🎬 🎁 ባሉበት ሆነው ምርጥ ሀገርኛ ፊልሞችን በ #ቴሌቲቪ እየተመለከቱ እስከ 100 ሺህ ብር ይሸለሙ!!
ፊልሞቹን በቴሌብር ሱፐርአፕ በመግዛት በየሳምንቱ እስከ 100ሺህ ብር፣ ስማርት ስልክ እንዲሁም ሌሎች ሽልማቶችን ያግኙ!
🔗 ቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ላይ ወይም በመተግበሪያ teletv.et/download ያገኙታል፡፡
🗓 እስከ ሚያዝያ 20 ቀን 2017 ዓ.ም
ለበለጠ መረጃ ወደ 9801 ይደውሉ!
#teletv
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

👍48❤6😁2
📸👍 ልዩ የማኅበራዊ ሚዲያ ጥቅል!!
ዘና እያሉ ቁምነገር የሚገበዩባቸውን የማኅበራዊ ሚዲያ ጥቅሎች በ*999#፣ በማይ ኢትዮቴል፣ በአርዲ ቻትቦት እንዲሁም በቴሌብር ሱፐርአፕ በልዩ ቅናሽ ይግዙ።
❇️ በዕለታዊ
❇️ ሳምንታዊ እና
❇️ ወርኃዊ አማራጮች!
🔗 ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ይጫኑ!
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSupperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia

👍54👏7🤩4❤3😁2
ኢትዮ ቴሌኮም ከሲንቄ ባንክ ጋር በአጋርነት 15 ቢሊየን የብር መጠን ያለው የቴሌብር የሞባይል ፋይናንሺያል አገልግሎቶችን እና የዲቫይስ ፋይናንሲግ አገልግሎቶች ማስጀመሩን በይፋ ስናበስር በታላቅ ደስታ ነው!
በዚህ የአጋርነት ትብብር ለጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች/ነጋዴዎችና ወኪሎች አነስተኛ ንግድ/ቢዝነስ እንዲጀምሩ ወይም እንዲያስፋፉ በዋስትና እና ያለዋስትና እስከ ብር 1.2 ሚሊየን የሚደርስ ብድር እንዲያገኙ የሚያስችል ስምምት የተደረገ ሲሆን፣ ይህም በዓመት እስከ ብር 10 ቢሊየን ለደንበኞች ለማቅረብ ያስችላል፡፡
በተጨማሪም የደመወዝ ብድር አገልግሎቱ ወርሃዊ ደመወዛቸው በቴሌብር እና በሲንቄ ባንክ ለሚከፈላቸው የግል እና የመንግስት ተቋማት ሰራተኞች፣ እስከ 1 ሚሊዮን ብር ድረስ ብድር እንዲያገኙ የሚያስችል ሲሆን፣ ይህም በዓመት እስከ 1.3 ቢሊየን ብር የሚደርስ የብድር አቅርቦት ስምምነትን ያካተተ ነው፡፡
ሁለቱ ተቋማት በአጋርነት የስማርት ስልክ ስርጸትን ለማሳደግ ያለመ የዲቫይስ ፋይናንሲንግ አገልግሎት ያስጀመሩ ሲሆን፣ ይህም ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው ዜጎች ስማርት ስልኮችን እና ሲም ካርዶችን በተመጣጣኝ ዋጋ እና በረጅም ጊዜ ክፍያ እንዲያገኙ የሚያስችል ሲሆን፣ እንደ ተቋም በዓመት እስከ 2 ሚሊዮን ዲቫይሶችን ለማቅረብ በማቀድ ከሲንቄ ባንክ ጋር የ4 ቢሊዮን ብር የገንዘብ አቅርቦት ስምምነት ተደርጓል።
ይህም የኢትዮጵያን የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ስትራቴጂ በቀጥታ ከመደገፉም ባሻገር የዲጂታል ክፍተትን ለማጥበብ በተለይ ቀደም ሲል አገልግሎት በበቂ ሁኔታ ያላገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመደገፍ ለሀገራችን ዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታ ቁልፍ ሚና ይጫወታል፡፡
ለተጨማሪ መረጃ፡ https://bit.ly/4cZKlLd

👍126❤33😁4🙏4😢2🤩2
መልካም የሥራ ሳምንት!
#Monday #MondayMotivation
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
#Monday #MondayMotivation
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍49❤12👏2🤩2
🌟 የቴሌብር ሐዋላ 100ሺህ ብር ተሸላሚዎች!
እንኳን ደስ አላችሁ!!🎉🎉
🟡 በቴሌብር ሬሚትና በቪዛ የተላከልዎን ሐዋላ በአቢሲኒያ ባንክ ዕለታዊ ተመን
🟣 በዌስተር ዩኒየን (Western Union)፣ ኦንአፍሪክ (onafriq) ቱንስ (Thunes) እንዲሁም በታፕታፕ ሴንድ (Taptap Send) የተላከልዎን ደግሞ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዕለታዊ የምንዛሬ ተመን
👉 ከ11% የገንዘብ ስጦታ ጋር በፍጥነት እናስረክብዎታለን!
በተጨማሪም 13ሺህ ብር እና ከዚያ በላይ ሲቀበሉ አጓጊ ለሆነው ልዩ የዕድል ጨዋታ ብቁ ይሆናሉ!
1️⃣5️⃣ ዕጣዎች እያንዳንዳቸው 100,000 ብር
2️⃣0️⃣ ዕጣዎች እያንዳንዳቸው 15,000 ብር
5️⃣0️⃣ ዕጣዎች እያንዳንዳቸው 10,000 ብር
3️⃣0️⃣0️⃣ዕጣዎች እያንዳንዳቸው 5,000 ብር
🎁 እንዲሁም በርካታ የሞባይል ዳታ ጥቅሎች
🗓 እስከ ሚያዝያ 22 ቀን 2017 ዓ.ም
ቴሌብር ሬሚትን ያውርዱ 👉https://onelink.to/7k2x5b
ቴሌብር- እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia

👍58❤15😁4👌2
🎬 🎁 #ቴሌቲቪ ይሸልማል!!
የ100,000 ብር ዕድለኞች እንኳን ደስ አላችሁ!🎉
ምርጥ ሀገርኛ ፊልሞችን እየተመለከቱ ዘና ስላሉ ብቻ እስከ 100 ሺህ ብር ይሸልማሉ!!
💁♂️ ፊልሞቹን በቴሌብር ሱፐርአፕ በመግዛት በየሳምንቱ እስከ 100ሺህ ብር፣ ስማርት ስልክ እንዲሁም ሌሎች ሽልማቶችን ያግኙ!
🔗 ቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ላይ ወይም በመተግበሪያ teletv.et/download ያገኙታል፡፡
🗓 እስከ ሚያዝያ 20 ቀን 2017 ዓ.ም
ለበለጠ መረጃ ወደ 9801 ይደውሉ!
#teletv
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
የ100,000 ብር ዕድለኞች እንኳን ደስ አላችሁ!🎉
ምርጥ ሀገርኛ ፊልሞችን እየተመለከቱ ዘና ስላሉ ብቻ እስከ 100 ሺህ ብር ይሸልማሉ!!
💁♂️ ፊልሞቹን በቴሌብር ሱፐርአፕ በመግዛት በየሳምንቱ እስከ 100ሺህ ብር፣ ስማርት ስልክ እንዲሁም ሌሎች ሽልማቶችን ያግኙ!
🔗 ቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ላይ ወይም በመተግበሪያ teletv.et/download ያገኙታል፡፡
🗓 እስከ ሚያዝያ 20 ቀን 2017 ዓ.ም
ለበለጠ መረጃ ወደ 9801 ይደውሉ!
#teletv
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍52❤8🙏7😁6👌4
ኩባንያችን የዲጂታል አካታችነትን ለማረጋገጥ 2 ሚሊየን ስማርት ስልኮችን በረጅም ጊዜ ክፍያ ሊያቀርብ ነው!
ኩባንያችን የስማርት ስልክ ስርጸትን በማሳደግና የዲጂታል ክህሎት እድገትን በማገዝ አካታችነትን ለማረጋገጥ፣ በዓመት 2 ሚሊየን ስልኮችን በተመጣጣኝ ዋጋ በረጅም ጊዜ ክፍያ ለዜጎች ለማቅረብ አቅዷል።
ከዚህም ውስጥ፣ ኩባንያችን ከሲንቄ ባንክ ጋር በአጋርነት በዓመት በ4 ቢሊየን ብር በጀት ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው እና በገጠር ለሚኖሩ የማህበረሰብ ክፍሎች የስማርት ስልኮችን በረጅም ጊዜ ክፍያ ማቅረብን ያካትታል።
ኩባንያችን በቀጣይም የዲጂታልና የፋይናንስ አካታችነትን ለማረጋገጥ እና ዜጎች በዲጂታል ኢኮኖሚው ውስጥ ተሳታፊ እና ተጠቃሚ እንዲሆኑ የሚያደርጉ ተመሳሳይ ጥረቶችን ከሌሎች አጋሮች ጋር መተግበሩን ይቀጥላል፡፡
ኩባንያችን ከሲንቄ ባንክ ጋር በድምሩ 15 ቢሊየን የብር መጠን ያለው የሞባይል ፋይናንሺያል እና የዲቫይስ ፋይናንሲንግ አገልግሎቶችን ይፋ ማድረጉ ይታወሳል፡፡
#RealizingDigitalEthiopia #Ethiotelecom #telebirr #Siinqee #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #SmartAfrica #GSMA #ITU #WorldBank #OECD #G6countries #HOPR #HoF

👍93❤12
ሚያዝያን ለኒያ ፋውንዴሽን ጆይ ኦቲዝም ማዕከል!!
በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ Share ልክ 10 ብር ለኒያ ፋውንዴሽን ጆይ ኦቲዝም ማዕከል እንለግሳለን!
🤝 እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ!
ቴሌግራም | ፌስቡክ | ኢንስታግራም | ሊንክዲን | ዩትዩብ | ቲክቶክ
በተጨማሪም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ለበጎ አድራጎት በሚለው አማራጭ የፈቀዱትን የገንዘብ መጠን በመለገስ ለወገንዎ ተስፋ ይሁኑ!
🙏 ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ!
#MatchingFundForSustainableFuture
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ Share ልክ 10 ብር ለኒያ ፋውንዴሽን ጆይ ኦቲዝም ማዕከል እንለግሳለን!
🤝 እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ!
ቴሌግራም | ፌስቡክ | ኢንስታግራም | ሊንክዲን | ዩትዩብ | ቲክቶክ
በተጨማሪም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ለበጎ አድራጎት በሚለው አማራጭ የፈቀዱትን የገንዘብ መጠን በመለገስ ለወገንዎ ተስፋ ይሁኑ!
🙏 ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ!
#MatchingFundForSustainableFuture
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍49❤6🙏5🤩3👏2
✴️ 34ኛው ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ መውጫው ቀን ደረሰ!
4 ሚሊዮን ብር እና ሌሎችም አጓጊ ሽልማቶች እርስዎን ይጠብቃሉ፤ ዕድለኛ የሚያደርግዎትን ትኬት በቴሌብር ወይም ወደ 605 A ብለው በመላክ በ10 ብር አሁኑኑ ይቁረጡ፡፡
🍀 ዕድል ከእርስዎ ጋር ትሁን!
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት እና ኢትዮ ቴሌኮም በአጋርነት
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia

👍64❤9😍3👌2