Telegram Web Link
የጨዋታ አሰላለፍ !

4:00 ዶርትመንድ ከ ሪያል ማድሪድ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
" ቤሊንግሀም ሀያ አመቱ መሆኑን ላምን አልችልም " ሞሪንሆ

ፖርቹጋላዊው አሰልጣኝ ጆዜ ሞሪንሆ እንግሊዛዊው ተጨዋች ጁድ ቤሊንግሀም በወጣት እድሜው እያደረገ የሚገኘው ነገር እጅግ እንዳስደነቃቸው በሰጡት አስተያየት ገልጸዋል።

" ቤሊንግሀም ሀያ አመቱ ብቻ መሆኑን ለማመን አልችልም  " በማለት የገለፁት አሰልጣኝ ጆዜ ሞሪንሆ እሱ በዚህ የውድድር አመት ከምርጥ #ሁለት ተጨዋቾች አንዱ ነው ብለዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
ከጨዋታው በፊት ምን ተባለ ?

ተጠባቂው የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ፍፃሜ ጨዋታ ከመጀመሩ አስቀድሞ የተለያዩ አስተያየቶች በመሰጠት ላይ ይገኛሉ።

- አሰልጣኝ ካርሎ አንቾሎቲ በሰጡት አስተያየት " በጨዋታው የቆሙ ኳሶችን ለመጠቀም ዝግጅት አድርገናል።"በማለት ተናግረዋል።

- የዶርትመንዱ አሰልጣኝ ኤዲን ቴርዚች በበኩላቸው " የጨዋታ አሰላለፋችንን እንደ ሁኔታው እንቀያይራለን የመጀመሪያ ደቂቃዎች ለእያ ወሳኝ ናቸው ነገርግን ሙሉ ጨዋታው ላይ ማተኮር አለብን።" ብለዋል።

- ቴሪ ሄንሪ :- " ይህ ቡድን ለእኔ የቪንሰስ ጁኒየር ነው እሱ በአሁን ሰዓት የአለም ምርጡ ተጨዋች ነው። "

- ጄሚ ካራገር :- " ቪንሰስ ጁኒየር በአሁን ሰዓት የአለማችን ምርጡ ተጨዋች ነው ብዬ አስባለሁ። "

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
ተጀመረ

ዶርትመንድ 0 - 0 ሪያል ማድሪድ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
7 ' ዶርትመንድ 0 - 0 ሪያል ማድሪድ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
13 ' ዶርትመንድ 0 - 0 ሪያል ማድሪድ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
19 ' ዶርትመንድ 0 - 0 ሪያል ማድሪድ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
26 ' ዶርትመንድ 0 - 0 ሪያል ማድሪድ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
32 ' ዶርትመንድ 0 - 0 ሪያል ማድሪድ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
40 ' ዶርትመንድ 0 - 0 ሪያል ማድሪድ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
የእረፍት ሰዓት !

በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ፍፃሜ ሪያል ማድሪድ ከቦርስያ ዶርትመንድ ጋር እያደረጉ የሚገኙትን ጨዋታ 0ለ0 በሆነ አቻ ውጤት ወደ መልበሻ ቤት አምርተዋል።

- በመጀመሪያው አጋማሽ ዶርትመንድ ሶስት ኢላማውን የጠበቀ ሙከራ ሲያደርግ ሪያል ማድሪድ ምንም ኢላማውን የጠበቀ የግብ ሙከራ ማድረግ ሳይችል ቀርቷል።

🟨 የቢጫ ካርድ የተመለከቱ ተጫዋቾች እነማን ናቸው ?

- በመጀመሪያው አጋማሽ በሪያል ማድሪድ በኩል ቪንሰስ ጁኒየር እንዲሁም በዶርትመንድ በኩል ማርሴል ሳቢትዘር እና ሽሎተርቤክ የማስጠንቀቂያ ካርድ ተመልክተዋል።

የጨዋታው የኳስ ቁጥጥር ምን ይመስላል ?

- በመጀመሪያው አጋማሽ ሪያል ማድሪድ 64% - 36% የኳስ ቁጥጥር ብልጫ ነበራቸው።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
50 ' ዶርትመንድ 0 - 0 ሪያል ማድሪድ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
59 ' ዶርትመንድ 0 - 0 ሪያል ማድሪድ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
66 ' ዶርትመንድ 0 - 0 ሪያል ማድሪድ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
73 ' ዶርትመንድ 0 - 1 ሪያል ማድሪድ

ካርቫል

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
80 ' ዶርትመንድ 0 - 1 ሪያል ማድሪድ

                       ካርቫል

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
83 ' ዶርትመንድ 0 - 2 ሪያል ማድሪድ

                       ካርቫል
ቪንሰስ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
88 ' ዶርትመንድ 0 - 2 ሪያል ማድሪድ

                       ካርቫል
                       ቪንሰስ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
2024/10/04 05:22:43
Back to Top
HTML Embed Code: