https://youtu.be/Un-gbNOqqeE
ደፋር አምጣ!! 😂🤣😅አዝናኝ ቪዲዮ!
Subscribe for more funny amharic translated vedios.
ለሌሎች አዝናኝና በአማርኛ የተተረጎሙ አዝናኝ ቪዲዮዎች ለማግኘት ሊንኮቹን ይከተሉ!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
*youtube
https://youtube.com/channel/UC6lhxeXubv3KTAqrOmI7rhQ
*tiktok
https://vm.tiktok.com/ZMRfTvYWA/
*Telegram
@poimfitsae

አጀንዳዬ
ዝም ብዬ ሳያት ውልቅልቋ ወጥቶ
ቀለሙ የለቀቀ ደርባዋ ድሪቶ
ሁሌ ከስር ስሬ ትከተለኛለች
የልቤን መታዘብ እየመዘገበች
ከርቀት ላያት ሰው ብትመስል የማትረባ
የተጨማደደ ቢሆን የእሷ ካባ
አንድ ሐሙስ የቀራት ያለቀች ብትመስልም
ትመስላለች እንጂ መቼም ሆና አታውቅም
ይልቁንስ ውስጧ አልማዝ የማይገዛው
ደስታና ብስጭት በጋራ ያወዛው
ብዙ ሀሳብ አለ በውስጧ ታትሞ
በመስመሮቿ ላይ ተንገዳግዶ ቆሞ
ይህች አጀንዳዬ ብርታት ሆናኛለች
እልፍ ሀሳቦች ይዛ ሳትወድቅ ቆማለች
የገጣሚ ሀሳብ መገኛ ሰበቡ
አጀንዳና ብዕር በፍቅር ሲጋቡ
የእነሱ መዋደድ ዋነኛ ምክንያት ነው
ስለዚህ አጀንዳዬ ጥግ በሌለው መውደድ ሁሌም እወድሻለው
✍ በረከት/የቡዜ ልጅ
@kidapoim
ዝም ብዬ ሳያት ውልቅልቋ ወጥቶ
ቀለሙ የለቀቀ ደርባዋ ድሪቶ
ሁሌ ከስር ስሬ ትከተለኛለች
የልቤን መታዘብ እየመዘገበች
ከርቀት ላያት ሰው ብትመስል የማትረባ
የተጨማደደ ቢሆን የእሷ ካባ
አንድ ሐሙስ የቀራት ያለቀች ብትመስልም
ትመስላለች እንጂ መቼም ሆና አታውቅም
ይልቁንስ ውስጧ አልማዝ የማይገዛው
ደስታና ብስጭት በጋራ ያወዛው
ብዙ ሀሳብ አለ በውስጧ ታትሞ
በመስመሮቿ ላይ ተንገዳግዶ ቆሞ
ይህች አጀንዳዬ ብርታት ሆናኛለች
እልፍ ሀሳቦች ይዛ ሳትወድቅ ቆማለች
የገጣሚ ሀሳብ መገኛ ሰበቡ
አጀንዳና ብዕር በፍቅር ሲጋቡ
የእነሱ መዋደድ ዋነኛ ምክንያት ነው
ስለዚህ አጀንዳዬ ጥግ በሌለው መውደድ ሁሌም እወድሻለው
✍ በረከት/የቡዜ ልጅ
@kidapoim
Forwarded from Арбитражница dooradas (ዘምሽ ያልግዬ)
ፍ
ቅ
#-መ-ቃ-ብ-ር
ምንም ምርጫ አልሰጠሺም ነበረ - ወስነሺልኛል
ሀ. መቃብር
ለ. ሀ እና ለ
መቃብርን እነማን ይጎበኙታል.... አበቦች ፣ ጥቅሶች ፣ ቢራቢሮዎች ፣ ሌላ ሙቶች ፣ እንባዎች ፣ ሰዎች ፣ ጎረምሳ ምስጦች ፣ ወይስ ገዳዮች
.በአፅሜ ለመጨረሻ ግዜ አፈር ከሆነው ገላዬ ላይ የፃፍኩት ግጥም ምን ይላል መሰለሽ......
እግዜር ትንሽ ምራቅ
እግዜር ትንሽ ላበት
አንድ ህይወት ብቻ
እሷን ምገድልበት
...... አየሽ በደል መንፈስ ከሲኦል ወርዶ አፅሙን እንደ ብዕር የፈረሰውን ገላ አፈር እንደ ወረቀት ይዞ ሚፅፈውን ግጥም አየሽው
የኔ ምርጫ እንዲህ ነበር አይደል ሳልሞት ፊት የሰጠሁሽ
ሀ. ፍቅር
ለ. ሀ እና ለ
ስርዝሽ ሞት ምርጫዎችሽ ገዳይ ሆነው አስቀሩኝ እንጂ። ግጥሜን አንብቦ ከምራቁ እንትፍ ብሎ ከላበቱ እንጥፍ አድርጎ ዳግም ህይወት ለሚሰጠኝ ጌታ አንቺን ነው እንደ መስዋትነት እያቀረብኩለት
- ከዚ ከመቃብር ለምን ትፈልጊኛለሽ - የሚል ጥቅስም አኖርልሻለሁ። አፈቅርሻለሁ.....
✍ብላቴናው

ምን ነካሽ ?!
©ሲራክ ወንድሙ @siraaq
.
' ጥፋቱ የማን ነው? ' ፥ ብዬ እንዳልጠይቅሽ ፣
ቃልሽን ሳልሰማ ፥ እንባ ነው ሚቀድምሽ !
ምንድነው ገላዬ? ፥ ውስጥሽን በርዞ ፣
የልብሽን ደጀን ፥ መሻከር ወዝውዞ ፤
ቂም አይሉት እልህ ፥ በነፍስሽ ተረግዞ ፣
ዜማሽ ቅኝት አጥቶ ፥ በሀዘን እንጉርጉሮ ፣
' ተወኝ ! ' የሚያስብልሽ ፥ ለአይን እንኳን አቅሮ ?
ለምን ነው አካሌ ??....
ሰውነት እርስቱን ፥ ቀን ሲገፋው ማልዶ ፣
በእምነት የካቡት ቃል ይወድቃል ተንዶ ፤
ፍቅርን ባነፁበት ፥ በቀየዱት ቀዬ ፣
እንዴት መልስ ይሆናል ፥ ለየምን እዬዬ?
ድክምክም አድርጎ ፥ ፍዝዝ ትክዝ ትክዝ ፣
አዚም ተከናንቦሽ ፥ ቀንሽን ሲበርዝ ፣
በጣት ያልጠለቀ ፥ የልባችን ኪዳን ፣
' ምን ነካት? ' ይለኛል ፥ ገፅሽ ሲደማምን።
እውነትም ምን ነካሽ ? ፥ ምን አየሽ እርግቤ
የሀሴቴ ደንገል ፥ የነብስ ረሀቤ
ምን ነካሽ? ፥ የኔ ወርቅ
የህይወት ውቧ ሰንደቅ
የናፍቆት ዶሰኛ
የቀን አመለኛ
የአይኔ ስር መሀረብ
የትዝታ ቀለብ
የሳቅሽ መስክ ላይ ፥ መከፋት ሳር ግጦ ፣
አዛኝ አንጀትሽን ያ ጭካኔሽ በልጦ ፤
በአይንሽ ስትገርፊኝ ፣
በኩርፊያሽ ስታስሪኝ ፣
በእምባሽ ልቤ ወልቆ ፥ ዝምታሽ ሲያደቀኝ ፣
' ያቺ ሴት ናት! ' ብሎ ማመኑ ጨነቀኝ።
እናልሽ ገላዬ ፥ አንቺ የነፍሴ ኩሬ
ድክምክም አድርጎ ፥ ፍዝዝ ትክዝ ትክዝ ፣
አዚም በገባሩ ፥ ቀንሽን ሲበርዝ ፤
በጣት ያልጠለቀ ፥ የልባችን ኪዳን ፣
'ምን ነካት? 'ይለኛል ፥ ገፅሽ ሲደማምን ።
ምን ነካሽ በእኔ ሞት??
.
.................... //// ....................
መስከረም ፳፻፲፫ ዓ.ም
@poimFitsae

Forwarded from የግጥም ቃና በ መክሊት የ16ቷ
Forwarded from የ ዳግም ሔራን ግጥሞች (ሔራ…ቶ…ዳግ)
Forwarded from የ ዳግም ሔራን ግጥሞች (ሔራ…ቶ…ዳግ)
Forwarded from የግጥም ቃና በ መክሊት የ16ቷ
https://youtu.be/Dvbw3l8oAkI
ና ግጠመኝ!! 😂🤣😅አዝናኝ ቪዲዮ!
Subscribe for more funny amharic translated vedios.
ሌሎች አዝናኝ ቪዲዮዎች ለማግኘት ሊንኮቹን ይከተሉ!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
*youtube
https://youtube.com/channel/UC6lhxeXubv3KTAqrOmI7rhQ
*tiktok
https://vm.tiktok.com/ZMRfTvYWA/
*Telegram
@poimfitsae
ና ግጠመኝ!! 😂🤣😅አዝናኝ ቪዲዮ!
Subscribe for more funny amharic translated vedios.
ሌሎች አዝናኝ ቪዲዮዎች ለማግኘት ሊንኮቹን ይከተሉ!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
*youtube
https://youtube.com/channel/UC6lhxeXubv3KTAqrOmI7rhQ
*tiktok
https://vm.tiktok.com/ZMRfTvYWA/
*Telegram
@poimfitsae
Forwarded from ግጥም 🇪🇹
✨የወደቀ ሁሉ መነሳት አይኖርበት ይሆናል።
🌓ከህይወትህ ውስጥ የወደቀብህን ሁሉ! ለማንሳት አታጎንብስ። አንዳንዴ ለወደቀብህ ነገር ስታጎነብስ በብዛት ይወድቅብሃል። ደጋግመህ ስለሱ ባሰብክም ቁጥር በእጅህ ያለውን ነገር መጣልህ አይቀርምና አብዝተህ ተጠንቀቅ። የወደቀ ሁሉ መነሳት አይኖርበት ይሆናል።
🕰እንደወደቀው ትቶ ያለውን ይዞ መራመዱ የሚበጅበት ግዜ አለና የወደቀው ወደኋላ ከመለሰህ እሱን ተወውና ጉዞህን ቀጥል። ስለወደቀውም ነገር ዘላቂ መፍትሄ አብጅለት።
🌓የወደቀብህ ሁሉ አነሳለሁ ማለት ያለህን መበተን ሊሆን ይችላል ። ስለዚህ ቀና ብለህ ባለህ ላይ እየጨመርክ ወደ ፊት ተራመድ ።
ሰናይ ምሽት !!!❤️

Forwarded from Арбитражница dooradas (🌗የግማሽ አለም ጣኦት🌗)
በአይን : ቋንቋ : የሆዳችንን : እናወራለን። ቃላት : ልምሻ : ሆነው :ሲድሁ : በአትኩሮት : ለተመለከተን የኔና ፣ እሷ ነገር : እጅን ከአፍ : ማስደፋቱ : አይቀሬ ነው። አንዳንድ : እያዩ : የማያምኑ : ሙዠሌያም : ሰዎች : አውነት : እውነት : ኩነኔ : አይገባቸውምን?
በእሷነቷ : ጎምዥተው : ከስሯ: የሚርመሰመሱት : ጀሌዎቿ : ምኗ እንደሆንኩ : እያወቁ : ምንሽ ነው? ይሏታል
እሷስ ምኗ ሞኛ
አባባኝ አባባኝ
ወይም አላገባኝ!! አለቻቸዋ....
እነሆ : ከዛን ግዜ : ጀምሮ : ነው አሉ ውሽምነት : በነቂስ : የተስፋፋው¡
እሱም : እያየ እንዳላየ : የሚያደርግ ሙዠሌ : አይንና ፣ ልቡን : በልቶት ኑሮ
ዘለአለሙን: ያካል : እስከ : ህቅታው ይፎክታል : በማከክና : በመፎከት መች ፍቅር : ይወጣና።
ምኑ ሞኝ ነው ጃል¡
✍ቅዱስ አርዮስ✍
🌗የግማሽ እለም ጣኦት🌗
።።።።።👇👇👇👇።።።።።
🦋🦋 www.tg-me.com/sufafel 🦋🦋

እድገት በሰውነት.....
ሰው እንደተረዳው..
እኔም እንደማየው..
ያደኩ ይመስለኛል
ከሠውነቴ አካል
ሁሉ ተለውጡአል
እንደው በትንሹ ዳሌዬ አከባቢ ጡቴም ተለውጧል 😂
እንደዛ ጉች ጉች ብለው የነበሩ ዛሬ ላይ አብጠዋል
አሞኝ ይሆን እንዴ እንደዚ ያበጠው
ብዬ አስብና ትዝ ሲለኝ ደሞ ለካስ አድጌ ነው🤔
ታዲያ ምን ያደርጋል ማደግ በሰውነት
ቢቻል እንዲ ነበር መሆንም ያለበት
በአካል እንዳደኩት
ለውጥ እንዳመጣሁት
በአስተሳሰቤም ላይ ማምጣት ነበረብኝ
በበሰለ አይምሮ ማሰብ ነበረብኝ
ታድያ ምን ያደርጋል ምንስ ይፈይዳል
በሰውነት ብቻ እድገት ምን ይጠቅማል
✍️✍️ሐና ይመር
join us 👇👇👇
@kidapoim
@kidapoim
ሰው እንደተረዳው..
እኔም እንደማየው..
ያደኩ ይመስለኛል
ከሠውነቴ አካል
ሁሉ ተለውጡአል
እንደው በትንሹ ዳሌዬ አከባቢ ጡቴም ተለውጧል 😂
እንደዛ ጉች ጉች ብለው የነበሩ ዛሬ ላይ አብጠዋል
አሞኝ ይሆን እንዴ እንደዚ ያበጠው
ብዬ አስብና ትዝ ሲለኝ ደሞ ለካስ አድጌ ነው🤔
ታዲያ ምን ያደርጋል ማደግ በሰውነት
ቢቻል እንዲ ነበር መሆንም ያለበት
በአካል እንዳደኩት
ለውጥ እንዳመጣሁት
በአስተሳሰቤም ላይ ማምጣት ነበረብኝ
በበሰለ አይምሮ ማሰብ ነበረብኝ
ታድያ ምን ያደርጋል ምንስ ይፈይዳል
በሰውነት ብቻ እድገት ምን ይጠቅማል
✍️✍️ሐና ይመር
join us 👇👇👇
@kidapoim
@kidapoim
ምነው ሀገሬ ደህና ልጅ የነሳሽ?
በመልክአ ምድርስ ተውበሽ ነበረ፤
የተፈትሮ ፀጋስ ተሰጦሽ ነበረ፤
....
ሸለቆው ተራራው የቀረብሽ የለም
ሜዳማ መሬቱ አፈርሽም ለምለም
...
እንስሳት አራዊት አዋፋትሽ ብዙ
ሀይቁ ኩሬው ሞልቶ ሲያልፍም ወንዛወንዙ
....
አምላክሽ እግዚአብሔር ፡ በሁሉ አድሎሽ ፣
ምነው ታዲያ ሀገሬ ፡ደህና ልጅ የነሳሽ፣
አስተዋይ አሳቢ፡ አንድስንኳ እንባ አባሽ፣
ሁሉም አንድአይነት ፡እንደ አውሬ ተናካሽ።
✍ ይሳቅ
@Tizitan_Be_Gitim
በመልክአ ምድርስ ተውበሽ ነበረ፤
የተፈትሮ ፀጋስ ተሰጦሽ ነበረ፤
....
ሸለቆው ተራራው የቀረብሽ የለም
ሜዳማ መሬቱ አፈርሽም ለምለም
...
እንስሳት አራዊት አዋፋትሽ ብዙ
ሀይቁ ኩሬው ሞልቶ ሲያልፍም ወንዛወንዙ
....
አምላክሽ እግዚአብሔር ፡ በሁሉ አድሎሽ ፣
ምነው ታዲያ ሀገሬ ፡ደህና ልጅ የነሳሽ፣
አስተዋይ አሳቢ፡ አንድስንኳ እንባ አባሽ፣
ሁሉም አንድአይነት ፡እንደ አውሬ ተናካሽ።
✍ ይሳቅ
@Tizitan_Be_Gitim
ቀኖቼ...
<unknown>
ቀኖቼ
በ #ዝብርቅርቅ✍
(ፀፀተ ጼጥሮስ)
።።።።።👇👇👇👇።።።።።
🦋🦋 www.tg-me.com/sufafel 🦋🦋
🦋🦋 www.tg-me.com/sufafel 🦋🦋
🦋🦋 www.tg-me.com/sufafel 🦋🦋
በ #ዝብርቅርቅ✍
(ፀፀተ ጼጥሮስ)
።።።።።👇👇👇👇።።።።።
🦋🦋 www.tg-me.com/sufafel 🦋🦋
🦋🦋 www.tg-me.com/sufafel 🦋🦋
🦋🦋 www.tg-me.com/sufafel 🦋🦋
🔆በህይወት እስካለህ ልትሳሳት ፣ ልትወድቅ ትቸላለህ ፣ ሰዎች ላይቀበሉህ ይችላሉ ፣ ወይም ሀሳብህን ላይረዱህ ፣ ቦታ ላይሰጡህ ይችላሉ ፣ በእጅህ ላይ ያለው ሙሉ በሙሉ አመድ ሆኖ ልታገኘው ትችላለህ ፣ ሰዎች ሊጠሉህ ፣ ሊያሙህ ፣ ወይ ስም ሊያወጡልህ ፣ አሊያም ሊስቁብህ ፣ ይችላሉ ።
🔆በህይወት ውስጥ ትልቁ ስህተት ለሁሉም ሰው ትክክለኛ ሆኖ ለመታየት መሞከር ነው ። መልካም ብትሆን ክፉዎች ይጠሉሀል።
አዋቂ ብትሆን አላዋቂዎች ባዶነታቸውን ስለምትገልጥባቸው አብዝተው ይፀየፉሀል። ብርሃናዊ ራዕይ ቢኖርህ የጨለምተኞችን ጨለማ ስለምታሳይ መኖርህ ያንገበግባቸዋል ። ነፃ አውጭ ብትሆን ጨቋኞች ያሳድዱሀል።
🔆ምናለፋህ በአለም ስትኖር በሙሉ ድምፅ ልትወደድም፣ ልትጠላም አትችልም። ስለዚህ በደረስክበት ሁሉ ልክ እንደ ውሃ ቅርፅህን አትቀያይር !
ከምንም በላይ በፈጣሪህ ፊት ትክክል ሁን!"
አንድ ነገር ልንገራችሁ!
💜በህይወታችሁ ማንንም አትውቀሱ
ጥሩ ሰዎች ደስታን ይሰጡዃቿል
መጥፎ ሰዎች ልምድ ይሆኑዃችኋል
ክፉ ሰዎች ማስጠንቀቂያ ይሆኑዃችኋል
ምርጥ ሰዎች ትዝታ ይሆኑዃችኋል።
✍ ጋሽ ስብሃት ገ/እግዚአብሄር
መልካም አዳር❤️
@kidapoim
🔆በህይወት ውስጥ ትልቁ ስህተት ለሁሉም ሰው ትክክለኛ ሆኖ ለመታየት መሞከር ነው ። መልካም ብትሆን ክፉዎች ይጠሉሀል።
አዋቂ ብትሆን አላዋቂዎች ባዶነታቸውን ስለምትገልጥባቸው አብዝተው ይፀየፉሀል። ብርሃናዊ ራዕይ ቢኖርህ የጨለምተኞችን ጨለማ ስለምታሳይ መኖርህ ያንገበግባቸዋል ። ነፃ አውጭ ብትሆን ጨቋኞች ያሳድዱሀል።
🔆ምናለፋህ በአለም ስትኖር በሙሉ ድምፅ ልትወደድም፣ ልትጠላም አትችልም። ስለዚህ በደረስክበት ሁሉ ልክ እንደ ውሃ ቅርፅህን አትቀያይር !
ከምንም በላይ በፈጣሪህ ፊት ትክክል ሁን!"
አንድ ነገር ልንገራችሁ!
💜በህይወታችሁ ማንንም አትውቀሱ
ጥሩ ሰዎች ደስታን ይሰጡዃቿል
መጥፎ ሰዎች ልምድ ይሆኑዃችኋል
ክፉ ሰዎች ማስጠንቀቂያ ይሆኑዃችኋል
ምርጥ ሰዎች ትዝታ ይሆኑዃችኋል።
✍ ጋሽ ስብሃት ገ/እግዚአብሄር
መልካም አዳር❤️
@kidapoim
Forwarded from Арбитражница dooradas (🌗የግማሽ አለም ጣኦት🌗)
ደሞ እንኩ መዝሙር ❤❤❤
🌗የግማሽ አለም ጣኦት🌗
።።።።።👇👇👇👇።።።።።
🦋🦋 www.tg-me.com/sufafel 🦋🦋
🦋🦋 www.tg-me.com/sufafel 🦋🦋
🦋🦋 www.tg-me.com/sufafel 🦋🦋
🌗የግማሽ አለም ጣኦት🌗
።።።።።👇👇👇👇።።።።።
🦋🦋 www.tg-me.com/sufafel 🦋🦋
🦋🦋 www.tg-me.com/sufafel 🦋🦋
🦋🦋 www.tg-me.com/sufafel 🦋🦋