የላቀ ፍጥነት ያለውን የ4ጂ ሞባይል ኔትወርክ አገልግሎት በአገራችን የተለያዩ አካባቢዎች ነባር ኔትወርካችንን በማሳደግና አዳዲስ ግንባታ በማከናወን ማድረሳችንን ቀጥለናል!
የላቀ ፍጥነትን በተቀላቀሉት ጉሻን ጤመላ፣ ነገሌ ሲገሎ፣ አሳሳ፣ ኮኮሳ፣ ሮቤ ገርጀዳ፣ አዳባ፣ ኤጄርሳ፣ ሄረሮ፣ ዶዶላ፣ ቁብሳ፣ ገረምባሞ፣ ነገሌ ሜጠማ፣ ገረምባ ዲማ፣ ዲንሾ፣ ሆማ፣ ሳንቢቱ፣ አጋርፋ፣ አሊ፣ ጎባ፣ ሻሎ፣ ሀዊሾ፣ ጨፌ ማና፣ መልዩ፣ ገሞራ፣ ሲናና ሳልቃ፣ ሳልቃ፣ ኦቦራ (አለምገና)፣ ሂሱ፣ ጎሮ፣ ሶፍኡመር፣ ደምበል፣ ናቄ ነገዎ፣ ጋሰራ፣ ሪራ እንዲሁም አንጌቱ ከተሞች የነበረን ደማቅ ቆይታ ይህን ይመስላል።
#ዲጂታል_ኢትዮጵያን_ዕውን_በማድረግ_ላይ
#4GLTE
#Ethiotelecom #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

👍56❤11😍2👏1
⚽️ በስፖርት ፌስቲቫሉ እየተዝናኑ መቄዶንያን ይደግፉ!!
በዚህ ታዋቂ አርቲስቶች፣ ድምጻዊያን፣ ጋዜጠኞች እንዲሁም ቲክቶከሮች በሚሳተፉበት አዝናኝ የስፖርት ፌስቲቫል ላይ በመሳተፍ መቄዶንያን ይደግፉ፡፡
❇️ መደበኛ: 200 ብር ብቻ
👉 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ወይም *127#
ቴሌብር ሱፐርአፕ ➡️ ክፍያ ➡️ ዝግጅትና ትኬቶች ➡️ የታዋቂ ሰዎች ስፖርት ፌስቲቫል
🗓 ሚያዝያ 23 እና 26 ቀን 2017 ዓ.ም ከ8፡00 ጀምሮ
📍 ልደታ ብሪሞ ሜዳ
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

👍61❤10😁5
🪪 የዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) ምዝገባዎን በአገልግሎት ማዕከሎቻችን በነጻ አካሄደው በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ‘’NID (Fayda) Printing’’ መተግበሪያ የካርድ ኅትመትዎን በቀላሉ ይዘዙ!
👉 እንደምርጫዎ በ6 የሥራ ሰዓታት፣ በ2 ቀናት ወይም በ7 ቀናት ውስጥ በመረጡት የመረከቢያ ቀንና ቦታ ይረከቡ!
🔗 በአቅራቢያዎ የሚገኙ የመረከቢያ ቦታዎችን ለመመልከት፡ https://bit.ly/40efSUZ
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👉 እንደምርጫዎ በ6 የሥራ ሰዓታት፣ በ2 ቀናት ወይም በ7 ቀናት ውስጥ በመረጡት የመረከቢያ ቀንና ቦታ ይረከቡ!
🔗 በአቅራቢያዎ የሚገኙ የመረከቢያ ቦታዎችን ለመመልከት፡ https://bit.ly/40efSUZ
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍56❤7👌6😁3🤩2💯1
📣 መልካም ዜና ለሐጅ ተጓዦች በሙሉ!
ለሐጅ ወደ ሳዑዲ አረቢያ ለሚጓዙ ሁሉ የአገር ቤት የሞባይል ቁጥርዎን በሳውዲ ለመጠቀም የሚያስችልዎ ልዩ የሮሚንግ ጥቅል ከሐጅ ጉዞ ጥቅል ጋር ተካትዎሎታል!
👉 ተጨማሪ ጥቅል ካስፈለገዎም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ወይም *999# በልዩ ቅናሽ የቀረቡትን የሐጅ ጥቅሎች መግዛት ይችላሉ፡፡
ከወዳጅ ዘመድዎ ሳይርቁ አገር ውስጥ በሚጠቀሙበት ቁጥርዎ ግንኙነትዎን ይቀጥሉ!

👍47❤8👌4
ገንዘብ ያለዋስትና ይበደሩ!!
ከሲንቄ ባንክ ጋር በመተባበር #ወቢ የተሰኘ አዲስ የብድር እና የቁጠባ አማራጭ በቴሌብር ማቅረባችንን ስንገልጽ በደስታ ነው!
💰 ወቢ አነስተኛ ቁጠባ: ለነገ ራዕይዎ የሚቆጥቡበት
💰 ወቢ ክሬዲት: ብድር ያለዋስትና የሚያገኙበት
አገልግሎቱን ለማግኘት ቴሌብር ሱፐርአፕዎን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ያዘምኑ ወይም *127# ይጠቀሙ!
ለተጨማሪ መረጃ ቴሌብር ሱፐርአፕዎ ላይ ''የፋይናንስ አገልግሎት ከሲንቄ ጋር'' በሚለው ውስጥ ደንብና ሁኔታዎችን ይመልከቱ!
የፋይናንስ አገልግሎት ለሁሉም!
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ
#SiinqeeBank
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #FinancialService #DigitalEthiopian #RealizingDigitalEthiopia

👍76❤10🙏10👌2😁1
መልካም የላብ አደሮች ቀን!
Happy May Day!
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopian #RealizingDigitalEthiopia

👍50❤13
✨🎁 የላብ አደሮች ቀን የሞባይል ጥቅል!!
እስከ 20% ቅናሽ የቀረቡትን ጥቅሎች በ*999#፣ በማይ ኢትዮቴል ወይም አርዲ ቻትቦት ለራስዎ ይግዙ፤ ለሚወዷቸው በስጦታ ያበርክቱ!
👉 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ሲገዙ ተጨማሪ 20% ስጦታ ያገኛሉ!

👍45🙏10❤7😍5
ሠራተኛው በቀድሞው የቴሌኮሙኒኬሽን ኢንስቲትዩት በሥልጠና ላይ!
አዲስ አበባ
1951 ዓ.ም
#ትውስታ
#throwbackthursday
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
አዲስ አበባ
1951 ዓ.ም
#ትውስታ
#throwbackthursday
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍41❤14🙏6😍3👌2😁1
🎉🎉 የ21ኛ ዙር የትዊተር #ንቁ_ተሳታፊ አሸናፊዎች!!
✅ አሁንም የኢትዮ ቴሌኮም https://x.com/ethiotelecom እና የቴሌብር https://x.com/telebirr የትዊተር ገጾች በመከተል መልእክቶችን ላይክ፣ ኮሜንት እንዲሁም ሼር በማድረግ 10 ጂቢ ወርኃዊ የኢንተርኔት ጥቅል በዕጣ ያሸንፉ!
📥 አሸናፊዎች በትዊተር ገጾቻችን በውስጥ መልዕክት የስልክ ቁጥራችሁን ላኩልን!

👍77❤8🙏5👌3