Telegram Web Link
90'

ሌስተር ሲቲ 0 - 2 ማንችስተር ሲቲ

                      ሳቪንሆ
                      ሀላንድ

@tikvahethsport    @kidusyoftahe
ማንችስተር ሲቲ ድል አድርጓል !

ማንችስተር ሲቲ ከሌስተር ሲቲ ጋር ያደረገውን የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ አስራ ዘጠነኛ ሳምንት መርሐግብር 2ለ0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል።

ማንችስተር ሲቲን አሸናፊ ያደረጉ ግቦች ኤርሊንግ ሀላንድ እና ሳቪንሆ አስቆጥረዋል።

ብራዚላዊው ተጨዋች ሳቪንሆ የማንችስተር ሲቲ የመጀመሪያ ግቡን ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።

ኤርሊንግ ሀላንድ በውድድር ዘመኑ አስራ አራተኛ የፕርሚየር ሊግ ግቡን ማስቆጠር ችሏል።

የአሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላው ቡድን ማንችስተር ሲቲ ከአራት ተከታታይ የፕርሚየር ሊግ ጨዋታዎች በኋላ ወደ ድል ተመልሷል።

የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?

5️⃣ ማንችስተር ሲቲ :- 31 ነጥብ
1️⃣8️⃣ ሌስተር ሲቲ :- 14 ነጥብ

ቀጣይ መርሐግብር ?

ቅዳሜ - ማንችስተር ሲቲ ከ ዌስትሀም

ቅዳሜ - አስቶን ቪላ ከ ሌስተር ሲቲ

@tikvahethsport    @kidusyoftahe
82 '

ቶተንሀም 2-1 ዎልቭስ

ቤንታንኩር        ህዋንግ
ጆንሰን

ኤቨርተን 0-2 ኖቲንግሀም ፎረስት

                  ውድ
                  ጊብስ ዋይት

ፉልሀም 2-1 በርንማውዝ

ሂምኔዝ      ኤቫኒልሰን
ዊልሰን

ክሪስታል ፓላስ 2-1 ሳውዝሀምፕተን

ቻሎባህ           ዲብሊንግ
ኢዜ

@tikvahethsport    @kidusyoftahe
88 '

ቶተንሀም 2-2 ዎልቭስ

ቤንታንኩር        ህዋንግ
ጆንሰን ላርሰን

ኤቨርተን 0-2 ኖቲንግሀም ፎረስት

                  ውድ
                  ጊብስ ዋይት

ፉልሀም 2-2 በርንማውዝ

ሂምኔዝ      ኤቫኒልሰን
ዊልሰን ኦታራ

ክሪስታል ፓላስ 2-1 ሳውዝሀምፕተን

ቻሎባህ           ዲብሊንግ
ኢዜ

@tikvahethsport    @kidusyoftahe
ኖቲንግሀም ደረጃውን ወደ 2️⃣ ከፍ አደረገ !

በፕርሚየር ሊጉ ጥሩ የውድድር አመት በማሳለፍ ላይ የሚገኘው ኖቲንግሀም ፎረስት ከኤቨርተን ጋር ያደረገውን ጨዋታ 2ለ0 ማሸነፍ ችሏል።

የኖቲንግሀም ፎረስትን የማሸነፊያ ግቦች ክሪስ ውድ እና ጊብስ ዋይት አስቆጥረዋል።

ቶተንሀም በበኩሉ ከዎልቭስ ጋር ያደረገውን ጨዋታ 2ለ2 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል።

ኖቲንግሀም ፎረስት ከ 2️⃣9️⃣ አመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ አምስት ተከታታይ የፕርሚየር ሊግ ድሉን ማሳካት ችሏል።

ኖቲንግሀም ፎረስት ማሸነፉን ተከትሎ ነጥቡን ሰላሳ ሰባት በማድረስ ሁለተኛ ደረጃ ላይ መቀመጥ ችለዋል።

በሌሎች ጨዋታዎች

- ክሪስታል ፓላስ ሳውዝሀምፕተንን 2ለ1 ሲያሸንፍ
- ፉልሀም ከበርንማውዝ 2ለ2 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል።

የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?

2️⃣ ኖቲንግሀም ፎረስት :- 37 ነጥብ
1️⃣1️⃣ ቶተንሀም :- 24 ነጥብ

ቀጣይ መርሐግብር ?

ሰኞ - ዎልቭስ ከ ኖቲንግሀም

ቅዳሜ - ቶተንሀም ከ ኒውካስል ዩናይትድ

@tikvahethsport    @kidusyoftahe
10 '

ዌስትሀም ዩናይትድ 0 - 0 ሊቨርፑል

@tikvahethsport    @kidusyoftahe
19 '

ዌስትሀም ዩናይትድ 0 - 0 ሊቨርፑል

@tikvahethsport    @kidusyoftahe
30 '

ዌስትሀም ዩናይትድ 0 - 1 ሊቨርፑል

ዲያዝ

@tikvahethsport    @kidusyoftahe
40 '

ዌስትሀም ዩናይትድ 0 - 2 ሊቨርፑል

                          ዲያዝ
ጋክፖ

@tikvahethsport    @kidusyoftahe
44 '

ዌስትሀም ዩናይትድ 0 - 3 ሊቨርፑል

                          ዲያዝ
                          ጋክፖ
ሳላህ

@tikvahethsport    @kidusyoftahe
እረፍት

ዌስትሀም ዩናይትድ 0 - 3 ሊቨርፑል

                          ዲያዝ
                          ጋክፖ
                          ሳላህ

@tikvahethsport    @kidusyoftahe
49 '

ዌስትሀም ዩናይትድ 0 - 3 ሊቨርፑል

                          ዲያዝ
                          ጋክፖ
                          ሳላህ

@tikvahethsport    @kidusyoftahe
54 '

ዌስትሀም ዩናይትድ 0 - 4 ሊቨርፑል

                          ዲያዝ
                          ጋክፖ
                          ሳላህ
አርኖልድ

@tikvahethsport    @kidusyoftahe
#TikvahGoal

በጨዋታው የተቆጠሩ ግቦችን እና አጫጭር ቪዲዮችን በጎል ቻናላችን መመልከት ይችላሉ።

የጎል ቻናላችን 👉 https://www.tg-me.com/+rbdEU4UaEdQxYWFk

@tikvahethsport            @kidusyoftahe
75 '

ዌስትሀም ዩናይትድ 0 - 4 ሊቨርፑል

                          ዲያዝ
                          ጋክፖ
                          ሳላህ
                           አርኖልድ

@tikvahethsport    @kidusyoftahe
86'

ዌስትሀም ዩናይትድ 0 - 5 ሊቨርፑል

                          ዲያዝ
                          ጋክፖ
                          ሳላህ
                           አርኖልድ
ጆታ

@tikvahethsport    @kidusyoftahe
#SerieA 🇮🇹

በጣልያን ሴርያ አስራ ስምንተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ናፖሊ ከቬኔዝያ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 1ለ0 ሲያሸንፉ ጁቬንቱስ አቻ ተለያይቷል።

የናፖሊን የማሸነፊያ ግብ ራስፓዶሪ ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።

ጁቬንቱስ በበኩሉ ከፊዮሬንቲና ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 2ለ2 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል።

የጁቬንቱስን ግቦች ቱራም ኡሌን ሲያስቆጥር ለፊዮረንቲና ሞይስ ኪን እና ሪካርዶ ሶቲል ከመረብ አሳርፈዋል።

ተከታታይ ሶስተኛ ድሉን ያሳካው ናፖሊ ማሸነፉን ተከትሎ ነጥቡን ከሊጉ መሪ አትላንታ እኩል 4️⃣1️⃣ በማድረስ ሁለተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል።

የቡድኖቹ ደረጃ ምን ይመስላል ?

2️⃣ ናፖሊ - 41 ነጥብ
5️⃣ ፊዮሬንቲና :- 32 ነጥብ
6️⃣ ጁቬንቱስ :- 32 ነጥብ

ቀጣይ መርሐ ግብር ?

ቅዳሜ - ፊዮሬንቲና ከ ናፖሊ

ቅዳሜ - ቶሪኖ ከ ጁቬንቱስ

@Tikvahethsport    @kidusyoftahe
ሊቨርፑል መሪነቱን አጠናክሯል !

በአስራ ዘጠነኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ መርሐ ግብር ሊቨርፑል ከዌስትሀም ዩናይትድ ጋር ያደርጉትን ጨዋታ 5ለ0 በሆነ ሰፊ ውጤት አሽንፈዋል።

የሊቨርፑልን የማሸነፊያ ግቦች መሐመድ ሳላህ ፣ አርኖልድ ፣ ኮዲ ጋክፖ ፣ ሉዊስ ዲያዝ እና ዲያጎ ጆታ ከመረብ አሳርፈዋል።

ግብፃዊው የሊቨርፑል ተጨዋች መሐመድ ሳላህ በውድድር ዘመኑ አስራ ሰባተኛ የሊግ ግቡን በማስቆጠር ኮከብ ግብ አግቢነቱን እየመራ ይገኛል።

መሐመድ ሳላህ በውድድር ዘመኑ በሊጉ 3️⃣0️⃣ የግብ ተሳትፎዎችን በማድረግ ቀዳሚው ተጨዋች ሆኗል።

የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?

1⃣ ሊቨርፑል - 45 ነጥብ
1️⃣3️⃣ ዌስትሀም - 23 ነጥብ 

ቀጣይ መርሐ ግብር ?

እሁድ - ሊቨርፑል ከ ማንችስተር ዩናይትድ

ቅዳሜ - ማንችስተር ሲቲ ከ ዌስትሀም ዩናይትድ

@Tikvahethsport     @kidusyoftahe
“ ሊጉን ለማሸነፍ የቻልኩትን አደርጋለሁ “ ሳላህ

የሊቨርፑሉ የፊት መስመር ተጨዋች መሐመድ ሳላህ ሊቨርፑል የፕርሚየር ሊጉን ዋንጫ እንዲያሸንፍ በትኩረት እየሰራ መሆኑን ተናግሯል።

“ ውስጤ የሚያስበው የሊጉን ዋንጫ ማሸነፍ ብቻ ነው “ የሚለው መሐመድ ሳላህ “ አሁን ሙሉ ትኩረቴ ለሊቨርፑል የሊጉን ዋንጫ ማሸነፍ ላይ ነው " ብሏል።

" ሊቨርፑል ዋንጫውን እንዲያሸንፍ የቻልኩትን ሁሉ አደርጋለሁ እኛ ላይ መድረስ የሚፈልጉ ክለቦች አሉ ትኩረት ማድረግ አለብን።" ሳላህ

@Tikvahethsport     @kidusyoftahe
Forwarded from Can PlayStation (CAN PlayStation Manager)
ታላቅ የገና ስጦታ
Exchange Available (ባሎት PlayStation ላይ  ቸምረው መቀየር ይችላሉ)

PlayStation 4 Slim በቅናሽ ዋጋ ከCan PlayStation ይግዙ

Ps4 Slim
Dubai used
2 Orginal jestic
5 installed
<Fc25
<Batman
<rocket league
<Formula one
<EA football 25 installed
Storage 500gb
HD quality resolution
Version 12.00
Full accessories
1 years guarantee

ዋጋ=37,000

አድራሻ፦
ቁጥር 1  መገናኛ ሱቅ የአድራሻ ለውጥ በቅርቡ ስለምናደርግ ከመምጣቶ በፊት አስቀድመው ይደውሉ
   
ቁጥር 2   ቦሌ Celavi burger አጠገብ ዘንባባ ህንፃ  ምድር ላይ


ስልክ፦ 0910529770 ወይም                  0977349492
0914646972  ይደውሉ
Telegram channel ፦
https://www.tg-me.com/CanPlaystation

                       👍Update Your Life
2025/01/07 15:20:59
Back to Top
HTML Embed Code: