Telegram Web Link
ሚያዝያን ለኒያ ፋውንዴሽን ጆይ ኦቲዝም ማዕከል!!

በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ Share ልክ 10 ብር ለኒያ ፋውንዴሽን ጆይ ኦቲዝም ማዕከል እንለግሳለን!

🤝 እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ!

ቴሌግራም | ፌስቡክ | ኢንስታግራም | ሊንክዲን | ዩትዩብ | ቲክቶክ

በተጨማሪም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ለበጎ አድራጎት በሚለው አማራጭ የፈቀዱትን የገንዘብ መጠን በመለገስ ለወገንዎ ተስፋ ይሁኑ!

🙏 ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ!

#MatchingFundForSustainableFuture
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍529🙏7👌2
🎉🏆 አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ!

ትክክለኛውን ምላሽ ከሰጡ ተሳታፊዎች ውስጥ በዕጣ ለተለዩ 300 ዕድለኞች ወርኃዊ የኢንተርኔት ጥቅል ሽልማት እናበረክታለን! 🎁

📥 አሸናፊዎች በ24 ሰዓት ውስጥ ባሸነፋችሁበት ገጽ የስልክ ቁጥራችሁን በውስጥ መልእክት (inbox) ላኩልን።

የአሸናፊዎች ዝርዝር 👇🏼

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍7216😍6🔥5👏5🤩1
Easter contest winners.pdf
598.4 KB
👍8813😢11🙏11🔥2
እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ!

በሰላም፣ በፍቅር፣ በደስታ እና በአብሮነት የሚያከብሩት መልካም የትንሣኤ በዓል እንዲሆንልዎ ከልብ እንመኛለን!!
👍7123🙏7😁6
ለወዳጅ ዘመድ የሚላክ የበዓል ስጦታ!!

🎁
ትንሣኤ የሞባይል ጥቅል 🎁

እስከ 20% በሚደርስ ቅናሽ ያቀረብናቸውን ልዩ የትንሣኤ በዓል ጥቅሎች በ*999#፣ በማይ ኢትዮቴል ወይም አርዲ ቻትቦት ለራስዎ ይግዙ፤ ለሚወዷቸው በስጦታ እያበረከቱ በዓሉን በደስታ ያሳልፉ!

👉 ጥቅሎቹን በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ሲገዙ ተጨማሪ 20% የፋሲካ ስጦታ ያገኛሉ!

🗓 እስከ ሚያዝያ 13/2017 ዓ.ም

መልካም የትንሣኤ በዓል!!

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
👍6117🤩3😍3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
መልካም የትንሣኤ በዓል!
46👍33
በዓል እንዴት አለፈ?

✍️ የገጠማችሁ ለየት ያለ ክስተት ካለ አጋሩን

መልካም የሥራ ሳምንት!

#Monday #MondayMotivation
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍488🙏8😢6😁5👌1
🎁 50% ስጦታ!!

ከውጭ አገራት በአጋሮቻችን በኩል ከ99 ብር ጀምሮ የተላከልዎን የሞባይል አየርሰዓት ወይም ጥቅል ሲቀበሉ:-

💁‍♂️ ለ15 ቀናት የሚያገለግል የ50% ተጨማሪ ስጦታ እናበረክትልዎታለን፡፡

ደንብና ሁኔታዎችን 👉 https://bit.ly/4j7iOcI

🗓️ እስከ ዛሬ ሌሊት 6:00 ብቻ

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍3910👏3
የላቀ ፍጥነት ያለውን የ4ጂ ሞባይል ኔትወርክ አገልግሎት በአገራችን የተለያዩ አካባቢዎች ነባር ኔትወርካችንን በማሳደግና አዳዲስ ግንባታ በማከናወን ማድረሳችንን ቀጥለናል!

የላቀ ፍጥነትን በተቀላቀሉት ጐንዴ፣ ሲሬ፣ ዴራ፣ ሎዴ ጂማታ፣ ሁሩታ፣ ኢተያ፣ ቁሉምሳ፣ ሰጉሬ፣ ኩላ፣ ቡላላ፣ ዲክሲስ፣ የቶስ፣ ቀርሳ፣ ኤጐ፣ ቡልቻና እንዲሁም ቦሩ ጃዊ ከተሞች የነበረን ደማቅ ቆይታ ይህን ይመስላል።

#ዲጂታል_ኢትዮጵያን_ዕውን_በማድረግ_ላይ

#4GLTE
#Ethiotelecom #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍76🙏87😍4
ሚያዝያን ለኒያ ፋውንዴሽን ጆይ ኦቲዝም ማዕከል!!

በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ Share ልክ 10 ብር ለኒያ ፋውንዴሽን ጆይ ኦቲዝም ማዕከል እንለግሳለን!

🤝 እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ!

ቴሌግራም | ፌስቡክ | ኢንስታግራም | ሊንክዲን | ዩትዩብ | ቲክቶክ

በተጨማሪም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ለበጎ አድራጎት በሚለው አማራጭ የፈቀዱትን የገንዘብ መጠን በመለገስ ለወገንዎ ተስፋ ይሁኑ!

🙏 ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ!

#MatchingFundForSustainableFuture
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍419😍3🙏1
🌟 ከ11% የገንዘብ ስጦታ ጋር እስከ 100ሺህ ብር ይሸለሙ!!

🟡  በቴሌብር ሬሚትና በቪዛ የተላከልዎን ሐዋላ በአቢሲኒያ ባንክ ዕለታዊ ተመን 1$=142+ ብር

🟣  በዌስተር ዩኒየን (Western Union)፣ ኦንአፍሪክ (onafriq) ቱንስ (Thunes) እንዲሁም በታፕታፕ ሴንድ (Taptap Send)  የተላከልዎን ደግሞ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዕለታዊ የምንዛሬ ተመን 1$=137+ ብር

👉 ከ11% የገንዘብ ስጦታ ጋር በፍጥነት እናስረክብዎታለን!

💁‍♂️ በተጨማሪም 13ሺህ ብር እና ከዚያ በላይ ሲቀበሉ አጓጊ ለሆነው ልዩ የዕድል ጨዋታ ብቁ ይሆናሉ!

1️⃣5️⃣ ዕጣዎች እያንዳንዳቸው 100,000 ብር
2️⃣0️⃣ ዕጣዎች እያንዳንዳቸው 15,000 ብር
5️⃣0️⃣ ዕጣዎች እያንዳንዳቸው 10,000 ብር
3️⃣0️⃣0️⃣ዕጣዎች እያንዳንዳቸው 5,000 ብር
🎁 እንዲሁም በርካታ የሞባይል ዳታ ጥቅሎች

🗓 እስከ ሚያዝያ 22 ቀን 2017 ዓ.ም

ቴሌብር ሬሚትን ያውርዱ 👉https://onelink.to/7k2x5b

ቴሌብር- እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom#telebirr#telebirrSuperApp#DigitalEthiopia#DigitalAfrica#RealizingDigitalEthiopia
👍7012🙏5👌5🤩3🔥1
🎤 🎵 ሽር-ጉድ ኮንሰርት የመግቢያ ትኬትዎን በቴሌብር ይቁረጡ!

የሦስት ትውልድ ድምጻውያን በአንድ መድረክ የሚያገናኘውን የሙዚቃ ድግስ ለመታደም የመግቢያ ትኬትዎን አሁኑኑ በቴሌብር ይቁረጡ!

❇️ መደበኛ: 700 ብር
❇️ VIP: 3000 ብር
❇️ VVIP: 15000 ብር

👉 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ወይም *127#

ቴሌብር ሱፐርአፕ ➡️ ክፍያ ➡️ ዝግጅትና ትኬቶች ➡️ ሽር-ጉድ ኮንሰርት

🗓 ሚያዝያ 18 ቀን 2017 ዓ.ም ከ12፡00 ጀምሮ

📍 በሚሊኒየም አዳራሽ

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍618😁8👏2👌2🙏1
2025/07/13 04:32:20
Back to Top
HTML Embed Code: