Telegram Web Link
Forwarded from HEY Online Market
iPhone 15 Promax
•256GB = 146,000 Birr
•512GB = 156,000 Birr

Samsung 24 Ultra
•256GB = 114,000 Birr
•512GB = 126,000 Birr

Contact us :
0953964175 @heymobile
0925927457 @eBRO4

@Heyonlinemarket
መልካም ዕድል!
ከፍ የተደረጉ ኦዶችን አይተዋል ? እንግዲያውስ ተወራረዱባቸው!
ለተሻለ ውርርድ ቤቲካን ይጠቀሙ! አሁኑኑ Betika.et ላይ /በቴሌግራም ቦታችን - @BetikaETBot ይወራረዱ!
ተጠባቂ የዛሬ መርሐ ግብሮች !

8:30 ሳውዝሀምፕተን ከ ማንችስተር ዩናይትድ

11:00 ሊቨርፑል ከ ኖቲንግሃም ፎረስት

11:00 ማንችስተር ሲቲ ከ ብሬንትፎርድ

1:00 ኢምፖሊ ከ ጁቬንቱስ

1:30 ሆልስቴን ኬል ከ ባየር ሙኒክ

1:30 አስቶን ቪላ ከ ኤቨርተን

3:45 ኤሲ ሚላን ከ ቬኔዝያ

4:00 ሪያል ሶሴዳድ ከ ሪያል ማድሪድ

4:00 ፒኤስጂ ከ ብረስት

4:00 በርንማውዝ ከ ቼልሲ

🔴 የዛሬው የይግምቱ ሽልማታችን የማንችስተር ዩናይትድ ፣ ሊቨርፑል ፣ ማንችስተር ሲቲ ፣ ሪያል ማድሪድ እና ቼልሲ ጨዋታዎች ናቸው።

🔴 የዛሬ አምስት ሽልማቶቻችን 7:00 ፣ 9:30 ፣ 10:00 ፣ 2:30 ፣ 3:00 ሰዓት ላይ ወደ ቤተሰቦቻችን የሚደርስ ይሆናል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
“ አሁንም ራሴን ማሻሻል አለብኝ “ ሀላንድ

የማንችስተር ሲቲው የፊት መስመር አጥቂ ኤርሊንግ ሀላንድ ለቡድኑ ተጨማሪ ግቦች ለማስቆጠር እና ለመርዳት ራሱን ማሻሻል እንዳለበት ተናግሯል።

በመጀመሪያ ሶስት ጨዋታዎች ሁለት ሀትሪክ ሰርቶ ሰባት ግቦች ያስቆጠረው ኤርሊንግ ሀላንድ “ ጥሩ ነበር ነገርግን አሁንም ጠንክሬ መስራት እና ራሴን ማሻሻል አለብኝ “ ብሏል።

ኤርሊንግ ሀላንድ ባለፈው ወር የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ እና ማንችስተር ሲቲ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ተብሎ መመረጥ ችሏል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
“ ለመጀመሪያ ጊዜ ከቴባስ ጋር እስማማለሁ “ ጋርዲዮላ

አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ የላሊጋው ፕሬዝዳንት ዣቪየር ቴባስ በማንችስተር ሲቲ ክስ ዙሪያ የሰጡት አስተያየት “ አስማምቶኛል “ በማለት ተናግረዋል።

የስፔን ላሊጋው ፕሬዝዳንት ዣቪየር ቴባስ ከቀናት በፊት “ ከተወሰኑ የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ክለቦች ጋር አውርቼ ነበር ብዙዎቹ ማንችስተር ሲቲ መቀጣት አለበት ብለዋል።"ሲሉ ተናግረው ነበር።

“ ለመጀመሪያ ጊዜ በዣቪየር ቴባስ ሀሳብ ተስማማሁ “ ሲሉ ምላሽ የሰጡት ፔፕ ጋርዲዮላ የመጨረሻ እንደሚሆንም ተስፋ አለኝ ፣ ፕሬዝዳንት ቴባስ እና የፕርሚየር ሊግ ክለቦች ይጠብቃል።"ብለዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
ይገምቱ ይሸለሙ

የማንችስተር ዩናይትድ እና ሳውዝሀምፕተንን ጨዋታ ውጤት ገምተው በትክክል ላወቁ ሶስት ቤተሰቦቻችን የአንድ መቶ ብር ካርድ የምንሸልምዎ ይሆናል።

የውድድሩ ህጎች ምን ይመስላሉ ?

√ ተሳታፊዎች ግምቶቻቸውን ከዚህ ፖስት ስር ባለው የሀሳብ መስጫ ሳጥን #ብቻ ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል።

√ ኤዲት የተደረጉ ምላሾች በፍፁም ተቀባይነት አይኖራቸውም።

√ ግምትዎን መላክ የሚቻለው እስከ 8:30 ሰዓት ብቻ ነው።

መልካም ዕድል !

@tikvahethsport    
የጨዋታ አሰላለፍ !

8:30 ሳውዝሀምፕተን ከ ማንችስተር ዩናይትድ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
ተጀመረ

ሳውዝሀምፕተን 0-0 ማንችስተር ዩናይትድ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
33 '

ሳውዝሀምፕተን 0 - 0 ማንችስተር ዩናይትድ

- ሳውዝሀምፕተን አግኝቶ የነበረውን የፍፁም ቅጣት ምት አንድሬ ኦናና ማዳን ችሏል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
35 '

ሳውዝሀምፕተን 0 - 1 ማንችስተር ዩናይትድ

ዴ ሊት

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
41 '

ሳውዝሀምፕተን 0 - 2 ማንችስተር ዩናይትድ

                        ዴ ሊት
ራሽፎርድ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
የእረፍት ሰዓት !

በእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የአራተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ማንችስተር ዩናይትድ ከሳውዝሀምፕተን ጋር እያደረጉ የሚገኙትን ጨዋታ 2ለ0 በሆነ ውጤት እየመሩ ወደ መልበሻ ቤት አምርተዋል።

- የማንችስተር ዩናይትድን የመሪነት ግቦች ማርከስ ራሽፎርድ እና ማትያስ ዴሊት አስቆጥረዋል።

🟨 የቢጫ ካርድ የተመለከቱ ተጫዋቾች እነማን ናቸው ?

- በመጀመሪያው አጋማሽ በማንችስተር ዩናይትድ በኩል ኮቢ ማይ የማስጠንቀቂያ ካርድ ተመልክቷል።

የጨዋታው የኳስ ቁጥጥር ምን ይመስላል ?

- በመጀመሪያው አጋማሽ ማንችስተር ዩናይትድ 51% - 49% የኳስ ቁጥጥር ብልጫ ነበራቸው።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
ይገምቱ ይሸለሙ

የሊቨርፑል እና ኖቲንግሀምን ጨዋታ ውጤት ገምተው በትክክል ላወቁ ሶስት ቤተሰቦቻችን የአንድ መቶ ብር ካርድ የምንሸልምዎ ይሆናል።

የውድድሩ ህጎች ምን ይመስላሉ ?

√ ተሳታፊዎች ግምቶቻቸውን ከዚህ ፖስት ስር ባለው የሀሳብ መስጫ ሳጥን #ብቻ ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል።

√ ኤዲት የተደረጉ ምላሾች በፍፁም ተቀባይነት አይኖራቸውም።

√ ግምትዎን መላክ የሚቻለው እስከ 11:00 ሰዓት ብቻ ነው።

መልካም ዕድል !

@tikvahethsport    
53 '

ሳውዝሀምፕተን 0 - 2 ማንችስተር ዩናይትድ

                        ዴ ሊት
                        ራሽፎርድ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
የጨዋታ አሰላለፎች !

11:00 ማንችስተር ሲቲ ከ ብሬንትፎርድ

11:00 ሊቨርፑል ከ ኖቲንግሀም ፎረስት

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
ይገምቱ ይሸለሙ

የማንችስተር ሲቲ እና ብሬንትፎርድን ጨዋታ ውጤት ገምተው በትክክል ላወቁ ሶስት ቤተሰቦቻችን የአንድ መቶ ብር ካርድ የምንሸልምዎ ይሆናል።

የውድድሩ ህጎች ምን ይመስላሉ ?

√ ተሳታፊዎች ግምቶቻቸውን ከዚህ ፖስት ስር ባለው የሀሳብ መስጫ ሳጥን #ብቻ ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል።

√ ኤዲት የተደረጉ ምላሾች በፍፁም ተቀባይነት አይኖራቸውም።

√ ግምትዎን መላክ የሚቻለው እስከ 11:00 ሰዓት ብቻ ነው።

መልካም ዕድል !

@tikvahethsport    
2024/10/01 17:41:35
Back to Top
HTML Embed Code: