Telegram Web Link
“ አሁንም በፔፕ ጋርዲዮላ እምነት አለን “ ሀላንድ

የማንችስተር ሲቲው አጥቂ ኤርሊንግ ሀላንድ አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ከገቡበት አስቸጋሪ ሁኔታ ለማውጣት መንገድ ይፈልጋሉ የሚል እምነት እንዳለው ተናግሯል።

“ በእርግጠኝነት ከዚህ አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ መውጣት እንችላለን “ የሚለው ሀላንድ “ አሁንም በፔፕ ጋርዲዮላ እምነት አለን እሱ መንገድ ይፈልጋል " ሲል ተናግሯል።

ሀላንድ አክሎም “ የምናደርገው ነገር በቂ አይደለም ጠንክረን መስራት አለብን “ ሲል ቡድኑን አሳስቧል።

“ በቅድሚያ ራሴን መመልከት አለብኝ ማስቆጠር ያለብኝን አላስቆጠርኩም ማድረግ ያለብኝንም አላደረግኩም “ ሀላንድ

@tikvahethsport @kidusoyoftahe
ይገምቱ ይሸለሙ

የአርሰናል እና ክሪስታል ፓላስን ጨዋታ ውጤት ገምተው በትክክል ላወቁ ሶስት ቤተሰቦቻችን የአንድ መቶ ብር ካርድ የምንሸልምዎ ይሆናል።

የውድድሩ ህጎች ምን ይመስላሉ ?

√ ተሳታፊዎች ግምቶቻቸውን ከዚህ ፖስት ስር ባለው የሀሳብ መስጫ ሳጥን #ብቻ ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል።

√ ኤዲት የተደረጉ ምላሾች በፍፁም ተቀባይነት አይኖራቸውም።

√ ግምትዎን መላክ የሚቻለው እስከ 2:30 ሰዓት ብቻ ነው።

🔴 ይነበብ

አንድ የቤተሰባችን አባል ግምት ማስቀመጥ የሚችለው #አንዴ ብቻ ነው። ከአንድ ጊዜ በላይ የመለሰ ቤተሰባችን ሽልማት አይደርሰውም።

መልካም ዕድል !

@tikvahethsport    
የጨዋታ አሰላለፍ !

2:30 ክሪስታል ፓላስ ከ አርሰናል

@tikvahethsport      @kidusoyoftahe
#TikvahGoal

በአሁን ሰዓት እየተካሄዱ የሚገኙ ጨዋታዎች እና ግቦችን በጎል ቻናላችን መከታተል ይችላሉ።

የጎል ቻናላችን 👉 https://www.tg-me.com/+rbdEU4UaEdQxYWFk

@tikvahethsport            @kidusyoftahe
#PremiereLeague 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿

የእንግሊዝ ፕርሚየር መርሐግብሮች ሲካሄዱ ኒውካስል ኢፕስዊች ታውንን 4ለ0 እንዲሁም ኖቲንግሀም ፎረስት ብሬንትፎርድን 2ለ0 ማሸነፍ ችለዋል።

የኒውካስል ዩናይትድን የማሸነፊያ ግቦች አሌክሳንደር አይሳክ 3x እና ጃኮብ ሙርፊ ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል።

ለኖቲንግሀም ፎረስት የድል ግቦችን አንቶኒ ኢላንጋ እና ኦላ አይና አስቆጥረዋል።

በሌላ ጨዋታ ዌስትሀም ዩናይትድ ከብራይተን ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል።

ኖቲንግሀም ፍረስት ማሸነፉን ተከትሎ ነጥቡን 3️⃣1️⃣ በማድረስ በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ 3️⃣ኛ ደረጃ ላይ መቀመጥ ችለዋል።

ስዊድናዊው የፊት መስመር ተጨዋች አሌክሳንደር አይሳክ በኒውካስል ዩናይትድ የመጀመሪያ ሀትሪክ መስራት ችሏል።

አሌክሳንደር አይሳክ በውድድር ዘመኑ 1️⃣0️⃣ኛ የፕርሚየር ሊግ ግቡን ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።

የኢፕስዊች ታውኑ ተጨዋች ሳም ሞርሲ ቢጫ ካርድ መመልከቱን ተከትሎ በቅጣት ምክንያት በቀጣይ የአርሰናል ጨዋታ የሚያመልጠው ይሆናል።

@Tikvahethsport    @kidusyoftahe
ራሂም ስተርሊንግ ጉዳት አጋጥሞታል !

የመድፈኞቹ የፊት መስመር ተጨዋች ራሂም ስተርሊንግ ጉዳት እንዳጋጠመው አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ አረጋግጠዋል።

ተጨዋቹ በልምምድ ወቅት እንደተጎዳ የተናገሩት አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ዛሬ ከጨዋታው ውጪ የሆነውም በዚሁ ምክንያት ነው ብለዋል።

" ትላንት በልምምድ ወቅት የጉዳት ስሜት ተሰምቶት አቋርጧል ሁኔታውን ለመረዳት በቀጣይ የህክምና ምርመራ ይደረግለታል።" ሲሉ ሚኬል አርቴታ ተናግረዋል።

@tikvahethsport @kidusoyoftahe
TIKVAH-SPORT
ሳውዝሀምፕተን አሰልጣኝ ለመሾም ተስማማ ! ከቀናት በፊት አሰልጣኝ ሩሴል ማርቲን ያሰናበተው የፕርሚየር ሊጉ ክለብ ሳውዝሀምፕተን አዲስ አሰልጣኝ በሀላፊነት ለመሾም ተስማምቷል። ሳውዝሀምፕተን አሁን ላይ ክሮሽያዊውን አሰልጣኝ ኢቫን ጁሪች በሀላፊነት ለመሾም ከስምምነት መድረሳቸውን ዘ አትሌቲክ አረጋግጧል። የ 49ዓመቱ አሰልጣኝ ኢቫን ጁሪች ከሮማ አሰልጣኝነታቸው ከ 5️⃣3️⃣ ቀናት በኋላ ከተሰናበቱ…
ሳውዝሀምፕተን በይፋ አሰልጣኝ ሾመ !

ከቀናት በፊት አሰልጣኝ ሩሴል ማርቲን ያሰናበተው የፕርሚየር ሊጉ ክለብ ሳውዝሀምፕተን በይፋ አዲስ አሰልጣኝ በሀላፊነት ሾሟል።

ሳውዝሀምፕተን ክሮሽያዊውን አሰልጣኝ ኢቫን ጁሪች በሩሴል ማርቲን ምትክ በሀላፊነት መሾማቸውን በይፋ አስታውቀዋል።

የ 49ዓመቱ አሰልጣኝ ኢቫን ጁሪች በሳውዝሀምፕተን ቤት የአንድ አመት እና ግማሽ አመት ኮንትራት መፈራረማቸው ተገልጿል።

አሰልጣኙ ከፊርማው በኋላ “ ሜዳ ላይ ተፋላሚ የሆነ ጠንካራ ቡድን እፈልጋለሁ “ ሲሉ ተደምጠዋል።

“ ቡድኑ በፍጥነት አስተሳሰቡን መቀየር አለበት “ ሲሉ ከወዲሁ ያሳሰቡት አሰልጣኙ “ በደንብ የሚያጠቃ ሀይል ያለው ቡድን እፈልጋለሁ የእኔ የእግርኳስ ፍልስፍና ይህ ነው “ ብለዋል።

@tikvahethsport            @kidusyoftahe
8 ' ክሪስታል ፓላስ 0-1 አርሰናል

ጄሱስ

@tikvahethsport      @kidusoyoftahe
14 ' ክሪስታል ፓላስ 1-1 አርሰናል

                  ጄሱስ

@tikvahethsport      @kidusoyoftahe
15 ' ክሪስታል ፓላስ 1-2 አርሰናል

ሳር                    ጄሱስ

@tikvahethsport      @kidusoyoftahe
#TikvahGoal

በጨዋታው የተቆጠሩ ግቦችን እና አጫጭር ቪዲዮችን በጎል ቻናላችን መመልከት ይችላሉ።

የጎል ቻናላችን 👉 https://www.tg-me.com/+rbdEU4UaEdQxYWFk

@tikvahethsport            @kidusyoftahe
33 '

ክሪስታል ፓላስ 1-2 አርሰናል

ሳር                    ጄሱስ

- ቡካዩ ሳካ ጉዳት አጋጥሞት በትሮሳርድ ተቀይሮ ከሜዳ ወጥቷል።

@tikvahethsport      @kidusoyoftahe
38 '

ክሪስታል ፓላስ 1-3 አርሰናል

ሳር                    ጄሱስ
ሀቨርትዝ

@tikvahethsport      @kidusoyoftahe
የእረፍት ሰአት  !

በአስራ ሰባተኛ ሳምንት የ ሊግ መርሐ ግብር አርሰናል ከክሪስታል ፓላስ ጋር እያደረጉ የሚገኙትን ጨዋታ 3ለ1 በሆነ ውጤት እየመሩ ወደ መልበሻ ቤት አምርተዋል።

የአርሰናልን የመሪነት ግብ ጄሱስ እና ሀቨርትዝ ሲያስቆጥሩ ሳር የክሪስታል ፓላስን ግብ ከመረብ አሳርፏል።

🟨 የቢጫ ካርድ የተመለከቱ ተጫዋቾች እነማን ናቸው ?

- በመጀመርያው አጋማሽ በአርሰናል በኩል ጁሪየን ቲምበር እና ጋብሬል ማግሀሌስ የማስጠንቀቂያ ካርድ ተመልክተዋል።

የጨዋታው የኳስ ቁጥጥር ምን ይመስላል ?

- በመጀመርያው አጋማሽ አርሰናል 59% - 41% የኳስ ቁጥጥር ብልጫ ነበራቸው።

@tikvahethsport @kidusoyoftahe
60 '

ክሪስታል ፓላስ 1-4 አርሰናል

ሳር                    ጄሱስ
                                ሀቨርትዝ
ማርቲኔሊ

@tikvahethsport      @kidusoyoftahe
ናፖሊ ወሳኝ ድል አሳክቷል !

በጣልያን ሴርያ አስራ ሰባተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ናፖሊ ከጂኖኣ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 2ለ1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ የሴርያውን መሪነት ተረክበዋል።

የናፖሊን የማሸነፊያ ግቦች አንጉይሳ እና ራህማኒ ከመረብ ሲያሳርፉ ፒናሞንቲ የጂኖኣን ግብ አስቆጥሯል።

ናፖሊ ማሸነፉን ተከትሎ የጣልያን ሴርያን መሪነት አንድ ቀሪ ጨዋታ ካለው አታላንታ ተረክበዋል።

የቡድኖቹ ደረጃ ምን ይመስላል ?

1⃣ ናፖሊ - 38 ነጥብ
1⃣4️⃣ ጂኖኣ - 16 ነጥብ

ቀጣይ መርሐ ግብር ?

እሁድ - ናፖሊ ከ ቬኔዝያ

ቅዳሜ - ኢሞፖሊ ከ ጂኖኣ

@Tikvahethsport    @kidusyoftahe
ይገምቱ ይሸለሙ

የባርሴሎና እና አትሌቲኮ ማድሪድን ጨዋታ ውጤት ገምተው በትክክል ላወቁ ሶስት ቤተሰቦቻችን የአንድ መቶ ብር ካርድ የምንሸልምዎ ይሆናል።

የውድድሩ ህጎች ምን ይመስላሉ ?

√ ተሳታፊዎች ግምቶቻቸውን ከዚህ ፖስት ስር ባለው የሀሳብ መስጫ ሳጥን #ብቻ ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል።

√ ኤዲት የተደረጉ ምላሾች በፍፁም ተቀባይነት አይኖራቸውም።

√ ግምትዎን መላክ የሚቻለው እስከ 5:00 ሰዓት ብቻ ነው።

🔴 ይነበብ

አንድ የቤተሰባችን አባል ግምት ማስቀመጥ የሚችለው #አንዴ ብቻ ነው። ከአንድ ጊዜ በላይ የመለሰ ቤተሰባችን ሽልማት አይደርሰውም።

መልካም ዕድል !

@tikvahethsport    
81'

ክሪስታል ፓላስ 1-4 አርሰናል

ሳር                    ጄሱስ
                                ሀቨርትዝ
                                 ማርቲኔሊ

@tikvahethsport      @kidusoyoftahe
2024/12/27 12:12:48
Back to Top
HTML Embed Code: