Telegram Web Link
የላቀ ፍጥነትን በተቀላቀሉት በቆጂ፣ መራሮ፣ ሲርቦ፣ ሌሙ እና ዋጂ ቢላሎ ከተሞች የነበረን ደማቅ ቆይታ ይህን ይመስላል።


#ዲጂታል_ኢትዮጵያን_ዕውን_በማድረግ_ላይ

#4GLTE
#Ethiotelecom #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍286🙏4
🎁🎬#ቴሌቲቪ የተመረጡ ሀገርኛ ፊልሞችን እየተመለከቱ እስከ 100 ሺህ ብር ይሸለሙ!!

ፊልሞቹን በቴሌብር ሱፐርአፕ በመግዛት በየሳምንቱ እስከ 100ሺህ ብር፣ ስማርት ስልክ እንዲሁም ሌሎች ሽልማቶችን ያግኙ!

🔗 ቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ላይ ወይም በመተግበሪያ teletv.et/download ያገኙታል፡፡

🗓 እስከ ሚያዝያ 20 ቀን 2017 ዓ.ም

ለበለጠ መረጃ ወደ 9801 ይደውሉ!


#teletv
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍3812👌4😍1
🎵 ልዑል ኮንሰርት የመግቢያ ትኬትዎን በቴሌብር ይቁረጡ!

🎤 ልዑል ሲሳይ
🎤 ሐና ግርማ
🎤 ስካት ናቲ
🎤 ዊሃ

❇️ መደበኛ: 600 ብር
❇️ VIP: 2500 ብር

👉 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ወይም *127#

ቴሌብር ሱፐርአፕ ➡️ ክፍያ ➡️ ዝግጅትና ትኬቶች ➡️ ልዑል ኮንሰርት

🗓 ሚያዝያ 18 ቀን 2017 ዓ.ም ከ10፡00 ጀምሮ

📍 በግዮን ሆቴል


ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍3910😁4😢4👌2👏1
ኢትዮ ቴሌኮም እና ቪዛ ዓለም አቀፍ የዲጂታል ፋይናንስ መፍትሄዎችን ለማጠናከር መከሩ!

የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ ከቪዛ ኢንክ የደቡብ እና ምስራቅ አፍሪካ ሪጅኖች ም/ፕሬዝዳንትና ኃላፊ ሚካኤል በርነር ከሚመራ የልዑካን ቡድን ጋር በዓለም አቀፍ የዲጂታል የፋይናንስ አገልግሎቶች ላይ አዳዲስ የትብብር ዕድሎችን ለመፈተሽ የሚያስችል ውይይት አካሂደዋል።

በውይይቱ ነሐሴ 2016 ዓ.ም በጋራ ይፋ ያደረጉት በሀገሪቱ የመጀመርያው የዋሌት ቨርቹዋል ቪዛ ካርድ እና በቪዛ ዳይሬክት እንዲሁም በቴሌብር ረሚት በኩል የሚሰጡ ዓለም አቀፍ ሐዋላ አገልግሎቶች የሚገኙበት ደረጃ ቀርቧል።

በሐዋላ አገልግሎቶቹ የተመዘገበው አበረታች አፈጻጸም እና በተለይም ሀገራዊ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያውን ተከትሎ እያደገ በመጣው የገበያ ዕድል እንዲሁም የደንበኞችን ፍላጎት መሰረት በማድረግ በዓለም አቀፍ ሐዋላ አገልግሎቶች ላይ ቀጣይነት ያለው ማሻሻያ እየተከናወነ መሆኑ ተብራርቷል።

ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ቴሌብር ለአካታች እና ተደራሽ የዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታ ቁልፍ ሚና በመጫወት ላይ መሆኑን አጽንኦት ሰጥተው ተናግረዋል። ቴሌብር ከቪዛ ዓለም አቀፍ ኔትወርክ ጋር በመጣመር አዳዲስ ፈጠራ የታከለባቸው የዲጂታል ፋይናንስ አገልግሎቶች ማቅረብ የሚቻልበት ዕድሎች መኖሩን አብራርተዋል።

የቪዛ ኢንክ የልዑካን ቡድን በጋራ ተግባራዊ የተደረጉት ዓለም አቀፍ አገልግሎቶች ስኬት በማድነቅ የገበያውን ከፍተኛ ጥቅም ላይ ያልዋለ አቅም መጠቀም እንደሚገባ አጽንኦት ሰጥተዋል።

በመጨረሻም ተጨማሪ የትብብር ዕድሎችን በመፈተሽ የፋይናንስ ተደራሽነትን የሚያሰፋና በኢትዮጵያ የዲጂታል ፋይናንስ ባህል ግንባታ ላይ ጉልህ አሻራ ለማኖር ተቀራርቦ የሚሰራ የጋራ ቡድን ለማቋቋም ተስማምተዋል።

#Ethiotelecom #visa
👍4926😁2🤩1
የመስመር ሥራ ባለሙያዎች በሥራ ላይ!

1950 ዓ.ም


#ትውስታ
#throwbackthursday
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍4410🙏9😢3
🪪 የዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) ካርድዎን ይዘዋል?

ምዝገባዎን በአገልግሎት ማዕከሎቻችን በነጻ አካሄደው በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ‘’NID (Fayda) Printing’’ መተግበሪያ የካርድ ኅትመትዎን በቀላሉ ይዘዙ፡፡

👉 እንደምርጫዎ በ6 የሥራ ሰዓታት፣ በ2 ቀናት ወይም በ7 ቀናት ውስጥ በመረጡት የመረከቢያ ቀንና ቦታ ካርድዎን ይውሰዱ!

🔗 በአቅራቢያዎ የሚገኙ የመረከቢያ ቦታዎችን ለመመልከት፡ https://bit.ly/40efSUZ


ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍517😍1
🎵 ኤሌጋንስ ኮንሰርት!!

ከዝነኞቹ ፀሐዬ ዮሐንስ እና ንዋይ ደበበ ጋር የማይረሳ ጊዜን ለማሳለፍ የመግቢያ ትኬትዎን በቴሌብር ይቁረጡ!

👉 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ወይም *127#

ቴሌብር ሱፐርአፕ ➡️ ክፍያ ➡️ ዝግጅትና ትኬቶች ➡️ ኤሌጋንስ ኮንሰርት

🗓 ቅዳሜ ሚያዝያ 18 ቀን 2017 ዓ.ም ከምሽቱ 3 ሰዓት ጀምሮ

📍 በማርዮት ሆቴል


ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍3015🤩1
2025/07/12 18:55:47
Back to Top
HTML Embed Code: