Telegram Web Link
#ሰው ሆይ
ዓመተ ፍዳ ዓመተ ኩነኔ፤
ዓመተምህረት ብለህ እየተቀኘህ ቅኔ ፤
በአንድ ከርችመህ ስሙን አሞግሰህ
ዓመተ ዓለም ብለህ ፤
አምና ካቻምና አሮጌ አዳፋ የጥንት የድሮ ፤
መጪውን በሞገስ አዲስ ነህ ዘንድሮ ፤
ንዛዜ እየሰጠህ ሹመት ንግስና ፤
እንደ ፅኑ ቋጥኝ ቆመህ በጎዳና ፤
ሁሉን ትሸኛለህ ባላየ ልቦና።
ምዕተ-ዓመት አልፎ ሺ ዘመን ነግሶ፤
በአረንጓዴ ለምለም ውበት ተላብሶ፤
ፅልመቱ ተረቶ ብራ እንዲነጋ፤
ያጌጣል! ቆላ ወይናደጋ።
አቁሞ ለአንዳፍታ ! ለቀስተኛው ሰማይ ፤
ተራውን ይለቃል ለውቢቷ ፀሃይ ።
ሚዛኑን እንዳይስት ደመናውም ሸሽቶ፤
ወደሩቅ ይበራል ምናምኑን ትቶ።
ወራት ዓመታትን በፅናት ጠብቃ ፤
አሮጌውም ያልፋል አደይም ፈንጥቃ።
ፍጥረቱ ታድሶ ፤
አዲስ ሸማ ለብሶ፤
በዘልማድ አዙሪት ይመጣል ፤ ይሄዳል ።
ዓውደ ዓመት ያነግሳል።
ከላይ ከአርያም እስከ እንጦርጦስ ፤
ከምድር እስከ በርበሮስ ፤
ነበርክ ! ንጉሳቸው መሪ አለቃቸው ፤
ሸንጎ ዳኛቸው ፤
ወይ ! ፍጥረት ምሉዕ ባለፀጋ ፤
ከነምናምንህ ማዕዱ ይሞላል ፥ ዘመኑ ሲነጋ።
ምጡቅነት ጥጉ መሳይ እያጠፉ ፤
ልቦና ተረስታ ሆድ እያለፉ፤
ጦር እያወጁ ፤ሰው እየፈጁ፤
መድፍ ናታንኩን ሚሳኤል እያበጁ፤
መሰንበት አይደለም ምጡቅነት ጥጉ፤
ሰው መውደድ እንጂ ! ከንቱነት እየወጉ።
ሀሳብ እያኖሩ ለምንዱባን ዕጣ፤
አዳፋውን መቅበር አዲሱ ሲመጣ፤
በጳጉሜ ሰማይ መስከረም ሲጠባ።።
__
//dt//5/13/2013ዓ.ም ተፃፈ ።

@kidapoim
በዚህ ዓመት
ሳንጣላ መታረቂያ
ትንሽ ቦታ መጠለያ
ትንሽ ብቻ መሰደጃ፡፡
ምንለበት ፤
ለምናልባት ብንተውለት !!
ፍፁም መሆን ስለማንችል
ትንሽ ባዶ እንዋዋል ፣ ከልባችን ደግ በኩል፡፡
ለአንጎላችን መላወሻ
ትንሽ ቦታ እንተውለት
" ምናልባት " የምንልበት፡፡
ልክ እንዳምና ፣ ለዚህ ዓመት
ብንጣላ መታረቂያ
ብንታሰር ይቅር ማያ
ይቅር ብንል መታሰርያ
ትንሽ እንተው ባዶ ቦታ፡፡
ጥግ ድረስ የለም ስራ ፣ ጥግ ድረስ የለም ፋታ፡፡
በልባችን ደግ በኩል ፣ እንፈልግ ባዶ ቦታ፡፡
የጳጉሜ ዓይነት ትንሽ ቦታ
ለዘመን መለወጫ !!
((( ደግ ለሚያስቡ ))))

//ነብይ መኮንን//


አዲስ ባልነው ዓመት አሮጌ ያልነውን ትላንታችንን ሞሻሽረን ልናሳልፍ የምንተጋ ነን። በዚህ መሃል ከትዝታህ የጣልኩት መኖሩን እኔ እንጃ የማይሳሳብ፣ የማይወራረስ፣ የማይጠራራ ... ትናንት እና ዛሬ የለም። አዲሱ ዓመት እንኳን አዲስ የሆነው አጎጌው ኑሮለት አይደል።

በሰሜን ወሎ እና በትግራይ ክልል የምትኖሩ ኢትዮጵያዊያን ሁሉ መልካሙን ዓመት ያምጣላቹ ለይቅርታ የሰላም ዘመን ያምጣላቹ!💛


@kidapoim
Nagayta
The last day of 2013😥

2014 የብርሀን ዘመን እንዲሆንልን
ችቦ በማብራት ምሽቱን አድምቀነዋል

ቢለማም ቢከፋም በፈጣሪ እርዳታ ለ አዲስ ቀን እና ለአዲስ አመት ልንበቃ ሰአታት ቀርተውናል

2013 ግን ስለይክ በእንባ ነው 😘

#ግጥም_ቃና
@ilovvll
@ilovvll 👈ቤተሰብ ይሁኑ
The last day of 2013😥

2014 የብርሀን ዘመን እንዲሆንልን
ችቦ በማብራት ምሽቱን አድምቀነዋል

ቢለማም ቢከፋም በፈጣሪ እርዳታ ለ አዲስ ቀን እና ለአዲስ አመት ልንበቃ ሰአታት ቀርተውናል

2013 ግን ስለይክ በእንባ ነው 😘

#ግጥም_ቃና
@ilovvll
@ilovvll 👈ቤተሰብ ይሁኑ
🙏እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን🙏

🌼መልካም አዲስ አመት🌼
🌼እነሆ አዲስ ዓመት ባተ።🌼

🌻እንኳን ለ2014 ዓ.ም. አዲስ ዓመት አደረሰን!

🌼አዲሱ ዓመት በማህበረሰባችን ውስጥ እውቀት ዘልቆ ጥበብ ሰርጾ ፍቅርና ሰላም ናኝቶ፣ ኑሯችንን ክፉና ደግን በማገናዘብና መልካሙን በመምረጥ የምንመራበት ዘመን እንዲሆን እንመኛለን።

🌼በአዲሱ ዓመት ውሸት ጠፍቶ፤ ሀቅ ጎምርቶ፣ ጥበብና ፍቅር ደርጅቶ፣ ሰላም ፍሬ አፍርቶ የምናይበት ዓመት ይሁንልን።

🌻ፈጣሪ ከሀሜትና አሉባልታ ርቀን፣ ግራና ቀኙን እያገናዘብን በይቅርታና በትዕግስት የምንኖርበትን ጥበብ ይስጠን! ዘመኑ የሰላምና የመግባባት ዘመን እንዲሆን እንመኛለን።

ፈጣሪ ሀገራችንን ከክፉ ይጠብቃት!
መልካም አዲስ ዓመት!❤️

@kidapoim
Forwarded from Арбитражница dooradas (🌗የግማሽ አለም ጣኦት🌗)
ሞት ሞት ከረፋኝ

ወላዲቴን......

🌓 የግማሽ አለም ጣኦት🌗
https://youtu.be/8kgmhZ4y2CE
በናትህ አስግጠኝ!! መጋጥ አምሮኛል 😂🤣😅አዝናኝ ቪዲዮ!

Subscribe for more funny amharic translated vedios.

ለሌሎች አዝናኝና በአማርኛ የተተረጎሙ አዝናኝ ቪዲዮዎች ለማግኘት ሊንኮቹን ይከተሉ!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

*youtube
https://youtube.com/channel/UC6lhxeXubv3KTAqrOmI7rhQ

*tiktok
https://vm.tiktok.com/ZMRfTvYWA/

*Telegram
@poimfitsae
Forwarded from Арбитражница dooradas (ዘምሽ ያልግዬ)
ከምኔው !!?

ጠዋት አይደል እማማ ሩቂያ ከእንቅልፌ ቀስቅሰው ሱቅ የላኩኝ?? ከምኔው ባስ ውስጥ "አባባ እዚህ ይቀመጡ " ተባልኩኝ?

- አሁን አጠገቤ አልነበርሽ ? ከምኔው ሄደሽ ተሰወርሽኝ?

- ቡና እያቀራረብሽ አይደል የሳምኩሽ? እያፈርሽ "ሰው ቢመጣስ!" ያልሽኝ ?

- ቅድም አይደል ቤቱን የጠረግሽው ?"ቤቱን ወልዬዋለሁ እስኪደርቅ በረንዳው ላይ ሁን " ያልሽኝ ?/ከምኔው ቤቱን አቧራ ዋጠው ሸረሪት አደራበት !!

- ቅድም ከምሳ በኋላ አይደል ቡና ያፈላሽልኝ ?? ታዲያ ከምኔው ያፋሽከኛል?

- ማታ ከራታችን መልስ አይደል እንዳረገዝሽ የነገርሽኝና አብረን ያለቀስነው ?? ከምኔው ልጄ "እማዬስ" አለችኝ?

- እብዱ ታገል እንኳን ትላንት እራቱን ካበላነው በኋላ አይደል "ውይ የናንተ ፍቅር" ብሎ ሲያደንቅ አሁን በጆሮዬ የሠማሁት?? ከምኔው ፎቶሽ ያለበት የ10ኛ አመት ሙት አመት መታሰቢያን ካርድ ይዞ አየሁት "ወ/ሮ ርብቃ እኚህ ነበሩ" የሚል ያለበት
ትላንት ሌሊት አይደል እንዴ ኑኑዬ ሸንታ አቃጥሏት አልቅሳ ከእንቅልፋችን ባነን ተነስተን ስንሯሯጥ የነበረው???

- ከምኔው ኑኑዬ አድጋልኝ "እማዬስ??" አለችኝ

ከምኔው????....

ከምኔው...

ከምኔው ትዝታ ሆንሽኝ??? አልገባኝም


"(ዘምሽ ያልግዬ)

።።።።።👇👇👇👇።።።።።
🦋🦋 www.tg-me.com/sufafel 🦋🦋
🦋🦋 www.tg-me.com/sufafel 🦋🦋
🦋🦋 www.tg-me.com/sufafel 🦋🦋
የፍፄ ግጥሞች pinned «https://youtu.be/8kgmhZ4y2CE በናትህ አስግጠኝ!! መጋጥ አምሮኛል 😂🤣😅አዝናኝ ቪዲዮ! Subscribe for more funny amharic translated vedios. ለሌሎች አዝናኝና በአማርኛ የተተረጎሙ አዝናኝ ቪዲዮዎች ለማግኘት ሊንኮቹን ይከተሉ! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 *youtube https://youtube.com/channel/UC6lhxeXubv3KTAqrOmI7rhQ *tiktok…»
Forwarded from የ ዳግም ሔራን ግጥሞች (ሔራ…ቶ…ዳግ)
[ አፈር ከአፈር አይልቅ! ]
:
ስንቱ አፈር ለባሽ
አጉል ትልቅ ነኝ ባይ
እራሱን አግዝፎ : ሌላውን ሊያሳንስ
የሰውነትን ልክ
ተመኑን አቅልሎ : ስፍረቱን ሲቀንስ
:
ነግቷል ያልነው ዕለት
መንጋቱን ሳናውቀው : ዳግመኛ ይመሻል
ወዛሙ ሰው መሆን
በእድፋም አስተሳሰብ : አጉል ይጠለሻል !
:
ግና ግን በስክነት
ቅኔያዊ ምስጢሩን
የሰው መሆን ስፍሩን
ውስጡን ብናጤነው: ብናየው ላ‘ንድ አፍታ
*ከበደም ቀለለም *
ትቢያ አፈርነት ነው : የሰው ልጅ ከፍታ !!
:
እንዲያ ነው !
:
………………………………**
[ ዳግም ሔራን #ቅዱሱ_እብድ]
Join and share……………👇👇
@heranawi
@heranawi
@heranawi
Forwarded from የ ዳግም ሔራን ግጥሞች (ሔራ…ቶ…ዳግ)
[ የራስ እውነት]
:
ይህ የኔ እኔነት

በዝለት ሹል ቀስቶች :
የብርታቱ ጎጆ : ተስፋው ሊሸነቆር
በማያ ብሌኑ
ስፍር የለሽ እሪታ: ብዙ እንባ ሲታቆር

ጉልበቱ እየራድ
አቅሙ አቅም እያጣ : ፅናቱ ሲርቀው
ነገር ግራ ሆኖ
ሙቀት ይበርደዋል : ብርደት እየሞቀው
:
ደግሞ ልክ እንደዚህ
ከወዲያ እስከ እዚህ
ኹነት ግራ ሲሆን
ሁሉ አጉል ሲምታታ :ቅጡን ሲያጣ ነገር
ይኼማ ይጠቅማል
ይበጃል ባለው ነው :ቀን ሌት የሚቸገር !
:
አወይ እኔነት!
:
[ ዳግም ሔራን #ቅዱሱ_እብድ ]
Join and share…………………👇
@heranawi
@heranawi
@heranawi
[ ጥጋብ በስት ቀን : ሞትን ያደረጃል
ርሀብስ ህመሙ : ስንት ቀን የረፈጃል ?]
:
:
በዘመን ዥረት ላይ
ዘመን ሲከታተል : ቀናቶች ሲሰግሩ
በእኩይ ከፉ ሀሳብ :
ሰርክ ሲወላከፍ : የሰውነት እግሩ
:
የአብሮነቱ እልፍኝ
በዝለት ሲረታ : ዋልታና ማገሩ
ይበጃል ባለው ነው :
ቀን ሌት የሚያነባ: የሚያለቅስ ሀገሩ!
:
ማለት ከወዲያኛው
ከዛኛው ጋራ ስር
ጠገብኩ ያለ ገልቱ : ሀገርን ያፈርሳል
ከወደዚህ ደግሞ :
ላ‘ገር ሟች ያ‘ገር ሰው :በርሀብ ይታመሳል
:
:
እንዲህ ነው እንግዲህ
ጥዩፍ እሳቢያችን
ያነቃው አድራጎት : ቀን ከሌት ሲያደማን
እንኳን ሳቃችንን :
ወዛም እንባችንን : ዘውትር እየቀማን
:
ወይ ስቅን ሳንስቅ
አላይማ ሳናለቅስ : እንዲሁ ስንባትል
ከእሪታችን እርሻ :
ባገኘነው ህመም : ሞትን ስንፈትል
:
የመጣው ወጋገን
መፍካቱን ሳናየው : ዳግም ይርቀናል
ህመም ደግ አድራጊ( ¡)
መሰጠት አይታክትም :ሞት ይሸልመናል !
:
መገን የኛስ ህመም!!
……………………**
[ ዳግም ሔራን ]
Join and share………👇👇
@heranawi
@heranawi
@heranawi
በውኃ ተነክሮ
ታጥቦ የማይጠራ : የጎጥ እድፍ ያቀፈ
ብቻን መቆም ሽቶ :
የፀናን አብሮነት : ህብረት የነቀፈ

የጥቂቶች : ጥዩፍ ሀሳብ:
እኩይ ድርጊት : ቀን ሌት እያደማው
የፌሽታ በዓቱ :
እልፍኙ ተናግቶ : ሲፈራርስ ካስማው

የ ይሆናል ዕምነት :
የነገ ሀሳብ ትልሙ : ተስፋው ሲሰባበር
ፅናት የለበሰ :
ጉልበታም ጉልበቱ : ቅዋ ዐቅሙ ሲሸበር
:
በዋይ ዋይታ ቀኝት
ቁስሉን እያሻሸ : ህመም እያዜመ
ለኹሉ ሚተረፈው :
ንቃቱ ነጥፎበት : ሰርክ እየቆዘመ

እንዲያው ላመል ታህል
አለሁኝ እያለ :
ባዘን ጥጋት አርፎ : ሳይኖር ውሎ ያድራል
ኹሉን የሚያጠግበው :
ሙሉ ማዱ ጎሎ : ቁራሽ ይቸገራል
:
ታዲያ እንዲህ እየሆነ
የነጋለት ዕለት
ጨልሞ በቀትር : ወብ ፍካት ሸሽቶ
ማደፍን የማያውቅ :
ወበታም ኑረቱ : ከፅልመት ጠልሽቶ

በቀን ተቀን ደዌ
በህመም ክፉ መጅ : ወገን ሲሸረከት
ተው ባክህ ተብሎ :
እርሀብ እንደ ሹል ጦር :በጋሻ አይመከት!
:
:
ወሎ!
እነ አባ መስጠትን አብሽር እንበላቸው🙏
ኑ አሁንም ተባበሩ እንተባበር፦

#ንግድ_ባንክ
1000 022 084 473

#ብርሃን_ኢንተርናሽናል_ባንክ
1600 1400 46 995

#ንብ_ኢንተርናሽናል_ባንክ
7000 002 289 429
:
:join and share……………👇👇
@heranawi
@heranawi
@heranawi
Forwarded from Арбитражница dooradas (🌗የግማሽ አለም ጣኦት🌗)
ንጋቴን በሜሪ አርምዴ ጀመርኩ

🌓የግማሽ አለም ጣኦት🌓

።።።።።👇👇👇👇።።።።።
🦋🦋 www.tg-me.com/sufafel 🦋🦋
🦋🦋 www.tg-me.com/sufafel 🦋🦋
🦋🦋 www.tg-me.com/sufafel 🦋🦋
Forwarded from Арбитражница dooradas (🌗የግማሽ አለም ጣኦት🌗)
ሲርሲርታ ፥ የሚንቦለቦል ፥ እቶን ፥ ትንፋሽ። አየር ፥ቀዶ ና ሰንጥቆ ፥ ከብርሃን ፥ ተላግቶ ፥ ወደ ፥ ጨለምተኝነት ሲያዘም ፥ ዘሞም ፥ ጭልጥ ፥ ብሎ ፥ ሲነጉድ እንደገደል ፥ ማሚቱ ፥ ሲያስተጋባ።

ምላሽ ሰጪ ማን ይሆን?

የሲቃ ፥ ናዳ ፥ ሲግተለተል። ራስ ፥ ከራስ ፥ ሲጣረስ ማንስ ወደ ማን ሊጮህ? የጮኸስ ምን አግኝቶ?

ካለ ንገሩ እንጂ? በእግዜር.....

እንጃ እኔስ ሞት ሞት ከረፋኝ
አይኖቼ ደም ሰቀዙብኝ፣

እንጃ የሞት ጠረኑንን
ውል እያለ ማፍገምገሙን፣

አልወደድኩት......አልተመቸኝ

እንጃ.....



ቅዱስ አርዮስ(🦋 )
🌗የግማሽ አለም ጣኦት 🌗

።።።።።👇👇👇👇።።።።።
🦋🦋
www.tg-me.com/sufafel 🦋🦋
🦋🦋
www.tg-me.com/sufafel 🦋🦋
🦋🦋
www.tg-me.com/sufafel 🦋🦋
Forwarded from Арбитражница dooradas (🌗የግማሽ አለም ጣኦት🌗)
ሲርሲርታ

ቅዱስ አርዮስ(🦋 )
🌗የግማሽ አለም ጣኦት 🌗

አንባቢ ጆጆ አሌክስ

።።።።።👇👇👇👇።።።።።
🦋🦋
www.tg-me.com/sufafel 🦋🦋
🦋🦋
www.tg-me.com/sufafel 🦋🦋
🦋🦋
www.tg-me.com/sufafel 🦋🦋
#እንደዋዛ#

ያ ቀን ነበር..አንቺን ሊነሳኝ
እኔን አስደስቶ ፍቅሬን አየቀማኝ
ከህመሙዋ ትንሽ ከስቃዩዋ
#ጥቂት
ሰቶኝ በሆነና ሞቱዋን
#በሞትኩላት
ሰሜን አየጠራሸ ልትቀሪ
#በነበር
ያ ሁሉ ፍቅራችን ትዝታ ሁኖ
#ሊቀር
ነፍሴን አስረሻት በፍቅርሽ
#ሰንሰለት
እንኳን ሌላ ልለምድ አንቺን
#ላለመርሳት
እጠጣለሁ ሁሌ አካሌ እሰኪዝል
አፈሩ ይቅለልሽ መጣለዉ አንቺን
#ስል
#ከዳዊት

@kidapoim
በእጅ የያዙት መክሊት…………
-
እትዬ ልኬ በሰፈራችን ከሚታወቁት አዛውንት ናቸው ። ባለቤታቸው ከማረፉ በፊት ባንድ ወቅት ከቤተክርስቲያን ደጅ ተደፍተው ፀሎት ሲያደርሱ ከአንደበታቸው እየወጣ ቃል ከፊት ለፊታቸው በነጭ ፈረስ ላይ የተሾመው ሊቀ ሰማዕታት ቅዱስ ጊዮርጊስን " እንደው አንተ ጊዮርጊስ ሆይ እኔን አትሰማኝ ማለት ነው ! ስለምንስ የማትቀጣልኝ ስለምንስ የማትገላግለኝ
…… እያሉ ብዙ ብዙ ነገር ጎንበስ ቀና እያሉ ሹክ ይሉታል ። " የሚያሰሙት ብሶት ለሊቀ ሰማዕታት ቅዱስ ጊዮርጊስ የሚነግሩት ሳይሆን ለእንደኔ ቢጤ ደርሶ ደራሽ የሚያዋዩት መሰለኝ ። ሰዎች በአምልኮ ስፍራዎች ለረቂቁ ፈጣሪያቸው የሚያቀርቡትን ልመና የማወቅ የመመርመር ስልጣን የተሰጠው አካል ይኖር ይሁን ወይ ብዬ ለመጠየቅ ያደረሱኝ ናቸው አባባ ግርማ !! መኪና ፡ ጤና ፡ ዕውቀት ፡ ሰላም ፡ ወዘተርፈ ሰዎች እንለምናለን ። አባባ ግርማ እኮ ልመናቸው በሰላሙ ጊዜ የወለዱዋቸውን ልጆች ከቁጥር እንዲያጎላቸው ነበር ከሊቀ ሰማዕታት ፊት ደጅ የሚጠኑት። ቂም ይዞ ፀሎት ሳል ይዞ ስርቆት ሆነና የእሳቸው ባለማወቅም ይሁን በማወቅ አውቀውም በድፍረት ብቻ የፀሎታቸው ፍሬ ልጆቹን ትቶ እሳቸውን ወደ ወዲያኛው ዓለም ሰደደ። በነገራችን ላይ ስለ ወዲያኛው ዓለም በስፋት የሚነገረው በመራራ ፅዋ ስጋና ነፍስ ሲለያይ ነው ። ወረተኛ ዓለም !!
አባባ ግርማ ዓለምን ሲሰናበቱ ሀብትና ንብረቱ በጎረፈበት አጋጣሚ መሆኑ ብዙዎች በቁጭት አለቀሱላቸው። ከደጃፋቸው የነበረው ርስታቸው መንገድ ደርሶበት በሚሊዮን የሚቆጠር ጥሬ ሲሳይ አጎናፅፏቸው አልጋው ሲገኝ ባሉ አይገኝ ዓይነት ሆነ ። በነገራችን ላይም ሚስታን የሚባል ጓደኛዬ ለሰው ክፉ መመኘት ፡ ሰውን መጥላት ለበርካታ ቸነፈሮች ያጋልጣል ብሎኝ ነበር ። ዕውነት ነው መፍትሔ የሌለው በሽታ መንስኤው ይህ ሳይሆን አይቀርም ።
አባባ ግርማ ካለፉ ከሁለት ዓመታት በኋላ ወይዘሮ ልኬም ይከተላሉ ። ወይዘሮ ልኬ በህይወት ዘመናቸው ሰው ቤት ለቅሶም ሆነ ሌላም የሐሴት መርሃግብር ተሳትፈው አያውቁም
ግብዓተ መሬታቸው ሲፈፀምም እስከ ዛሬ ተደርጎ በማይታወቅ መልኩ በጣት የሚቆጠር ሰው ነው የተገኘው ። ያውም ደግሞ ለእርሳቸው ልጆች ጋር ጥሩ ጓደኝነት ያላቸው ናቸው ። ከፊሎቹ ደግሞ እማማ ልኬ በወጣትነት ዘመናቸው አባል የነበሩባቸው የዕድር አባላት ናቸው ። ዳር ዳሩን እየያዙ " ይህ የሰፈራችን ለቅሶም አይደለም !" በማለት እያሽሟጠጡ ቀብረው ወደየቤታቸው !! በሀገሬው ወግ ባህል ነፍስ ይማርም ብርቅ የሆነበት ለቅሶ !! ስልጡን ነን ባዬች ፈረንጆች ያጡት ይህን ዓይነቱን የጉርብትና ህይወት ነው ። በእጅ የያዙት መክሊት በእርግማን መሰሉት …………
አበቃሁ !! ሳበቃ ግን ምንም ቢኖርህም ሞልቶ ቢተርፍህም ከሰው ጋር ካልሆነ ሁሉ ያልቅና ያስኬዳል ባዶ ጎዳና !!
_________
#dt5/1/2013E.C
____________
SENAY KIDAME !!!

@kidapoim
"እይዛለሁ ብእር"

ሀሣብን ፈልጌ አውጥቼ አውርጄ
ቃላትን በአይምሮዬ ብእርን ይዤ በእጄ
ናፍቆትህ ሢበዛብኝ ደሞ ልቤ ሢደማብኝ
ትዝታህ መላልሦ እረፍትን ሢነሣኝ
ደሞ ብቅ ትላለህ አንዳንዴ
እንደ ፆመ ሁዳዴ
ለሆነው ልቤ ባድማ
ድምፅህን ልታሠማ
የተቃጠለውን ልቤን በቃልህ ሥዳሥሠው
በህልሙ እየተገልጥክ ቁሥሉን ሥታክመው
ደሞ ብዙ ሣትቆይ ድጋሚ ሥትርቀው
እይዛለሁ ብእር ህመሜን ልፅፈው
በግጥም ሠበብ በቃላት ላሠፍረው
እይዛለሁ ብእር ሥሜቴን ልገልፀው

የአብስራ (Ye Amen lij)
@kidapoim
2025/02/06 19:04:15
Back to Top
HTML Embed Code: