Telegram Web Link
ይገምቱ ይሸለሙ

የማንችስተር ሲቲ እና ሌስተር ሲቲ ጨዋታ ውጤት ገምተው በትክክል ላወቁ ሶስት ቤተሰቦቻችን የአንድ መቶ ብር ካርድ የምንሸልምዎ ይሆናል።

የውድድሩ ህጎች ምን ይመስላሉ ?

√ ተሳታፊዎች ግምቶቻቸውን ከዚህ ፖስት ስር ባለው የሀሳብ መስጫ ሳጥን #ብቻ ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል።

√ ኤዲት የተደረጉ ምላሾች በፍፁም ተቀባይነት አይኖራቸውም።

√ ግምትዎን መላክ የሚቻለው እስከ 11:30 ሰዓት ብቻ ነው።

🔴 ይነበብ

አንድ የቤተሰባችን አባል ግምት ማስቀመጥ የሚችለው #አንዴ ብቻ ነው። ከአንድ ጊዜ በላይ የመለሰ ቤተሰባችን ሽልማት አይደርሰውም።

መልካም ዕድል !

@tikvahethsport    
የጨዋታ አሰላለፍ !

11:30 ሌስተር ሲቲ ከ ማንችስተር ሲቲ

@Tikvahethsport    @kidusyoftahe
“ አሞሪም ሽንፈት ይጠላል “ ማጓየር

እንግሊዛዊው የማንችስተር ዩናይትድ ተከላካይ ሀሪ ማጓየር አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ሽንፈት እንደሚጠሉ ተናግሯል።

አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም “ አሸናፊ አሰልጣኝ ነው “ የሚለው ሀሪ ማጓየር ባስመዘገብነው ውጤት እንደተከፋ እርግጠኛ ነኝ ምክንያቱም እሱ ሽንፈት ይጠላል ብሏል።

“ አሞሪም እና ቴንሀግ በሚፈልጉት ነገር ፍፁም የተለያዩ ናቸው ፤ በአሰልጣኝ ሩበን አሞሪም እምነት አለን ሀሳቡ እንደሚሰራ እርግጠኛ ነን።“ ማጓየር

@Tikvahethsport    @kidusyoftahe
የማድሪድ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል

በአሰልጣኝ ካርሎ አንቾሎቲ የሚሰለጥነው የላሊጋው ክለብ ሪያል ማድሪድ የወርሀ ታኅሣሥ የወሩ ምርጥ ተጨዋች #አምስት እጩዎችን ይፋ አድርገዋል።

በዚህም መሰረት :-

ኪሊያን ምባፔ

አንቶኒዮ ሩዲገር

ቫልቬርዴ

ጁድ ቤሊንግሀም እና

ሮድሪጎ የወርሀ ህዳር የሪያል ማድሪድ ወሩ ምርጥ ተጨዋች እጩ ሆነው መቅረብ ችለዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
“ ያለጥርጥር በድጋሜ እንመለሳለን “ ጋርዲዮላ

የማንችስተር ሲቲው ዋና አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ቡድናቸው በድጋሜ ወደ ጥሩ ሁኔታው እንደሚመለስ ተናግረዋል።

“ ይደር ይዋል እንጂ በድጋሜ ፀሀይ ትወጣልናለች “ የሚሉት ፔፕ ጋርዲዮላ ያለ ጥርጥር ወደ ቀደመው አቋማችን እንመለሳለን ብለዋል።

“ በድጋሜ ወደ አሸናፊነት መጥተን ይህንን አስቸጋሪ ጊዜም እናስታውሰዋለን “ ሲሉ ጋርዲዮላ ያላቸውን እምነት ገልጸዋል።

" ተጨዋቾቹ እድሜያቸው እየጨመረ እና ፍጥነታቸው እየቀነሰ ነው “ ጋርዲዮላ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
3 '

ሌስተር ሲቲ 0 - 0 ማንችስተር ሲቲ

@Tikvahethsport    @kidusyoftahe
21 '

ሌስተር ሲቲ 0 - 1 ማንችስተር ሲቲ

ሳቪንሆ

@Tikvahethsport    @kidusyoftahe
33 '

ሌስተር ሲቲ 0 - 1 ማንችስተር ሲቲ

                      ሳቪንሆ

@Tikvahethsport    @kidusyoftahe
44 '

ሌስተር ሲቲ 0 - 1 ማንችስተር ሲቲ

                      ሳቪንሆ

14 ' ቶተንሀም 1-1 ዎልቭስ

ቤንታንኩር ህዋንግ

@tikvahethsport    @kidusyoftahe
#እረፍት

ሌስተር ሲቲ 0 - 1 ማንችስተር ሲቲ

                      ሳቪንሆ

16 ' ቶተንሀም 1-1 ዎልቭስ

ቤንታንኩር        ህዋንግ

@tikvahethsport    @kidusyoftahe
58 '

ሌስተር ሲቲ 0 - 1 ማንችስተር ሲቲ

                      ሳቪንሆ

44 ' ቶተንሀም 1-1 ዎልቭስ

ቤንታንኩር        ህዋንግ

@tikvahethsport    @kidusyoftahe
Forwarded from WANAW SPORT
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🎁🎄🎁🎄 እንኳን አደረሳችሁ🎁🎄🎁🎄

🆕አዳዲስ እንዲሁም በመጠኑ ያገለገሉ ስልኮችን ከተሟላ ዋስትና እና ጥገና ጋር ይዘን ቀርበናል 📲 ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይጎበኙ

📣 https://www.tg-me.com/sellphone2777

📞 0929008292

✉️ inbox @bina27

📌 አድራሻ- ቦሌ ከሸገር ህንፃ አጠገብ
#እረፍት

ቶተንሀም 2-1 ዎልቭስ

ቤንታንኩር        ህዋንግ
ጆንሰን

ኤቨርተን 0-1 ኖቲንግሀም ፎረስት

                  ውድ

ፉልሀም 1-0 በርንማውዝ

ሂምኔዝ

ክሪስታል ፓላስ 1-1 ሳውዝሀምፕተን

ቻሎባህ           ዲብሊንግ

@tikvahethsport    @kidusyoftahe
72 '

ሌስተር ሲቲ 0 - 1 ማንችስተር ሲቲ

                      ሳቪንሆ

@tikvahethsport    @kidusyoftahe
73'

ሌስተር ሲቲ 0 - 2 ማንችስተር ሲቲ

                      ሳቪንሆ
ሀላንድ

@tikvahethsport    @kidusyoftahe
ይገምቱ ይሸለሙ

የሊቨርፑል እና ዌስትሀምን ጨዋታ ውጤት ገምተው በትክክል ላወቁ ሶስት ቤተሰቦቻችን የአንድ መቶ ብር ካርድ የምንሸልምዎ ይሆናል።

የውድድሩ ህጎች ምን ይመስላሉ ?

√ ተሳታፊዎች ግምቶቻቸውን ከዚህ ፖስት ስር ባለው የሀሳብ መስጫ ሳጥን #ብቻ ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል።

√ ኤዲት የተደረጉ ምላሾች በፍፁም ተቀባይነት አይኖራቸውም።

√ ግምትዎን መላክ የሚቻለው እስከ 2:15 ሰዓት ብቻ ነው።

🔴 ይነበብ

አንድ የቤተሰባችን አባል ግምት ማስቀመጥ የሚችለው #አንዴ ብቻ ነው። ከአንድ ጊዜ በላይ የመለሰ ቤተሰባችን ሽልማት አይደርሰውም።

መልካም ዕድል !

@tikvahethsport    
የጨዋታ አሰላለፍ !

2:15 ዌስትሀም ከ ሊቨርፑል

@tikvahethsport    @kidusyoftahe
2025/01/06 01:41:22
Back to Top
HTML Embed Code: