" ቤሊንግሀም ሀያ አመቱ መሆኑን ላምን አልችልም " ሞሪንሆ
ፖርቹጋላዊው አሰልጣኝ ጆዜ ሞሪንሆ እንግሊዛዊው ተጨዋች ጁድ ቤሊንግሀም በወጣት እድሜው እያደረገ የሚገኘው ነገር እጅግ እንዳስደነቃቸው በሰጡት አስተያየት ገልጸዋል።
" ቤሊንግሀም ሀያ አመቱ ብቻ መሆኑን ለማመን አልችልም " በማለት የገለፁት አሰልጣኝ ጆዜ ሞሪንሆ እሱ በዚህ የውድድር አመት ከምርጥ #ሁለት ተጨዋቾች አንዱ ነው ብለዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe

ከጨዋታው በፊት ምን ተባለ ?
ተጠባቂው የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ፍፃሜ ጨዋታ ከመጀመሩ አስቀድሞ የተለያዩ አስተያየቶች በመሰጠት ላይ ይገኛሉ።
- አሰልጣኝ ካርሎ አንቾሎቲ በሰጡት አስተያየት " በጨዋታው የቆሙ ኳሶችን ለመጠቀም ዝግጅት አድርገናል።"በማለት ተናግረዋል።
- የዶርትመንዱ አሰልጣኝ ኤዲን ቴርዚች በበኩላቸው " የጨዋታ አሰላለፋችንን እንደ ሁኔታው እንቀያይራለን የመጀመሪያ ደቂቃዎች ለእያ ወሳኝ ናቸው ነገርግን ሙሉ ጨዋታው ላይ ማተኮር አለብን።" ብለዋል።
- ቴሪ ሄንሪ :- " ይህ ቡድን ለእኔ የቪንሰስ ጁኒየር ነው እሱ በአሁን ሰዓት የአለም ምርጡ ተጨዋች ነው። "
- ጄሚ ካራገር :- " ቪንሰስ ጁኒየር በአሁን ሰዓት የአለማችን ምርጡ ተጨዋች ነው ብዬ አስባለሁ። "

የእረፍት ሰዓት !
በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ፍፃሜ ሪያል ማድሪድ ከቦርስያ ዶርትመንድ ጋር እያደረጉ የሚገኙትን ጨዋታ 0ለ0 በሆነ አቻ ውጤት ወደ መልበሻ ቤት አምርተዋል።
- በመጀመሪያው አጋማሽ ዶርትመንድ ሶስት ኢላማውን የጠበቀ ሙከራ ሲያደርግ ሪያል ማድሪድ ምንም ኢላማውን የጠበቀ የግብ ሙከራ ማድረግ ሳይችል ቀርቷል።
🟨 የቢጫ ካርድ የተመለከቱ ተጫዋቾች እነማን ናቸው ?
- በመጀመሪያው አጋማሽ በሪያል ማድሪድ በኩል ቪንሰስ ጁኒየር እንዲሁም በዶርትመንድ በኩል ማርሴል ሳቢትዘር እና ሽሎተርቤክ የማስጠንቀቂያ ካርድ ተመልክተዋል።
⚽ የጨዋታው የኳስ ቁጥጥር ምን ይመስላል ?
- በመጀመሪያው አጋማሽ ሪያል ማድሪድ 64% - 36% የኳስ ቁጥጥር ብልጫ ነበራቸው።