Telegram Web Link
90+2 ማንችስተር ሲቲ 1-1 ኤቨርተን

ሲልቫ                ንድያዬ

@Tikvahethsport    @kidusyoftahe
ማንችስተር ሲቲ ነጥብ ጥሏል !

በአስራ ስምንተኛ ሳምንት የፕርሚየር ሊግ መርሐ ግብር ማንችስተር ሲቲ ከኤቨርተን ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል።

የማንችስተር ሲቲን ግብ በርናርዶ ሲልቫ ከመረብ ማሳረፍ ሊችል ለኤቨርተን ንዲያዬ አስቆጥሯል።

በጨዋታው የማንችስተር ሲቲው የፊት መስመር ተጨዋች ኤርሊንግ ሀላንድ ያገኘውን የፍፁም ቅጣት ምት ሳይጠቀም ቀርቷል።

ማንችስተር ሲቲ ካለፉት አስራ ሶስት ጨዋታዎች ማሸነፍ የቻለው አንድ ጨዋታ ነው ዘጠኙን በሽንፈት አጠናቋል።

የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?

6️⃣ ማንችስተር ሲቲ :- 28 ነጥብ
1️⃣5️⃣ ኤቨርተን :- 17 ነጥብ

ቀጣይ መርሐ ግብር ?

እሁድ - ሌስተር ሲቲ ከ ማንችስተር ሲቲ

እሁድ - ኤቨርተን  ከ ኖቲንግሀም ፎረስት

@tikvahethsport @kidusoyoftahe
8 '

ቼልሲ 0-0 ፉልሀም

ኖቲንግሀም 0-0 ቶተንሀም

ኒውካስል ዩናይትድ 1-0 አስቶን ቪላ

ጎርደን
16 '

ቼልሲ 1-0 ፉልሀም

ኖቲንግሀም 0-0 ቶተንሀም

ኒውካስል ዩናይትድ 1-0 አስቶን ቪላ

ጎርደን
30 '

ቼልሲ 1-0 ፉልሀም

ፓልመር

ኖቲንግሀም 1-0 ቶተንሀም

ኢላንጋ

ኒውካስል ዩናይትድ 1-0 አስቶን ቪላ

ጎርደን
እረፍት

ቼልሲ 1-0 ፉልሀም

ፓልመር

ኖቲንግሀም 1-0 ቶተንሀም

ኢላንጋ

ኒውካስል ዩናይትድ 1-0 አስቶን ቪላ

ጎርደን
Forwarded from WANAW SPORT
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
" የተጫወትነው ጥሩ ጨዋታ ነበር " ጋርዲዮላ

የማንችስተር ሲቲው ዋና አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ቡድናቸው በዛሬው ጨዋታ ጥሩ እንቅስቃሴ ማድረጉን ከጨዋታው በኋላ በሰጡት አስተያየት ተናግረዋል።

“ ቡድኑ የተጫወተው በጥሩ ሁኔታ ነው “ ያሉት አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ነገርግን የሚያስፈልጉንን ጎሎች እያስቆጠርን አይደለም በማለት ተናግረዋል።

" በመጀመሪያው አጋማሽ ጥሩ ነበርን እስከ ፍፁም ቅጣት ምቱ ጥሩ ነበርን በውጤቱ ደስተኛ አይደለንም ነገርግን አቋማችን የሚያስከፋ አይደለም።"ጋርዲዮላ

@tikvahethsport @kidusoyoftahe
የጨዋታ አሰላለፍ !

2:30 ዎልቭስ ከ ማንችስተር ዩናይትድ

- ማርከስ ራሽፎርድ ለተከታታይ አራተኛ ጨዋታ በማንችስተር ዩናይትድ ስብስብ ውስጥ ሳይካተት ቀርቷል።

@tikvahethsport @kidusoyoftahe
69 '

ቼልሲ 1-0 ፉልሀም

ፓልመር

ኖቲንግሀም 1-0 ቶተንሀም

ኢላንጋ

ኒውካስል ዩናይትድ 2-0 አስቶን ቪላ

ጎርደን
አይሳክ

@tikvahethsport @kidusoyoftahe
ይገምቱ ይሸለሙ

የማንችስተር ዩናይትድ እና ዎልቭስን ጨዋታ ውጤት ገምተው በትክክል ላወቁ ሶስት ቤተሰቦቻችን የአንድ መቶ ብር ካርድ የምንሸልምዎ ይሆናል።

የውድድሩ ህጎች ምን ይመስላሉ ?

√ ተሳታፊዎች ግምቶቻቸውን ከዚህ ፖስት ስር ባለው የሀሳብ መስጫ ሳጥን #ብቻ ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል።

√ ኤዲት የተደረጉ ምላሾች በፍፁም ተቀባይነት አይኖራቸውም።

√ ግምትዎን መላክ የሚቻለው እስከ 2:30 ሰዓት ብቻ ነው።

🔴 ይነበብ

አንድ የቤተሰባችን አባል ግምት ማስቀመጥ የሚችለው #አንዴ ብቻ ነው። ከአንድ ጊዜ በላይ የመለሰ ቤተሰባችን ሽልማት አይደርሰውም።

መልካም ዕድል !

@tikvahethsport    
80 '

ቼልሲ 1-0 ፉልሀም

ፓልመር

ኖቲንግሀም 1-0 ቶተንሀም

ኢላንጋ

ኒውካስል ዩናይትድ 2-0 አስቶን ቪላ

ጎርደን
አይሳክ

@tikvahethsport @kidusoyoftahe
85 '

ቼልሲ 1-1 ፉልሀም

ፓልመር ዊልሰን

ኖቲንግሀም 1-0 ቶተንሀም

ኢላንጋ

ኒውካስል ዩናይትድ 2-0 አስቶን ቪላ

ጎርደን
አይሳክ

ሳውዝሀምፕተን 0-1 ዌስትሀም

@tikvahethsport @kidusoyoftahe
90 '

ቼልሲ 1-1 ፉልሀም

ፓልመር     ዊልሰን

ኖቲንግሀም 1-0 ቶተንሀም

ኢላንጋ

ኒውካስል ዩናይትድ 2-0 አስቶን ቪላ

ጎርደን
አይሳክ

ሳውዝሀምፕተን 0-1 ዌስትሀም

@tikvahethsport @kidusoyoftahe
90+3 '

ቼልሲ 1-2 ፉልሀም

ፓልመር     ዊልሰን
ሙኒዝ

ኖቲንግሀም 1-0 ቶተንሀም

ኢላንጋ

ኒውካስል ዩናይትድ 2-0 አስቶን ቪላ

ጎርደን
አይሳክ

ሳውዝሀምፕተን 0-1 ዌስትሀም

@tikvahethsport @kidusoyoftahe
ሰማያዊዎቹ ሽንፈት አስተናግደዋል !

በእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የበዓል ሰሞን መርሐግብር ቼልሲ ከፉልሀም ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 2ለ1 በሆነ ውጤት ተሸንፈዋል።

የፉልሀምን የማሸነፊያ ግቦች ሀሪ ዊልሰን እና ሙኒዝ ከመረብ ሲያሳርፉ ለሰማያዊዎቹ ኮል ፓልመር አስቆጥሯል።

ቼልሲ ተከታታይ ሁለት የፕርሚየር ሊግ መርሐግብሮች ማሸነፍ አልቻለም።

በሌላ ጨዋታ ቶተንሀም ከኖቲንግሀም ፎረስት ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 1ለ0 በሆነ ውጤት ተሸንፈዋል።

በሌሎች ጨዋታዎች

- ኒውካስል ዩናይትድ አስቶንቪላን 3ለ0 እንዲሁም
- ዌስትሀም ዩናይትድ ሳውዛምፕተንን 1ለዐ ማሸነፍ ችለዋል።

አሌክሳንደር አይሳክ ባለፉት አስር ጨዋታዎች አስረኛ ግቡን ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።

የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?

2️⃣ ቼልሲ :- 35 ነጥብ
3️⃣ ኖቲንግሀም ፎረስት :- 34 ነጥብ
8️⃣ ፉልሀም :- 28 ነጥብ
1️⃣1️⃣ ቶተንሀም :- 23 ነጥብ

ቀጣይ መርሐግብር ?

ሰኞ - ኢፕስዊች ታውን ከ ቼልሲ

እሁድ - ቶተንሀም ከ ዎልቭስ

@Tikvahethsport    @kidusyoftahe
2025/01/03 21:46:22
Back to Top
HTML Embed Code: