Telegram Web Link
መልካም ዕድል!
ከፍ የተደረጉ ኦዶችን አይተዋል ? እንግዲያውስ ተወራረዱባቸው!
Spain - France
ለተሻለ ውርርድ ቤቲካን ይጠቀሙ! አሁኑኑ Betika.et ላይ /በቴሌግራም ቦታችን - @BetikaETBot ይወራረዱ!
Forwarded from HEY Online Market
Play More and Spend less!

•PS4 Slim, 34,999 Birr
•PS4 PRO, 41,999 Birr
•Original Controller 6,499 Birr

Contact Us
0953964175 @heymobile

@heyonlinemarket
" እንግሊዝ ሁሉንም ያሸነፈችው ተቸግራ ነው " ኮማን

የኔዘርላንድ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሮናልድ ኮማን ቡድናቸው እንግሊዝን ያሸንፋል የሚል እምነት እንዳላቸው በሰጡት አስተያየት ተናግረዋል።

" እንግሊዝ ሁሉንም ጨዋታቸውን በጭንቅ ነው ያሸነፉት " የሚሉት አሰልጣኝ ሮናልድ ኮማን በተጨማሪም ከእኛ የበለጠ ጫና አለባቸው ጨዋታውን እንደምናሸንፍ እርግጠኛ ነኝ።"ብለዋል።

" አሰልጣኝ ጋሪዝ ሳውዝጌትን በደንብ አውቀዋለሁ ፣ በኔሽንስ ሊግ ገጥመናቸው ነበር ጥሩ ውጤትም አስመዝግበናል።" ኮማን

@tikvahethsport    @kidusyoftahe
TIKVAH-SPORT
ሌኒ ዮሮ ማድሪድን ሊመርጥ ይችላል ! ባሳለፍነው የውድድር አመት ጥሩ ጊዜን ማሳለፍ የቻለው የሊሉ የተከላካይ ስፍራ ተጨዋች ሌኒ ዮሮ በቀጣይ ሪያል ማድሪድን ለመቀላቀል ሊመርጥ እንደሚችል ተገልጿል። ፈረንሳዊው ተጨዋች ሌኒ ዮሮ ከሪያል ማድሪድ በተጨማሪ በፕርሚየር ሊጎቹ ሊቨርፑል እና ማንችስተር ዩናይትድ በጥብቅ እየተፈለገ ይገኛል። የተጨዋቹ ፈላጊዎች የፕርሚየር ሊጎቹ ማንችስተር ዩናይትድ እና ሊቨርፑል…
ማድሪድ ተጨዋች ለማስፈረም ተቃርበዋል !

ሪያል ማድሪድ ፈረንሳዊውን የተከላካይ ስፍራ ተጨዋች ሌኒ ዮሮ ከሊል ለማስፈረም እያደረጉት የሚገኙት ንግግር ለስምምነት መቃረቡ ተገልጿል።

ሎስ ብላንኮዎቹ ለተጨዋቹ ዝውውር እስከ 40 ሚልዮን ዩሮ የዝውውር ሒሳብ በማውጣት ለማስፈረም መቅረባቸው ተዘግቧል።

የ 18ዓመቱ ተከላካይ ሌኒ ዮሮ ሪያል ማድሪድ ባቀረበለት ዝውውር ደስተኛ መሆኑ ሲገለፅ በሎስ ብላንኮዎቹ ቤት እስከ 2030 የሚያቆየውን ውል ይፈርማል ተብሎ ይጠበቃል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
TIKVAH-SPORT
ዩናይትድ አዲስ የተሻሻለ የዝውውር ሒሳብ አቀረበ ! ማንችስተር ዩናይትድ እንግሊዛዊውን የመሐል ተከላካይ ጃሬድ ብራንዝዌት ለማስፈረም ለኤቨርተን አዲስ የተሻሻለ የዝውውር ሒሳብ ማቅረባቸው ተገልጿል። ቀያዮቹ ሴጣኖች ለ 21ዓመቱ ተጨዋች ጃሬድ ብራንዝዌት ዝውውር አሻሽለው 45 እና ታይቶ የሚጨምር 5 ሚልዮን ፓውንድ ሒሳብ ማቅረባቸው ተነግሯል። የዝውውር ሒሳቡ ኤቨርተን ከሚፈልገው ክፍያ ጋር እንደማይቀራረብ…
ኤቨርተን የዩናይትድን ጥያቄ ውድቅ አደረገ !

የመርሲሳይዱ ክለብ ኤቨርተን ማንችስተር ዩናይትድ ለእንግሊዛዊው የመሐል ተከላካይ ጃሬድ ብራንዝዌት ለሁለተኛ ጊዜ ያቀረበውን ጥያቄ ውድቅ አድርገዋል።

ቀያዮቹ ሴጣኖች ለ 21ዓመቱ ተከላካይ ጃሬድ ብራንዝዌት ትላንት ሌሊት የተሻሻለ 50 ሚልዮን ፓውንድ የሚደርስ ሒሳብ አቅርበው እንደነበር ይታወሳል።

ኤቨርተን ተጨዋቹ ከአመታት በፊት ሀሪ ማጓየር ከሌስተር ሲቲ ለማንችስተር ዩናይትድ የተሸጠበትን ያህል ዋጋ ማውጣት ይችላል የሚል እምነት እንዳላቸው ተዘግቧል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
ማንችስተር ሲቲ ተጨዋቾቹ ሊቆዩለት ነው !

የማንችስተር ሲቲው የመሐል ሜዳ ተጨዋች ኬቨን ዴብሮይን እና ብራዚላዊው ግብ ጠባቂ ኤደርሰን በሚቀጥለው የውድድር ዘመን በክለቡ ሊቆዩ መሆኑ ተገልጿል።

ሁለቱም ተጨዋቾች በቀጣይ ማንችስተር ሲቲን በመልቀቅ ወደ ሳውዲ አረቢያ ሊያመሩ እንደሚችሉ ሲዘገብ እንደነበር ይታወሳል።

በሌላ በኩል በአሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ የሚመራው ማንችስተር ሲቲ ስማቸው እየተያያዘ የሚገኘውን የክሪስታል ፓላስ ተጨዋች ኢዜ የማስፈረም እቅድ እንደሌላቸው ተዘግቧል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
አርሰናል በቀጣይ እነማንን ሊሸጥ ይችላል ?

የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል በቀጣይ ቡድኑን ለማጠናከር እየሰሩ የሚገኙ ሲሆን ይህንንም ተከትሎ የተወሰኑ ተጨዋቾችን ሊሸጡ እንደሚችሉ እየተገለፀ ይገኛል።

መድፈኞቹ በዚህ ክረምት አሮን ራምስዴል ፣ ቶማስ ፓርቴ ፣ ስሚዝ ሮው ፣ ኔልሰን እና ኤዳ ኒኪታህን ለመሸጥ ዝግጁ መሆናቸው ተገልጿል።

በክለቡ የሁለት አመት ውል የቀረው አሌክሳንደር ዚንቼንኮ በበኩሉ አርሰናል አዲስ ውል እንዳላቀረበለት ሲገለፅ በቀጣይ ጥሩ ጥያቄ ከቀረበላቸው ሊሸጡት ሊያስቡ እንደሚችሉ ተነግሯል።

በአሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ የሚመራው አርሰናል በቀጣይ የክንፍ አጥቂ ለማስፈረም የሚፈልግ ከሆነ መጀመሪያ የሚመለከተው ኒኮ ዊሊያምስን መሆኑ ተገልጿል።

በተጨማሪም መድፈኞቹ አማካይ ማስፈረም እንደሚፈልጉ ሲገለፅ የሪያል ሶሴዳዱን ሚኬል መሪኖ መመልከታቸው ተዘግቧል።

@tikvahethsport    @kidusyoftahe
Forwarded from WANAW SPORT
📢 #ልዩ_ቅናሹ ዛሬ ይጠናቀቃል!

📌 ዛሬን ተጠቅመው በዋናው አዲስ የቴሌግራም ቦት የስፖርት ትጥቆችን በማዘዝ ልዩ የ5% ቅናሽን ያግኙ።

🤖 @WanawSportBot 🤖

👉🏾 #እንዳያመልጥዎ፣ አሁኑኑ ይዘዙን!

🏅ዋናው ወደፊት...

@wanawsportwear
💥 ከአስገራሚ ትንቅንቅ በኋላ የአውሮፓ ዋንጫ ግማሽ ፍፃሜ ተፋላሚዎች ታውቀዋል!

ስፔን እና አዘጋጅ ሃገር ጀርመን ካሰናበታች በኋላ ዛሬ ምሽት 4፡00 ሰዓት ለአውሮፓ ዋንጫ ግማሽ ፍፃሜ ከፈረንሳይ ጋር ይገናኛሉ! ማን ወደ ቀጣዩ ዙር የሚያልፍ ይመስላችኋል?

⚽️ Spain vs France ሀምሌ 2 ከምሽቱ 4፡00 ሰዓት | 10፡00 PM

👉SS Football ቻናል 225 በጎጆ ፓኬጅ
👉SS Euro2024 ቻናል 222 በሜዳ  ፓኬጅ

ዛሬውኑ ደንበኝነትዎን ያራዝሙ ጨዋታዎችን ከትንታኔ ፣ ከተጫዋች ብቃት እስከ ቡድን ወኔ በሱፐርስፖርት ልዩ በቀጥታ ይከታተሉ!

የዲኤስቲቪ አገልግሎቶችን ለማግኘት ከታች ያለውን የMyDStv Telegram bot ሊንክ ይጫኑ!
👇
https://bit.ly/3RFtEvh

#Euro2024onDStv #ሁሉምያለውእኛጋርነው #DStvEthiopia
TIKVAH-SPORT
ቲያጎ አልካንትራ ጫማውን ሊሰቅል ነው ! በቅርቡ ከሊቨርፑል ጋር የተለያየው ስፔናዊው የመሐል ሜዳ ተጨዋች ቲያጎ አልካንትራ ራሱን ከእግርኳስ አለም ለማግለል ከውሳኔ መድረሱ ተገልጿል። ተደጋጋሚ ጉዳቶች ሲያጋጥሙት የነበረው የቀድሞ የባየር ሙኒክ ተጨዋች ቲያጎ አልካንትራ ጫማውን ለመስቀል መገደዱ ተዘግቧል። ቲያጎ አልካንትራ አብዛኛውን የእግርኳስ ህይወቱን ያሳለፈው በባየር ሙኒክ ቤት ሲሆን በቆየባቸው…
ቲያጎ አልካንታራ ወደ አሰልጣኝነት ?

የቀድሞ ስፔናዊ አማካይ ቲያጎ አልካንታራ የቀድሞ ክለቡ ባርሴሎና አሰልጣኞች ቡድንን እንዲቀላቀል ከአሰልጣኝ ሀንሲ ፍሊክ ጋር መነጋገሩ ተገልጿል።

ስኬታማ የእግርኳስ ህይወትን በባርሴሎና ፣ ባየር ሙኒክ እና ሊቨርፑል ያሳለፈው ቲያጎ አልካንታራ በ 33ዓመቱ ጫማውን መስቀሉ ይታወቃል።

የባርሴሎናው ዋና አሰልጣኝ ሀንሲ ፍሊክ የቀድሞ ተጨዋቻቸው ቲያጎ አልካንታራ የአሰልጣኝ ቡድኑን እንዲቀላቀል እንደሚፈልጉ ተገልጿል።

ቲያጎ አልካንታራ በቀጣይ በቀረበለት የአዲስ ሚና ሀላፊነት ጥያቄ አስቦበት ከውሳኔ እንደሚደርስ ተነግሯል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
TIKVAH-SPORT
ዩናይትድ ጆሽዋ ዚርክዜን ለማስፈረም ተቃርበዋል ! ማንችስተር ዩናይትድ ኔዘርላንዳዊውን የፊት መስመር ተጨዋች ጆሽዋ ዚርክዜ ከቦሎኛ ለማስፈረም የመጨረሻ ምዕራፍ ላይ መሆናቸው ተገልጿል። በኔዘርላንዳዊው አሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግ የሚመራው ማንችስተር ዩናይትድ ከተጨዋቹ ጋር በግል ከስምምነት መድረሳቸው ተነግሯል። ቀያዮቹ ሴጣኖች የ 23ዓመቱን ተጨዋች ጆሽዋ ዚርክዜ ለማስፈረም የውል ማፍረሻ ለመክፈል…
ዩናይትድ ተጨማሪ አጥቂ ሊመለከት ይችላል !

የቦሎኛውን የፊት መስመር ተጨዋች ጆሽዋ ዚርክዜን ለማስፈረም ከጫፍ የደረሱት ማንችስተር ዩናይትዶች ተጨማሪ አጥቂ ሊያስፈርሙ እንደሚችሉ ተገልጿል።

ማንችስተር ዩናይትድ በቀጣይ ለመመልከት ከያዟቸው አጥቂዎች መካከል ኢቫን ቶኒ እና ዶምኒክ ካልቨርት ሌዊን ቀዳሚዎቹ መሆናቸው ተገልጿል።

ቀያዮቹ ሴጣኖች ተፈጥሯዊ ዘጠኝ ቁጥር አጥቂ ለመግዛት ጥሩ ሽያጮችን መፈፀም ሊጠበቅባቸው እንደሚችል ተዘግቧል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
ሞይስ ኪን ፊዮሬንቲናን ተቀላቀለ !

ጣልያናዊው የፊት መስመር ተጨዋች ሞይስ ኪን ከጁቬንቱስ በመልቀቅ ፊዮሬንቲናን መቀላቀሉ ይፋ ተደርጓል።

ፊዮሬንቲና ለተጨዋቹ ዝውውር 18 ሚልዮን ዩሮ የሚደረሰስ የዝውውር ሒሳብ ወጪ  እንደሚያደርጉ ተገልጿል።

የ 24ዓመቱ የፊት መስመር ተጨዋች ሞይስ ኪን ለፊዮረንቲና የአምስት አመት ኮንትራት መፈረሙ ተነግሯል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
TIKVAH-SPORT
ማድሪድ ተጨዋች ለማስፈረም ተቃርበዋል ! ሪያል ማድሪድ ፈረንሳዊውን የተከላካይ ስፍራ ተጨዋች ሌኒ ዮሮ ከሊል ለማስፈረም እያደረጉት የሚገኙት ንግግር ለስምምነት መቃረቡ ተገልጿል። ሎስ ብላንኮዎቹ ለተጨዋቹ ዝውውር እስከ 40 ሚልዮን ዩሮ የዝውውር ሒሳብ በማውጣት ለማስፈረም መቅረባቸው ተዘግቧል። የ 18ዓመቱ ተከላካይ ሌኒ ዮሮ ሪያል ማድሪድ ባቀረበለት ዝውውር ደስተኛ መሆኑ ሲገለፅ በሎስ ብላንኮዎቹ…
ዩናይትድ ለሌኒ ዮሮ የዝውውር ጥያቄ አቀረቡ !

ማንችስተር ዩናይትድ ፈረንሳዊውን የተከላካይ ስፍራ ተጨዋች ሌኒ ዮሮ ለማስፈረም ለሊል ሪያል ማድሪድ ካቀረበው የተሻለ 50 ሚልዮን ዩሮ የዝውውር ሒሳብ ማቅረባቸው ተገልጿል።

የስፔኑ ክለብ ሪያል ማድሪድ ተጨዋቹን በ40 ሚልዮን ዩሮ ለማስፈረም መቃረባቸው መዘገቡ ይታወቃል።

የ 18ዓመቱ ተከላካይ ሌኒ ዮሮ ሪያል ማድሪድን ለመቀላቀል እንደሚመርጥ ቢገለፅም ማንችስተር ዩናይትድ በዝውውሩ ገፍተው መቀጠላቸው ተነግሯል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
TIKVAH-SPORT
ዩናይትድ ለሌኒ ዮሮ የዝውውር ጥያቄ አቀረቡ ! ማንችስተር ዩናይትድ ፈረንሳዊውን የተከላካይ ስፍራ ተጨዋች ሌኒ ዮሮ ለማስፈረም ለሊል ሪያል ማድሪድ ካቀረበው የተሻለ 50 ሚልዮን ዩሮ የዝውውር ሒሳብ ማቅረባቸው ተገልጿል። የስፔኑ ክለብ ሪያል ማድሪድ ተጨዋቹን በ40 ሚልዮን ዩሮ ለማስፈረም መቃረባቸው መዘገቡ ይታወቃል። የ 18ዓመቱ ተከላካይ ሌኒ ዮሮ ሪያል ማድሪድን ለመቀላቀል እንደሚመርጥ ቢገለፅም…
ሊል የዩናይትድን ጥያቄ መቀበላቸው ተገለጸ !

የፈረንሳዩ ክለብ ሊል ማንችስተር ዩናይትድ ለተከላካይ ስፍራ ተጨዋቻቸው ሌኒ ዮሮ በይፋ ያቀረበውን 50 ሚልዮን ዩሮ የዝውውር ሒሳብ መቀበላቸው ተገልጿል።

ሊል ተጨዋቹ ማንችስተር ዩናይትድ ያቀረበለትን ጥያቄ እንዲቀበል መጠየቃቸው የተገለፀ ሲሆን ተጨዋቹ አሁንም ቅድሚያ የሚሰጠው ለሪያል ማድሪድ መሆኑ ተዘግቧል።

ሎስ ብላንኮዎ አዲስ ሒሳብ እስካሁን አለማቅረባቸው እና የሚጠበቀው ውሳኔ የተጨዋቹ መሆኑ ተነግሯል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
" የማስፈርማቸው ተጨዋቾች እንደ ልጆቼ ናቸው " ዲ ዘርቢ

የኦሎምፒክ ማርሴይ ዋና አሰልጣኝ ሮቤርቶ ዲ ዘርቢ ቡድናቸው ሊያስፈርመው እያነጋገረ የሚገኘው ሜሰን ግሪንውድ በትልቅ ደረጃ የሚጠራ ተጨዋች መሆኑን ገልጸዋል።

" ሜሰን ግሪንውድ ትልቅ ተጨዋች ነው " ያሉት አሰልጣኝ ሮቤርቶ ዲ ዘርቢ ስላለፈ ህይወቱ አላውቅም ነገርግን የትኛውንም ተጨዋች ካስፈረምኩ ልክ እንደ ልጄ ነው የማየው ሁልጊዜም እከላከልለታለሁ።"ብለዋል።

ማርሴይ ሜሰን ግሪንውድን ከማንችስተር ዩናይትድ ለማስፈረም የተቃረቡ ሲሆን የክለቡ ደጋፊዎች በበኩላቸው በዝውውር ደስተኛ እንዳልሆኑ በማህበራዊ ሚዲያዎች እየገለፁ ይገኛሉ።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
" አዚህ የቆየሁት ዋንጫዎችን ለማሸነፍ ነው " ቴንሀግ

የማንችስተር ዩናይትዱ ዋና አሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግ በቀጣይ ክለቡ በቅርቡ ካሳካቸው የኤፌ ካፕ እና ካራባኦ ካፕ ዋንጫዎች ደረጃውን ከፍ እንደሚያደርግ ገልጸዋል።

" እዚህ ያለሁት ዋንጫዎችን ለማሸነፍ ነው " ያሉት ኤሪክ ቴንሀግ የኤፌ ካፕ እና ካራባኦ ካፕ ዋንጫዎች አሸንፈናል በቀጣይ ደረጃችንን ማሻሻል አለብን በማለት ተናግረዋል።

ከእረፍት በኋላ ቡድኑ በጥሩ ስሜት ወደ ካሪንግተን መመለሱን ያነሱት አሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግ " በቀጣይ ሁሉንም ጨዋታዎች ማሸነፍ እንፈልጋለን የትኛውንም ቡድን እንደምናሸንፍ አሳይተናል ብለዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
Forwarded from WANAW SPORT
🎁 #ዛሬም ይገምቱ፣ #ይሸለሙ!

🏆  በዛሬው ምሽት የ2024 አውሮፓ ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ ፍልሚያ ማን ድል ይነሳል?

🇪🇸 ስፔን ወይስ ፈረንሳይ
🇫🇷

💬 ግምትዎን #በገፃችን ኮሜንት ላይ ብቻ ያስቀምጡልን!

⚠️ የውድድሩ ህጎች፦
👉🏾 የጨዋታን አሸናፊ ሀገር እስከ የግብ መጠኑ #በትክክል ቀድመው የሚገምቱ #2 ተከታታዮቻችን የዋናውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ማልያዎች ይሸለማሉ።
👉🏾 የዋናውን ማህበራዊ ገፆች መከተል፣ መወዳጀትና ማጋራት አይዘንጉ።
👉🏾 የተስተካከሉና ተደጋጋሚ መልሶች በፍፁም ተቀባይነት የላቸውም።
👉🏾 አንድ ተሳታፊ ከሁለት ጊዜ በላይ አይሸለምም፡፡

Instagram | Facebook | TikTok

🏅 ዋናው ወደፊት...

@wanawsportwear
" ምባፔ አምበል ለመሆን ብቁ አይደለም " ኢማኑኤል ፔቲት

የቀድሞ ፈረንሳዊ ተጨዋች ኢማኑኤል ፔቲት ኪሊያን ምባፔ የፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን አምበል ለመሆን ብቁ አለመሆኑን በሰጠው አስተያየት ተናግሯል።

" ኪሊያን ምባፔ አሁን ላይ አምበል መሆኑ ምንም ጥቅም የለውም የአምበልነት ሚናው አይገባውም ነበር ሜዳ ላይ በቂ ሀላፊነት አይወስድም በጥሩ አካላዊ ቁመና ላይም አይገኝም።"ሲል ኢማኑኤል ፔቲት ተናግሯል።

ኪሊያን ምባፔ ዛሬ ምሽት የሚጫወተው ተጋጣሚዋ ስፔን ሴለሆነች ብቻ ነው እንጂ ተጠባባቂ ይሆን ነበር ሲል የቀድሞ ተጨዋቹ ተናግሯል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
የጨዋታ አሰላለፍ !

4:00 ስፔን ከ ፈረንሳይ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
2024/09/30 20:24:19
Back to Top
HTML Embed Code: