Telegram Web Link
“ ትልቅ ፈተና ይጠብቀናል “ ኤሪክ ቴንሀግ

የማንችስተር ዩናይትዱ ዋና አሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግ ቡድናቸው ከሰዓታት በኋላ ከቶተንሀም ጋር ለሚያደርገው ጨዋታ ዝግጁ እንዲሆን አሳስበዋል።

“ ከቶተንሀም ትልቅ ፈተና ይጠብቀናል “ ያሉት አሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግ “ ስለዚህ ጨዋታውን ለማሸነፍ ሁነኛ መፍትሔ መፈለግ ይኖርብናል “ በማለት ተናግረዋል።

" ዋንጫዎችን ማሸነፍ አለብን ክለቡ የሚፈልገው ይህንን ነው እና በትልልቅ ውድድሮች ውስጥ መፎካከር ይፈልጋል።" ቴንሀግ

በቀጣይ በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ውድድር መሳተፍ እንደሚፈልጉ የገለጹት ኤሪክ ቴንሀግ “ ለዚህም ፕርሚየር ሊጉን እና ዩሮፓ ሊጉን ተጠቅመን ማለፍ እንችላለን “ ብለዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
ቶተንሀም የተጫዋቹን ግልጋሎት አያገኝም !

የሰሜን ለንደኑ ክለብ ቶተንሀም በዛሬው የማንችስተር ዩናይትድ የሊግ ጨዋታ የወሳኝ ተጫዋቹን ግልጋሎት እንደማያገኝ ዴይሊ ሜል አስነብቧል።

በጨዋታው ደቡብ ኮሪያዊው የፊት መስመር ተጨዋች ሰን ሁንግ ሚን በጉዳት ምክንያት ከጨዋታዉ ውጪ እንደሚሆን ተነግሯል።

ቶተንሀም ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር በኦልድትራፎርድ የሚያደርጉት ተጠባቂ የሊግ ጨዋታ 12:30 ይጀመራል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
#TikvahGoal

እረፍት | ኢፕስዊች ታውን 1-2 አስቶን ቪላ

          ዴላፕ              ሮጀርስ
                                     ዋትኪንስ

ጨዋታውን እና ጎሎች በጎል ቻናላችን መከታተል ይችላሉ።

የጎል ቻናላችን 👉 https://www.tg-me.com/+rbdEU4UaEdQxYWFk

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
ይገምቱ ይሸለሙ

የማንችስተር ዩናይትድ እና ቶተንሀምን ጨዋታ ውጤት ገምተው በትክክል ላወቁ ሶስት ቤተሰቦቻችን የአንድ መቶ ብር ካርድ የምንሸልምዎ ይሆናል።

የውድድሩ ህጎች ምን ይመስላሉ ?

√ ተሳታፊዎች ግምቶቻቸውን ከዚህ ፖስት ስር ባለው የሀሳብ መስጫ ሳጥን #ብቻ ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል።

√ ኤዲት የተደረጉ ምላሾች በፍፁም ተቀባይነት አይኖራቸውም።

√ ግምትዎን መላክ የሚቻለው እስከ 12:30 ሰዓት ብቻ ነው።

መልካም ዕድል !

@tikvahethsport    
📞 የድምጽ ጥቅሎችን እየገዛን በጉርሻ ደቂቃዎች እንንበሽበሽ! ከሳፋሪኮም ወደ የቴሌ የሚያስደውሉ የድምፅ ጥቅሎችን በመግዛት ከሳፋሪኮም ወደ ሳፋሪኮም 100% ጉርሻን እናጣጥም! ከሳፋሪኮም ጋር በአብሮነት አንድ ወደፊት⚡️

🔗የM-PESA ሳፋሪኮም መተግበሪያ በዚህ ሊንክ እናዉርድ:
https://play.google.com/store/apps/details?id=et.safaricom.mpesa.lifestyle

የቴሌግራም ቦታችንን https://www.tg-me.com/official_safaricomet_bot በመጠቀም የአየር ሰዓት ወይንም ልዩ ልዩ ጥቅሎችን እንግዛ!

ስለ አገልግሎታችን ማንኛውንም ጥያቄ ወይም መረጃ በቴሌግራም ቻናላችን https://www.tg-me.com/Safaricom_Ethiopia_PLC 24/7 ማግኘት ይቻላል!

#MPESASafaricom #SafaricomEthiopia #1Wedefit
#Furtheraheadtogether
Forwarded from WANAW SPORT
🎁 #ይገምቱ#ይሸለሙ!

🏆  በዛሬው ምሽት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 6ኛ ሳምንት ተጠባቂ ፍልሚያ ማን ያሸንፋል?

⚽️ ማንቺስተር ዩናይትድ
ወይስ ቶተንሀም ⚽️

💬 ግምትዎን #በገፃችን ኮሜንት ላይ ብቻ ያስቀምጡልን!

⚠️ የውድድሩ ህጎች፦
👉🏾 የጨዋታውን አሸናፊ ክለብ እስከ የግብ መጠኑ #በትክክል ቀድመው የሚገምቱ #2 ተከታታዮቻችን የዋናውን ማልያዎች ይሸለማሉ።
👉🏾 የዋናውን ማህበራዊ ገፆች መከተል፣ መወዳጀትና ማጋራት ይጠበቅቦታል።
👉🏾 የተስተካከሉና ተደጋጋሚ መልሶች በፍፁም ተቀባይነት የላቸውም።
👉🏾 አንድ ተሳታፊ ከሁለት ጊዜ በላይ አይሸለምም፡፡

Instagram | Facebook | TikTok

🏅 ዋናው ወደፊት...

@wanawsportwear
🅱️🔠🔠🔠🔠🔠🅱️🔠🔠🔠

🍏Original iPHONE, Samsung & Tab watch’s አዳዲስ እንዲሁም ያገለገሉ ስልኮችን በተመጣጣኝ ዋጋ እና ያሎት ስልክ ላይ በመጨመር ከበቂ ዋስትና እና ጥገና ጋር እኛው ጋር ያገኛሉ ።

📢Telegram Channel
📱https://www.tg-me.com/+rKw6vNZJp49kOWM0
ቀድመው ይደውሉ 👇
Contact us ☎️
📲+251911120707
+251904818881
📍ቦሌ መድሃኒአለም
" ከሊጉ አሰልጣኞች ጋር ጓደኛ አይደለሁም “ ቴንሀግ

የቀያይ ሴጣኖቹ ዋና አሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግ ከየትኛውም የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ አሰልጣኝ ጋር ጓደኛ አለመሆናቸውን ገልጸዋል።

" ከየትኛውም የፕርሚየር ሊግ አሰልጣኝ ጋር ጓደኛ አይደለሁም ባልደረቦች ብቻ ነን ፣ ከጨዋታ በኋላ የመገናኘት ባህል አለ ነገርግን የሚዲያ ግዴታ ነው እየጠፋ ያለ ነገር ነው “ ሲሉ ኤሪክ ቴንሀግ ተናግረዋል።

“ ከምክትል አሰልጣኞች ጋር በጋራ ነው የምንሰራው የጋራ ስራ ነው በእቅዶቹ እንስማማለን የመጨረሻውን ውሳኔ እኔ አሳልፋለሁ እቅዱ የጋራ ነው።" ቴንሀግ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
የጨዋታ አሰላለፍ

12:30 ማንችስተር ዩናይትድ ከ ቶተንሀም

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
ሀሪ ማጓየር ጉዳት አጋጥሞታል !

እንግሊዛዊው የማንችስተር ዩናይትድ የተከላካይ ስፍራ ተጨዋች ሀሪ ማጓየር በልምምድ ወቅት ጉዳት እንዳጋጠመው ተገልጿል።

በዚሁ ጉዳት ምክንያት ማንችስተር ዩናይትድ ዛሬ ከቶተንሀም ጋር የሚያደርገው ተጠባቂ ጨዋታ እንደሚያመልጠው ተነግሯል።

በዛሬው ጨዋታ የቀያይ ሴጣኖቹን የኋላ መስመር ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ እና ማትያስ ዴሊት ከዲያጎ ዳሎት እና ማዝራዊ ጋር ይመሩታል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
አስቶን ቪላ ነጥብ ተጋርቷል !

በእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ስድስተኛ ሳምንት መርሐግብር አስቶንቪላ ከኢፕስዊች ታውን ጋር ያደረገውን ጨዋታ 2ለ2 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቋል።

የአስቶን ቪላን ግቦች ኦሊ ዋትኪንስ እና ሮጀርስ ከመረብ ሲያሳርፉ ለኢፕስዊች ታውን ዴላፕ 2x አስቆጥሯል።

የሊግ ደረጃቸው ?

5️⃣ኛ. አስቶን ቪላ :- 13 ነጥብ
1️⃣5️⃣. ኢፕስዊች ታውን :- 4 ነጥብ

ቀጣይ መርሐግብር ምን ይመስላል ?

እሁድ አስቶንቪላ ከ ማንችስተር ዩናይትድ

ቅዳሜ ኢፕስዊች ከ ኤቨርተን

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
“ ሁሉም አጨዋወት ደካማ ጎን አለው “ ቴንሀግ

የቀያይ ሴጣኖቹ ዋና አሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግ የዛሬ ተጋጣሚያቸው ቶተንሀምን የአጨዋወት ዘይቤ እንደሚወዱት ገልጸዋል።

“ የቶተንሀምን አጨዋወት እወደዋለሁ ጠንካራ እና የሚሰብ ጨዋታ ነው የሚያደርጉት ነገርግን ሁሉም አጨዋወት የራሱ ድክመቶች አሉት “ ሲሉ ኤሪክ ቴንሀግ ተናግረዋል።

“ በፈርናንዴዝ እተማመናለሁ በየአመቱ ተመሳሳይ ነው በአመቱ መጨረሻ ፈርናንዴዝ በሊጉ ከሁሉም በላይ የግብ እድል ፈጥሮ ብዙ ግብ ያስቆጥራል “ ቴንሀግ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
3 ' ማንችስተር ዩናይትድ 0 - 1 ቶተንሀም

ጆንሰን

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
11 ' ማንችስተር ዩናይትድ 0 - 1 ቶተንሀም

                             ጆንሰን

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
42 ' ማንችስተር ዩናይትድ 0 - 1 ቶተንሀም

                             ጆንሰን

🟥 የማንችስተር ዩናይትዱ አምበል ብሩኖ ፈርናንዴዝ ቀይ ካርድ ተመልክቷል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
የእረፍት ሰዓት !

በሳምንቱ ተጠባቂ መርሐ ግብር ማንችስተር ዩናይትድ ከቶተንሀም ጋር እያደረጉ የሚገኙትን ጨዋታ 1ለ0 በሆነ ውጤት እየመሩ ወደ መልበሻ ቤት አምርተዋል።

የቶተንሀምን የመሪነት ግብ ጆንሰን ከመረብ አሳርፏል።

🟨 የቢጫና ቀይ ካርድ የተመለከቱ ተጫዋቾች እነማን ናቸው ?

- በመጀመሪያው አጋማሽ በማንችስተር ዩናይትድ በኩል ማዝራዊ ፣ ማውንት እና ዲያጎ ዳሎት በቶተንሀም በኩል ጆንሰን የማስጠንቀቂያ ካርድ ተመልክተዋል።

🟥 በተጨማሪም የማንችስተር ዩናይትዱ አምበል ብሩኖ ፈርናንዴዝ ቀይ ካርድ ተመልክቷል።

የጨዋታው የኳስ ቁጥጥር ምን ይመስላል ?

- በመጀመሪያው አጋማሽ ቶተንሀም 63% - 37% የኳስ ቁጥጥር ብልጫ ነበራቸው።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
ብሩኖ ፈርናንዴዝ ምን ያህል ጨዋታ ያመልጠዋል ?

የቀያይ ሴጣኖቹ አምበል ብሩኖ ፈርናንዴዝ ከቶተንሀም ጋር እየተደረገ በሚገኘው ጨዋታ የቀይ ካርድ መመልከቱ ይታወቃል።

ብሩኖ ፈርናንዴዝ በቀጣይ ክለቡ የሚያደርጋቸው ሶስት የሊጉ መርሐ ግብሮች እንደሚያመልጡት ይጠበቃል።

በዚህም መሰረት :-

- አስቶን ቪላ ከ ማንችስተር ዩናይትድ

- ማንችስተር ዩናይትድ ከ ብሬንትፎርድ

- ዌስትሀም ከ ማንችስተር ዩናይትድ በሚያደርጉት ጨዋታዎች ለቡድኑ ግልጋሎት የማይሰጥ ይሆናል።

@tikvahethsport @kidusyoftahe
47 ' ማንችስተር ዩናይትድ 0 - 2 ቶተንሀም

                             ጆንሰን
ኩሉሴቭስኪ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
2024/09/30 12:24:59
Back to Top
HTML Embed Code: