በርንማውዝ አስቆጥረውት የነበረው ግብ ከጨዋታ ውጪ በሚል በቫር ተሽሯል።

ቶተንሀም 0-1 ብሬንትፎርድ

               ምቤሞ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
12 '

ሊቨርፑል 0-0 በርንማውዝ

ቶተንሀም 1-1 ብሬንትፎርድ

ሶላንኬ               ምቤሞ

ፉልሀም 1-0 ኒውካስል ዩናይትድ

ሄሚኔዝ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
23 '

ሊቨርፑል 0-0 በርንማውዝ

ቶተንሀም 1-1 ብሬንትፎርድ

ሶላንኬ               ምቤሞ

ፉልሀም 2-0 ኒውካስል ዩናይትድ

ሄሚኔዝ
ስሚዝ ሮው

ሌስተር 0-1 ኤቨርተን

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
26'

ሊቨርፑል 1-0 በርንማውዝ

ድያዝ

ቶተንሀም 1-1 ብሬንትፎርድ

ሶላንኬ               ምቤሞ

ፉልሀም 2-0 ኒውካስል ዩናይትድ

ሄሚኔዝ
ስሚዝ ሮው

ሌስተር 0-1 ኤቨርተን

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
እረፍት

በአሁን ሰዓት እየተደረጉ የሚገኙ የጀርመን ቡንደስሊጋ እና ሌሎች ጨዋታዎችን አጫጭር ቪዲዮች እና ጎሎች በጎል ቻናላችን መመልከት ይችላሉ።

የጎል ቻናላችን 👉 https://www.tg-me.com/+rbdEU4UaEdQxYWFk

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
ይገምቱ ይሸለሙ

የጁቬንቱስ እና ናፖሊን ጨዋታ ውጤት ገምተው በትክክል ላወቁ ሶስት ቤተሰቦቻችን የአንድ መቶ ብር ካርድ የምንሸልምዎ ይሆናል።

የውድድሩ ህጎች ምን ይመስላሉ ?

√ ተሳታፊዎች ግምቶቻቸውን ከዚህ ፖስት ስር ባለው የሀሳብ መስጫ ሳጥን #ብቻ ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል።

√ ኤዲት የተደረጉ ምላሾች በፍፁም ተቀባይነት አይኖራቸውም።

√ ግምትዎን መላክ የሚቻለው እስከ 1:00 ሰዓት ብቻ ነው።

መልካም ዕድል !

@tikvahethsport    
2024/09/28 21:36:37
Back to Top
HTML Embed Code: