Telegram Web Link
ልክ እንደ መብራት ፤ ውሃ እና ሌሎችም አገልግሎቶች በቴሌብር መክፈል ፈልጋችሁ ያጣችሁት አገልግሎት ካለ ይሄ ጥያቄ ለእናንተ ነው! ኮመንት ላይ ገባ በሉና ቴሌብር ላይ ይሄ ቢጨመር የምትሉትን አገልግሎት ጻፉልን!

*127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን!

#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
38👍5🤩2👌2
BYD Seagull 2024 መኪና ቦነስ ይሸለሙ!

እስከ ነሀሴ 15/12/2017 ድረስ የእንቁጣጣሽ ሎተሪን በዲጂታል ሲቆርጡ BYD Seagull 2024 መኪና የማሸነፍ እድል ያገኛሉ።

እንቁጣጣሽ ሎተሪ 20 ሚሊዮን ብር፣ 10 ሚሊዮን ብር፣ 5 ሚሊዮን ብር፣ 2 ሚሊዮን ብር፣ 1 ሚሊዮን ብር እና ሌሎች የገንዘብ ሽልማቶችን ባለዕድል ያደርግዎታል፡፡

እንቁጣጣሽ ሎተሪን በቴሌብር https://bit.ly/3TRSg4q ወይም www.ethiolottery.et በመጎብኘት ይግዙ!

መልካም ዕድል!

‎የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
41👍7🙏7🤩3💯3
🌟🛍 ዘመን_ገበያ  የዘመናዊት ኢትዮጵያ የግብይት መዳረሻ!!

የሚፈልጓቸውን ምርቶች
🧰 ሁሉንም በአንድ ቦታ ያግኙ
በቀላሉ ባሉበት ሆነው ይዘዙ
🚚 በአስተማማኝ የዴሊቨሪ አገልግሎታችን ያዘዙትን ይዘን ከደጃፍዎ እንደርሳለን፡፡

ቴሌብር ሱፐርአፕዎ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ላይ ያገኙታል!

📍በአገር አቀፍ ደረጃ በክልል ዋና ዋና ከተሞች ጭምር እንገኛለን!

በዘመን ገበያ ግብይትዎን ያዘምኑ!

ለተጨማሪ መረጃ ይመልከቱ፡ https://youtu.be/Q0udbA8-o1g

#ZemenGEBEYA
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
47👍12🔥4
ትክክለኛነቱ የተረጋገጠ የዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) የካርድ ኅትመት አገልግሎት በቴሌብር ሱፐርአፕ!!

ምዝገባዎን በአገልግሎት ማዕከሎቻችን በነጻ አካሂደው በቴሌብር ሱፐርአፕ 'NID (Fayda) Printing' መተግበሪያ የካርድ ህትመትዎን በቀላሉ ይዘዙ፤ በመረጡት የመረከቢያ ቀንና ቦታ ይረከቡ!

ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ይጫኑ!

የመረከቢያ ቦታዎችን ለመመልከት፡ https://bit.ly/40efSUZ

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
28👍21👌6
እንቁላልን መጥበስ ጨምሮ ብዙ ቀላል ነገሮችን ብናውቅም የትኞቹም ቀላል ነገሮች ግን ቴሌብርን እንደመጫን አይቀሉም! ምንም ጥርጥር የለውም ፤ የትኛውም ቀላል ነገር ቴሌብርን እንደመጫን አይቀልም!

*127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን!

#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
😁5426👏17💯4😢3👌2🤩1
ራስዎን ዘና የሚያደርጉበት #ኩኩሉ ጌም ከቅኔ ጌሞች!

🏆 የአፕስ አፍሪካን ሽልማት ያሸነፈውን #ኩኩሉ ሀገርኛ ጌሞችን ወደ 9871 ok ብለዉ በመላክ ይመዝገቡ። ጨዋታውን በኪነት ስቶር https://www.kinet.store ላይ ያገኙታል፡፡

🎮 3 ቀን በነጻ፤ ከወደዱት በቀን 2 ብር ብቻ ይከፍላሉ

🛑 ለማቋረጥ ሲፈልጉ Stop ብለው 9871 ይላኩ፡፡

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
33👍6🙏4😁3
💰በቴሌብር ሳንዱቅ ለነገ ጥሪት ያኑሩ!!

በ#ሳንዱቅ እንደፍላጎትዎ ከወለድ ነጻ ወይም በየቀኑ የሚሰላ የወለድ መጠን ያላቸውን የቁጠባ አገልግሎታችንን ይጠቀሙ!

🔗 ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ይጫኑ!

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#የፋይናንስ_አገልግሎት_ለሁሉም
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSupperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
40👍20😍7
ሻሞ በሰኞ ላይ በነበረን ጥያቄ መሰረት ቴሌብር ላይ ያሉትን ቋንቋዎች አውቃችሁ English፣ አማርኛ፣ Afaan Oromoo፣ ትግርኛ እና Af Somali በማለት የመለሳችሁ የቴሌብር ደንበኞች 6 ጊ.ባ ሽልማቱን አሸንፋችኋል! እንኳን ደስ አላችሁ!

ሁሌ በየሳምንቱ የሻሞ በሰኞ ጥያቄዎችን እየመለሳችሁ ሽልማቱን የግላችሁ አድርጉ! አሸናፊዎች የስልክ ቁጥራችሁን ባሸነፋችሁበት ገጽ በውስጥ መልእክት (inbox) ላኩልን።

*127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን!

የአሸናፊዎችን ዝርዝር ይመልከቱ 👇

#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
26👍9👌4😢3🙏3
🥳 ለእርስዎና ለልጆችዎ የቅዳሜ ድምቀት !!

በልዩ የቅዳሜና እሑድ የዳታ ጥቅሎች የእረፍት ጊዜዎን ከልጆችዎ ጋር ያሳልፉ!

❇️ 250 ሜ.ባ + 250 ሜ.ባ ለኪድጆ - በ18ብር
❇️ 500 ሜ.ባ + 300 ሜ.ባ ለኪድጆ - በ28ብር
❇️ 1 ጊ.ባ + 500 ሜ.ባ ለኪድጆ - በ45 ብር

💁‍♂️ በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ያገኟቸዋል፡፡

ለተጨማሪ መረጃ፡ https://bit.ly/4eC4wzK

#WeekendPackage
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
23👍8👌6😁2
💻 የቴሌብር አገልግሎቶችን በተመለከተ መረጃ ወይም እገዛ ሲያሻዎ በቀጣዮቹ የዲጂታል ቻናሎች የደንበኞች አገልግሎት ማዕከላችን 24/7 ያግኙ!

በፌስቡክ  👉 facebook.com/telebirr
በትዊተር  👉 twitter.com/telebirr
በቴሌግራም 👉 www.tg-me.com/telebirr
በኢ-ሜል  👉 [email protected]
በአጭር የጽሑፍ መልዕክት 👉 126

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
30👍7👌6🙏5
ቤተሰብ ይሁኑ፤ ይሸለሙ!

የቴሌብር ዩትዩብ ቻናላችን https://www.youtube.com/@telebirr_et ቤተሰብ በመሆን ጠቃሚ መረጃ ያግኙ፤ 10 ጊ.ባ ወርኃዊ የኢንተርኔት ጥቅል ስጦታ በዕጣ ያሸንፉ!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
80👍16👌9🙏6
70👌17👍14👏4🤩4
ግጥም ላይ እንዴት ናችሁ? እስኪ ቴሌብርን ያካተተ አስቂኝ ግጥም ጻፉና በሳቅ የክረምቱን ብርድ አስረሱን ፤6 ጂ.ቢ  ሽልማቱም እንደተጠበቀ ነው!

መልካም እድል !
መልካም ሳምንት!

*127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን!

#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
60👍6🙏6
ገንዘብዎን በምቾትና በቅልጥፍና ይቀበሉ
ተጨማሪ 7% የገንዘብ ስጦታ ያግኙ!!

ከባህርማዶ በቴሌብር ሬሚት እና በአጋሮቻችን በኩል የተላከልዎን ገንዘብ በቴሌብር ሲቀበሉ ከዕለታዊ የምንዛሪ ተመን በተጨማሪ 7% የገንዘብ ስጦታ ያገኛሉ፡፡

ለተጨማሪ፡ https://bit.ly/45oZ0vZ ይጎብኙ!

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#telebirRemit
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
35👍7🤩2🙏1
🎉መልካም የወጣቶች ቀን!

🎁 ልዩ የወጣቶች የሞባይል ጥቅል ከ100% የጥቅል ስጦታና ካልተገደበ ነጻ ስፖቲፋይ ጋር!!

💁‍♂️ በዕለታዊ፣ ሳምንታዊና ወርኃዊ አማራጮች በ *999# ፣ በማይ ኢትዮቴል እንዲሁም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ልዩ ጥቅል ላይ ያገኙታል!

#YouthDay2025
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
50👍14👏2👌2🔥1
ዘንድሮም ብር ለመበደር የሰው ፊት እያየን ነው አትሉም አይደል? ቴሌብር እያለልንማ የሰው ፊት አናይም !  በቀላሉ ወደ ቴሌብር ገብተን  ፤ የጎደለንን ሞልተን ፤ ኑሯችንን እናቀላለን!  ከቴሌብር በቀላሉ ስንበደር እንዲህ ነን!

*127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን!

#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
😁5835👍25🔥2
🎁 የአየርሰዓት ወይም ጥቅል ይቀበሉ፤ 15% ተጨማሪ ስጦታ ያግኙ!

🌎 ከባህርማዶ በአጋሮቻችን በኩል ከ200 ብር ጀምሮ የተላከልዎን የሞባይል አየርሰዓት ወይም ጥቅል ሲቀበሉ:-

💁♂️ ለ15 ቀናት የሚያገለግል የ15% ተጨማሪ ስጦታ እናበረክትልዎታለን፡፡

ደንብና ሁኔታዎች: https://bit.ly/4j7iOcI

🗓 እስከ ታኅሣሥ 22 ቀን 2018 ዓ.ም

#IAT
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
43👍14🤩2
2025/10/01 17:28:36
Back to Top
HTML Embed Code: