Telegram Web Link
ይገምቱ ይሸለሙ

የማንችስተር ዩናይትድ እና ኒውካስልን ጨዋታ ውጤት ገምተው በትክክል ላወቁ ሶስት ቤተሰቦቻችን የአንድ መቶ ብር ካርድ የምንሸልምዎ ይሆናል።

የውድድሩ ህጎች ምን ይመስላሉ ?

√ ተሳታፊዎች ግምቶቻቸውን ከዚህ ፖስት ስር ባለው የሀሳብ መስጫ ሳጥን #ብቻ ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል።

√ ኤዲት የተደረጉ ምላሾች በፍፁም ተቀባይነት አይኖራቸውም።

√ ግምትዎን መላክ የሚቻለው እስከ 5:00 ሰዓት ብቻ ነው።

🔴 ይነበብ

አንድ የቤተሰባችን አባል ግምት ማስቀመጥ የሚችለው #አንዴ ብቻ ነው። ከአንድ ጊዜ በላይ የመለሰ ቤተሰባችን ሽልማት አይደርሰውም።

መልካም ዕድል !

@tikvahethsport    
“ ዩናይትድ የሾመኝ ሀሳብ ስላለኝ ነው “ አሞሪም

የማንችስተር ዩናይትዱ ዋና አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም የውጤት ማጣት አጨዋወታቸውን እንደማያስቀይራቸው ገልጸዋል።

" በውጤት ላይ ተመስርተህ አጨዋወትህን የምትቀይር ከሆነ ይሄ የአሰልጣኝ መጨረሻ ነው “ ሲሉ አሰልጣኙ ተናግረዋል

“ የማንችስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ሆኜ የተሾምኩት ባለኝ ሀሳብ እና የአጨዋወት ዘይቤ ነው “ ሲሉ ሩበን አሞሪም አስረድተዋል።

ስለ ራሽፎርድ መመለስ የተጠየቁት አሰልጣኙ “ በየሳምንቱ ውሳኔ እወስናለሁ በዚህ ሰዓት ራሽፎርድ አብሮን ይሆናል “ ሲሉ መልሰዋል።

“ በ መርሐግብር መደራረብ ምክንያት ነገሮች ከጠበቅነው በላይ አስቸጋሪ ሆነውብናል ለልምምድ በቂ ጊዜ አላገኘንም አሁን በቂ ጊዜ ይኖረናል።" አሞሪም

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
13 '

ኢፕስዊች ታውን 1-0 ቼልሲ

ዴላፕ

አስቶን ቪላ 0-1 ብራይተን

አዲንግራ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
4 '

ማንችስተር ዩናይትድ 0-1 ኒውካስል

አይሳክ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
19'

ማንችስተር ዩናይትድ 0-2 ኒውካስል

                          አይሳክ
ጆኢሊንተን

35 ' ኢፕስዊች ታውን 1-0 ቼልሲ

ዴላፕ            

አስቶን ቪላ 0-1 ብራይተን

                   አዲንግራ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
እረፍት

ኢፕስዊች ታውን 1-0 ቼልሲ

ዴላፕ            

አስቶን ቪላ 1-1 ብራይተን

ዋትኪንስ                   አዲንግራ

39 ' ማንችስተር ዩናይትድ 0-2 ኒውካስል

                          አይሳክ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
ሩበን አሞሪም የተጨዋች ቅያሬ አደረጉ !

ማንችስተር ዩናይትድ በሜዳው እያደረገ የሚገኘውን ጨዋታ በኒውካስል ዩናይትድ 2ለ0 በሆነ ውጤት እየተመራ ይገኛል።

አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ገና በሰላሳኛው ደቂቃ የተጨዋች ቅያሬ ለማድረግ ተገደዋል።

አሰልጣኙ ኮቢ ማይኖን በጆሽዋ ዚርኪዜ ቀይረው አስገብተዋል።

ኔዘርላንዳዋው አጥቂ ጆሽዋ ዚርኪዜ በተጠባባቂ ወንበር ለመቀመጥ ፍቃደኛ ባለመሆን ሜዳውን ለቆ ሲወጣ ተስተውሎ ነበር።

በኋላም ጆሽዋ ዚርኪዜ ወደ ሜዳው ተመልሶ በተጠባባቂ ወንበር ላይ ተቀምጧል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
45 ' ማንችስተር ዩናይትድ 0-2 ኒውካስል

