" የክለብ ባለቤት እሆናለሁ " ሮናልዶ
ፖርቹጋላዊው የአምስት ጊዜ ባሎን ዶር አሸናፊው ክርስቲያኖ ሮናልዶ ዛሬ ምሽት በሚካሄደው የ 2024 የግሎብ ሶከር አዋርድ ሽልማት ስነስርዓት ላይ ተገኝቷል።
ክርስቲያኖ ሮናልዶ በሽልማት ስነስርዓቱ ላይ ከሽልማቱ አዘጋጆቹ ጋር ቆይታ አድርጎ ነበር።
ሮናልዶ በቆይታው ምን አለ ?
- " በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ መወራረድ የምትፈልጉ ከሆነ ሪያል ማድሪድን ምረጡት።
- ክለቦች ሁሉ በሳንቲያጎ በርናቦ መጫወት ያስፈራቸዋል ሰዎች መጀመሪያ ላይ ማድሪድን ጥሩ ይሆናል ብለው አይጠብቁም አሁን እንኳን ባርሴሎናን በልጦታል።
- ምርጥ አሰልጣኝ ስትሆን ከተጨዋቾችህ ጋር እንዴት መግባባት እንዳለብህ ታውቃለህ አሰልጣኝ ካርሎ አንቾሎቲ ይህ አላቸው።
- በቀጣይ አሰልጣኝ የምሆን አይመስለኝም ነገርግን የእግርኳስ ክለብ ባለቤት የምሆን ይመስለኛል።
- ማንችስተር ዩናይትድን እወዳለሁ የእኔ ሁሉ ነገር የጀመረው እዛ ነው ሁልጊዜም ጥሩ እንዲሆን እፈልጋለሁ ችግሩ የአሰልጣኝ አይደለም የተለየ ነው።"ብሏል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe

TIKVAH-SPORT
" የክለብ ባለቤት እሆናለሁ " ሮናልዶ ፖርቹጋላዊው የአምስት ጊዜ ባሎን ዶር አሸናፊው ክርስቲያኖ ሮናልዶ ዛሬ ምሽት በሚካሄደው የ 2024 የግሎብ ሶከር አዋርድ ሽልማት ስነስርዓት ላይ ተገኝቷል። ክርስቲያኖ ሮናልዶ በሽልማት ስነስርዓቱ ላይ ከሽልማቱ አዘጋጆቹ ጋር ቆይታ አድርጎ ነበር። ሮናልዶ በቆይታው ምን አለ ? - " በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ መወራረድ የምትፈልጉ ከሆነ ሪያል ማድሪድን ምረጡት።…
“ ሳውዲ ሊግ ከፈረንሳይ ሊግ ይበልጣል “ ሮናልዶ
የአል ነስሩ የፊት መስመር ተጨዋች ክርስቲያኖ ሮናልዶ የሳውዲ አረቢያ ሊግ በትልቅ ለውጥ ላይ መሆኑን ገልጿል።
“ የሳውዲ አረቢያ ሊግ በማደግ ላይ ነው “ የሚለው ሮናልዶ አሁን ላይ የሳውዲ አረቢያ ሊግ ከፈረንሳይ ሊግ የበለጠ ነው በማለት ተናግሯል።
ሮናልዶ አክሎም “ እኔን አትመኑ ነገርግን ወደ ሳውዲ አረቢያ ሄዳችሁ ተመልከቱት “ ሲል አስተያየቱን ሰጥቷል።
የሳውዲ አረቢያ ሊግን እድገት ከፈረንሳይ ሊግ ጋር አነፃፅሮ ያስረዳው ሮናልዶ “ ፈረንሳይ ያለው ፒኤስጂ ብቻ ነው እዛ ምንም ፉክክር የለም “ ብሏል።

ሮናልዶ የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ተባለ !
የ 2024 ግሎብ ሶከር አዋርድ የመካከለኛው ምስራቅ የአመቱ ምርጥ እግርኳስ ተጨዋች ይፋ ተደርጓል።
በዚህም መሰረት ፖርቹጋላዊው የአል ነስር የፊት መስመር ተጨዋች ክርስቲያኖ ሮናልዶ የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ተብሎ ተመርጧል።
ክርስቲያኖ ሮናልዶ በ 2024 ባደረጋቸው ሀምሳ አንድ ጨዋታዎች አርባ ሶስት ግቦችን አስቆጥሮ ሰባት አመቻችቶ ማቀበል ችሏል።
" እዚህ በመሆኔ ደስተኛ ነኝ ቡድኔን አመሰግናለሁ ያለእነሱ ድጋፍ ይህ አይሳካም ነበር " ሲል ሮናልዶ ከሽልማቱ በኋላ ተናግሯል።

ቪኒሰስ ጁኒየር የአመቱ ምርጥ አጥቂ ተባለ !
የ 2024 የግሎብ ሶከር የአመቱ ምርጥ ሽልማት ስነስርዓት በዩናይትድ አረብ ኤምሬትስ ዱባይ ሲካሄድ የአመቱ ምርጥ አጥቂ እና አማካይ ታውቋል።
በዚህም መሰረት ብራዚላዊው የፊት መስመር ተጨዋች ቪንሰስ ጁኒየር የግሎብ ሶከር የ2024 የአመቱ ምርጥ አጥቂ በመባል መመረጥ ችሏል።
እንግሊዛዊው የመሐል ሜዳ ተጨዋች ጁድ ቤሊንግሀም በበኩሉ የአመቱ ምርጥ አማካይ በመሆን መመረጥ ችሏል።
የሪያል ማድሪዱ አሰልጣኝ ካርሎ አንቾሎቲ የግሎብ ሶከር የ2024 የአመቱ ምርጥ አሰልጣኝ በመባል ተመርጠዋል።

ቪኒሰስ ጁኒየር የአመቱ ምርጥ አጥቂ ተባለ ! የ 2024 የግሎብ ሶከር የአመቱ ምርጥ ሽልማት ስነስርዓት በዩናይትድ አረብ ኤምሬትስ ዱባይ ሲካሄድ የአመቱ ምርጥ አጥቂ እና አማካይ ታውቋል። በዚህም መሰረት ብራዚላዊው የፊት መስመር ተጨዋች ቪንሰስ ጁኒየር የግሎብ ሶከር የ2024 የአመቱ ምርጥ አጥቂ በመባል መመረጥ ችሏል። እንግሊዛዊው የመሐል ሜዳ ተጨዋች ጁድ ቤሊንግሀም በበኩሉ የአመቱ ምርጥ አማካይ…
የግሎብ ሶከር የአመቱ ምርጦች ይፋ ሆኑ !
የ 2024 የግሎብ ሶከር የአመቱ ምርጥ አሸናፊዎች ተለይተው ታውቀዋል።
በዚህም መሰረት :-
- የአመቱ ምርጥ ተጨዋች :- ቪኒሰስ ጁኒየር
- የአመቱ ምርጥ አጥቂ :- ቪንሰስ ጁኒየር
- የአመቱ ምርጥ አማካይ :- ጁድ ቤሊንግሀም
- የአመቱ ምርጥ አሰልጣኝ :- ካርሎ አንቾሎቲ
- የአመቱ ምርጥ ሴት ተጨዋች :- አይታና ቦንማቲ
- የአመቱ ምርጥ ወጣት ተጨዋች :- ላሚን ያማል
@tikvahethsport @kidusyoftahe
የ 2024 የግሎብ ሶከር የአመቱ ምርጥ አሸናፊዎች ተለይተው ታውቀዋል።
በዚህም መሰረት :-
- የአመቱ ምርጥ ተጨዋች :- ቪኒሰስ ጁኒየር
- የአመቱ ምርጥ አጥቂ :- ቪንሰስ ጁኒየር
- የአመቱ ምርጥ አማካይ :- ጁድ ቤሊንግሀም
- የአመቱ ምርጥ አሰልጣኝ :- ካርሎ አንቾሎቲ
- የአመቱ ምርጥ ሴት ተጨዋች :- አይታና ቦንማቲ
- የአመቱ ምርጥ ወጣት ተጨዋች :- ላሚን ያማል
@tikvahethsport @kidusyoftahe
“ ባሎን ዶር ፍትሀዊ አልነበረም “ ሮናልዶ
ፖርቹጋላዊው ተጨዋች ክርስቲያኖ ሮናልዶ ሮድሪ ያሸነፈው የዘንድሮው የባሎን ዶር ሽልማት ፍትሀዊ አልነበረም በማለት ተናግሯል።
“ ቪኒሰስ ጁኒየር ባሎን ዶሩን ማሸነፍ ነበረበት “ የሚለው ሮናልዶ ሽልማቱ ፍትሀዊ እንዳልነበረ በሁሉም ፊት እናገራለሁ በማለት አስተያየቱን ሰጥቷል።
" የግሎብ ሶከር አዋርድን የምወደው በዚህ ምክንያት ነው እነሱ እውነተኛ ታማኞች “ ናቸው ሲል ለሽልማቱ ያለውን ቦታ ተናግሯል።
ሮናልዶ አክሎም “ ጁድ ቤሊንግሀም ፣ ላሚን ያማል እና ቪኒሰስ ጁኒየር ድንቅ ስራ እየሰሩ ነው “ ሲል ተናግሯል።

“ ባሎን ዶር ፍትሀዊ አልነበረም “ ሮናልዶ ፖርቹጋላዊው ተጨዋች ክርስቲያኖ ሮናልዶ ሮድሪ ያሸነፈው የዘንድሮው የባሎን ዶር ሽልማት ፍትሀዊ አልነበረም በማለት ተናግሯል። “ ቪኒሰስ ጁኒየር ባሎን ዶሩን ማሸነፍ ነበረበት “ የሚለው ሮናልዶ ሽልማቱ ፍትሀዊ እንዳልነበረ በሁሉም ፊት እናገራለሁ በማለት አስተያየቱን ሰጥቷል። " የግሎብ ሶከር አዋርድን የምወደው በዚህ ምክንያት ነው እነሱ እውነተኛ ታማኞች…
“ ሮናልዶ ምርጡ ነው ካለ ነኝ “ ቪኒሰስ
ብራዚላዊው ተጨዋች ቪኒሰስ ጁኒየር የግሎብ ሶከር የአመቱ ምርጥ ተጨዋች እንዲሁም ምርጥ አጥቂ ሽልማት አሸንፏል።
ከሽልማቱ በኋላ አስተያየቱን የሰጠው ቪኒሰስ ጁኒየር “ እዚህ የእኔ አርኣያ ከሆነው ሮናልዶ እንዲሁም ኔይማር ጋር በመገኘቴ ደስተኛ ነኝ “ ሲል ተናግሯል።
ሮናልዶ ስለ ባሎን ዶር ስለሰጠው አስተያየት የተናገረው ቪንሰስ ጁኒየር “ ሮናልዶ የአለም ምርጡ እሱ ነው ካለ በእርግጥም ነኝ “ ሲል ምላሽ ሰጥቷል።

ይገምቱ ይሸለሙ
የአርሰናል እና ኢፕስዊች ታውንን ጨዋታ ውጤት ገምተው በትክክል ላወቁ ሶስት ቤተሰቦቻችን የአንድ መቶ ብር ካርድ የምንሸልምዎ ይሆናል።
የውድድሩ ህጎች ምን ይመስላሉ ?
√ ተሳታፊዎች ግምቶቻቸውን ከዚህ ፖስት ስር ባለው የሀሳብ መስጫ ሳጥን #ብቻ ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል።
√ ኤዲት የተደረጉ ምላሾች በፍፁም ተቀባይነት አይኖራቸውም።
√ ግምትዎን መላክ የሚቻለው እስከ 5:15 ሰዓት ብቻ ነው።
🔴 ይነበብ
አንድ የቤተሰባችን አባል ግምት ማስቀመጥ የሚችለው #አንዴ ብቻ ነው። ከአንድ ጊዜ በላይ የመለሰ ቤተሰባችን ሽልማት አይደርሰውም።
መልካም ዕድል !
@tikvahethsport

ሳንቲ ካዞርላ በኤምሬትስ ስታዲየም ይገኛል ! የቀድሞ የመድፈኞቹ ተጨዋች ሳንቲ ካዞርላ ዛሬ የአርሰናል እና ኢፕስዊች ታውንን ጨዋታ ለመታደም በኤምሬትስ ስታዲየም ይገኛል ተብሎ እንደሚጠበቅ ተገልጿል። ስፔናዊው ተጨዋች ሳንቲ ካዞርላ ከአርሰናል ጋር ከተለያየ ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ በኤምሬትስ ስታዲየም እንደሚገኝ ተነግሯል። የ 40ዓመቱ ተጨዋች ሳንቲ ካዞርላ በአሁን ሰዓት በስፔን ሁለተኛ ሊግ ለሪል…
“ አርሰናል ሊጉን እንደሚያሳካ ተስፋ አለኝ “ ካዞርላ
የመድፈኞቹ የቀድሞ ተጨዋች ሳንቲ ካዞርላ አርሰናል በዚህ አመት ሊጉን እንዲያሸንፍ እንደሚፈልግ ተናግሯል።
“ ከሰባት አመት በኋላ በመጨረሻም ተመልሻለሁ “ ያለው ካዞርላ የአርሰናል ደጋፊዎች ላደረጉልኝ አቀባበል አመሰግናለሁ ፤ ለምን እንደዚህ እንደሚወዱኝ አላውቅም።“ ሲል ተደምጧል።
“ አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ከአለም ምርጥ አሰልጣኞች አንዱ ሆነዋል “ ሲል ካዞርላ ተናግሯል።
የአሁኑን የአርሰናል አጨዋወት እንደሚያደንቅ የገለፀው የቀድሞ ተጨዋቹ “ አርሰናል ዋንጫውን እንደሚያሸንፍ ተስፋ አደርጋለሁ “ ብሏል።

መድፈኞቹ ድል አድርገዋል !
የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል ከኢፕስዊች ታውን ጋር ያደረገውን የበዓል ሰሞን የሊግ መርሐግብር 1ለ0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።
የመድፈኞቹን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ ካይ ሀቨርትዝ ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
አርሰናል በሁሉም ውድድሮች ያደረጋቸውን ያለፉት አስራ አንድ ጨዋታዎች አልተሸነፈም ስምንቱን ሲያሸንፍ በሶስቱ አቻ ተለያይቷል።
አርሰናል በ 2024 ከየትኛው ክለብ በበለጠ ሀያ ስድስት የፕርሚየር ሊግ ጨዋታዎችን ማሸነፍ ችሏል።
በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ስንተኛ ናቸው ?
2️⃣ አርሰናል :- 36 ነጥብ
1️⃣9️⃣ ኢፕስዊች ታውን :- 12 ነጥብ
እሮብ - ብሬንትፎርድ ከ አርሰናል
ሰኞ - ኢፕስዊች ታውን ከ ቼልሲ
@tikvahethsport @kidusoyoftahe

🎄 ታላቅ የገና ስጦታ 🎄
Exchange Available (ባሎት PlayStation ላይ ጨምረው መቀየር ይችላሉ)
PLAYSTATION 4 Slim jealbreak Version
2 Orginal jestic
5 game installed (FIFA25,PES24...)
500gb Storage
Version jealbreak
Full accessories
1 years waranty
Price=44,000
አድራሻ፦
ቁጥር 1 መገናኛ ሱቅ የአድራሻ ለውጥ በቅርቡ ስለምናደርግ ከመምጣቶ በፊት አስቀድመው ይደውሉ
ቁጥር 2 ቦሌ Celavi burger አጠገብ ዘንባባ ህንፃ ምድር ላይ
ስልክ፦ 0910529770 ወይም 0977349492
0914646972 ይደውሉ
Telegram channel ፦
https://www.tg-me.com/CanPlaystation
👍Update Your Life

አርሰናል ተጨዋቹ ለሳምንታት ከሜዳ ይርቃል ! የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል የፊት መስመር ተጨዋች ቡካዩ ሳካ ባጋጠመው ጉዳት ምክንያት ለበርካታ ሳምንታት ከሜዳ እንደሚርቅ አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ አረጋግጠዋል። እንግሊዛዊው ተጨዋች ቡካዩ ሳካ አርሰናል ክሪስታል ፓላስን ባሸነፈበት ጨዋታ በጡንቻ ጉዳት ምክንያት ተቀይሮ መውጣቱ አይዘነጋም። " ሳካ ያጋጠመው ጉዳት ጥሩ አይመስልም ከታሰበው የከፋ ሊሆንም…
ቡካዩ ሳካ ቀዶ ጥገና ማድረጉ ተገለጸ !
የመድፈኞቹ የፊት መስመር ተጨዋች ቡካዩ ሳካ የቀዶ ጥገና ህክምና ማድረጉን አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ አስታውቀዋል።
“ ቡካዩ ሳካ ቀዶ ጥገና አድርጓል ሁሉም ነገር በጥሩ ሁኔታ ላይ ነው ነገርግን ለበርካታ ሳምንታት ከሜዳ ያርቀዋል።“ ሲሉ ሚኬል አርቴታ ተናግረዋል።
አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ አክለውም ቡካዩ ሳካ ቢያንስ ለሁለት ወራት ከሜዳ ይርቃል ብለው እንደሚጠብቁ አሳውቀዋል።
ይህንንም ተከትሎ ቡካዩ ሳካ እስከ አስራ ሁለት የሚደርሱ ጨዋታዎች ሊያመልጡት እንደሚችሉ ተነግሯል።

“ አርሰናል የሊጉ ጠንካራ ተፎካካሪ ነው “ ፊሊፕስ
የኢፕስዊች ታውኑ ተጨዋች ካልቪን ፊሊፕስ አርሰናል በዚህ አመት ጠንካራ የዋንጫ ተፎካካሪ መሆኑን በሰጠው አስተያየት ገልጿል።
“ ሊቨርፑል በዚህ አመት የተለየ ቡድን መሆኑ አያጠራጥርም ነገርግን አርሰናልም በጣም ጥሩ ቡድን ነው “ ሲል ካልቪን ፊሊፕስ ተናግሯል።
ተጨዋቹ አክሎም አርሰናል ሊቨርፑል ላይ እንደሚደርስ እና ለሊጉ ዋንጫ እስከመጨረሻው መፎካከር የሚችል ቡድን መሆኑን ተናግሯል።