                          አይሳክ
ጆኢሊንተን

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
#እረፍት

ማንችስተር ዩናይትድ 0-2 ኒውካስል

                          አይሳክ
                          ጆኢሊንተን

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
55'

ኢፕስዊች ታውን 2-0 ቼልሲ

ዴላፕ            
ሁቺንሰን

አስቶን ቪላ 2-1 ብራይተን

ዋትኪንስ                   አዲንግራ
ሮጀርስ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
53 '

ማንችስተር ዩናይትድ 0-2 ኒውካስል

                          አይሳክ
                          ጆኢሊንተን

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
#TikvahGoal

በጨዋታዎቹ የተቆጠሩ ግቦችን እና አጫጭር ቪዲዮችን በጎል ቻናላችን መመልከት ይችላሉ።

የጎል ቻናላችን 👉 https://www.tg-me.com/+rbdEU4UaEdQxYWFk

@tikvahethsport            @kidusyoftahe
82'

ማንችስተር ዩናይትድ 0-2 ኒውካስል

                          አይሳክ
                          ጆኢሊንተን

90 ' ኢፕስዊች ታውን 2-0 ቼልሲ

ዴላፕ            
ሁቺንሰን

አስቶን ቪላ 2-2 ብራይተን

ዋትኪንስ                   አዲንግራ
ሮጀርስ ላምፕቴይ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
ሰማያዊዎቹ ሽንፈት አስተናግደዋል !

በእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ መርሐግብር ቼልሲ ከኢፕስዊች ታውን ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 2ለ0 በሆነ ውጤት ተሸንፈዋል።

የኢፕስዊችን የማሸነፊያ ግቦች ዴላፕ እና ሁቺንሰን ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል።

ቼልሲዎች በተከታታይ ያደረጓቸውን ሁለት የፕርሚየር ሊግ መርሐግብሮች ተሸንፈዋል።

የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?

4️⃣ ቼልሲ :- 35 ነጥብ
1️⃣8️⃣ ኢፕስዊች ታውን:- 15 ነጥብ

ቀጣይ መርሐግብር ?

ቅዳሜ - ክሪስታል ፓላስ ከ ቼልሲ

እሁድ - ፉልሀም ከ ኢፕስዊች ታውን

@Tikvahethsport    @kidusyoftahe
ዩናይትድ ተከታታይ ሽንፈት አስተናገደ !

ማንችስተር ዩናይትድ ከኒውካስል ዩናይትድ ጋር ያደረገውን የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ
መርሐግብር 2ለ0 በሆነ ውጤት ተሸንፏል።

የኒውካስልን የማሸነፊያ ግቦች አሌክሳንደር አይሳክ እና ጆኢሊንተን አስቆጥረዋል።

ማንችስተር ዩናይትድ በውድድር ዘመኑ ዘጠነኛ የፕርሚየር ሊግ ሽንፈቱን አስተናግዷል።

ቀያዮቹ ሴጣኖች በአንድ ወር ውስጥ አምስት የፕርሚየር ሊግ ጨዋታዎችን ሲሸነፍ ከስልሳ ሁለት አመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው።

ማንችስተር ዩናይትድ በታህሣሥ ወር ውስጥ በሁሉም  ውድድሮች አስራ ስምንት ግቦች ተቆጥረውበታል።

ማንችስተር ዩናይትድ በአንድ ወር ውስጥ ይህንን ያህል ቁጥር ያለው ጎል ሲቆጠርበት ከስልሳ አመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ መሆኑ ተገልጿል።

በሌላ ጨዋታ አስቶን ቪላ ከብራይተን ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 2ለ2 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል።

በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ስንተኛ ናቸው ?

5️⃣ ኒውካስል ዩናይትድ :- 32 ነጥብ
1️⃣4️⃣ ማንችስተር ዩናይትድ :- 22 ነጥብ

ቀጣይ መርሐግብር ምን ይመስላል ?

ቅዳሜ - ቶተንሀም ከ ኒውካስል ዩናይትድ

እሁድ - ሊቨርፑል ከ ማንችስተር ዩናይትድ

@Tikvahethsport    @kidusyoftahe
Forwarded from Can PlayStation (CAN PlayStation Manager)
ታላቅ የገና ስጦታ
Exchange Available (ባሎት PlayStation ላይ  ጨምረው መቀየር ይችላሉ)

PlayStation 4 FAT በቅናሽ ዋጋ ከCan PlayStation ይግዙ

Ps4 FAt
Dubai used
2 Orginal jestic
5 installed
<Fc25
<Batman
<rocket league
<Formula one
<EA football 25 installed
Storage 500gb
hd quality resolution
Version 12.00
Full accessories
1 years guarantee

ዋጋ=32,000

አድራሻ፦
ቁጥር 1  መገናኛ ሱቅ የአድራሻ ለውጥ በቅርቡ ስለምናደርግ ከመምጣቶ በፊት አስቀድመው ይደውሉ
   
ቁጥር 2   ቦሌ Celavi burger አጠገብ ዘንባባ ህንፃ  ምድር ላይ


ስልክ፦ 0910529770 ወይም                  0977349492
0914646972  ይደውሉ
Telegram channel ፦
https://www.tg-me.com/CanPlaystation

                       👍Update Your Life
ከደጋፊዎቻችን ጋር ግልፅ መሆን አለብን “ ሩብን አሞሪም

➡️ “ ቡድኑ እየተሻሻለ ባለመሆኑ ጥፋቱ የኔ ነው “

➡️ “ እዚህ የተገኘሁት ለይቅርታዎች አይደለም “

➡️ “ይህ የውድድር ዓመት ለሁላችንም ከባድ ይሆናል “

የቀያይ ሴጣኖቹ ዋና አሰልጣኝ ሩብን አሞሪም ከምሽቱ ሽንፈት በኃላ ለደጋፊዎቻቸው መልዕክት አስተላልፈዋል።

በመልዕክታቸውም “ ከደጋፊዎቻችን ጋር ግልፅ መሆን አለብን ፣ ይህ የውድድር ዓመት ለሁላችንም ከባድ ይሆናል። ይህ ያጠነክረናል ለሁሉም ነገር መፋለም አለብን “ ሲሉ መልዕክታቸውን አስተላለፈዋል።

“ እዚህ የተገኘሁት ለይቅርታዎች አይደለም ፣ ደጋፊዎች በዚህ ተሰላችተዋል። ቡድኑ እየተሻሻለ ባለመሆኑ ጥፋቱ የኔ ነው ፣ የዩናይትድ አሰልጣኝ ሆኖ ብዙ መሸነፍ ያበሳጫል “ ሩብን አሞሪም

ስለ ራሽፍሮድ በተደጋጋሚ ስለሚነሳው ጥያቄዎችም “ እኔ የማስበው ስለ ቡድኑ ነው እናንተ ስለ ራሽፎርድ ብዙ ታስባላችሁ “ ሲሉ ተደምጠዋል።

የጨዋታ መንገዳቸውን እንደማይቀይሩ የገለፁት ሩብን አሞሪም “ እስከ መጨረሻው በሜዳ ላይ ተግባራዊ አደርገዋለሁ “ ብለዋል።

ቡድኑን በጥር የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ያጠናክሩ እንደሆነ የተጠየቁት አሰልጣኙ “ ይህ እድል የለንም “ ሲሉ “ ያለንበትን ሁኔታ ታውቃላችሁ “ በማለት ምላሽ ሰጥተዋል።

የማንችስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ስላለመውረድ ማውራቱ “ የሚያሳፍር ነው “ ሲሉም ሩብን አሞሪም ተናግረዋል።

ማንችስተር ዩናይትድ በደረጃ ሰንጠረዡ 1️⃣4️⃣ኛ ላይ ሲቀመጡ ከወራጅ ቀጠናው በሰባት ነጥቦች ብቻ ርቀው ይገኛሉ።

@tikvahethsport @kidusyoftahe
“ የአመቱ ምርጥ ድላችን ነው “ ማኬና

የኢፕስዊች ታውኑ አሰልጣኝ ኬራን ማኬና ትላንት ምሽት ቼልሲ ላይ የተቀዳጁትን ድል “ የአመቱ ምርጥ ድል “ ሲሉ ገልጸውታል።

“ ይህንን ምሽት ልንረሳው አንችልም “ ያሉት አሰልጣኝ ኬራን ማኬና ያሳካነው የአመቱ ምርጥ ድል አድርገን እንወስደዋለን በማለት ተናግረዋል።

ኢፕስዊች ታውን በውድድር አመቱ ሶስተኛ ድሉን ሲያሳካ ቶተንሀም ፣ ቼልሲ እና ዎልቭስ ሶስት ነጥብ ያሳካባቸው ክለቦች ናቸው።

@Tikvahethsport    @kidusyoftahe
2025/01/09 14:11:33
Back to Top
HTML Embed Code: