Forwarded from Jesusra
Forwarded from Haileab S
""""ምነው ረሳከኝ""""
የፍጥረታት ጌታ ሁሉንም የፈጠርክ
ለፈጠርከው ፍጥረት ጥበብን ያበጀክ
አዳምን እርቃኑን በጭቃ ያድቦለቦልክ
ልብሱን ሰርቶ እንዲለብስ አዕምሮን የሰጠክ...
ለዐእዋፍ መኖሪያ በሰማይ የሰራክ
ለሌላውም ፍጥረት ባህርን የፈጠርክ
ምነው ፈጣሪዬ ይሄን ሁሉ ሰርተክ
ከሰው ተንኮለኛ መሰሪ እንስሳክ
የማመልጥበትን ጥበቡን ሳትሰጠኝ
ምስኪኑ ፍጡርክን ልጅህን እረሳከኝ።
ተፃፈ-በ ሀይልአብ
Join this channal you will get another poems 👉
@poemers @poemers
@poemers @poemers
የፍጥረታት ጌታ ሁሉንም የፈጠርክ
ለፈጠርከው ፍጥረት ጥበብን ያበጀክ
አዳምን እርቃኑን በጭቃ ያድቦለቦልክ
ልብሱን ሰርቶ እንዲለብስ አዕምሮን የሰጠክ...
ለዐእዋፍ መኖሪያ በሰማይ የሰራክ
ለሌላውም ፍጥረት ባህርን የፈጠርክ
ምነው ፈጣሪዬ ይሄን ሁሉ ሰርተክ
ከሰው ተንኮለኛ መሰሪ እንስሳክ
የማመልጥበትን ጥበቡን ሳትሰጠኝ
ምስኪኑ ፍጡርክን ልጅህን እረሳከኝ።
ተፃፈ-በ ሀይልአብ
Join this channal you will get another poems 👉
@poemers @poemers
@poemers @poemers
'''''''''አይን አፋሯ ሚስቴ''''''''
.
በቆንጆ አይኖቿ ተስለምልማ ጠቅሳኝ፤
ከናፍሯን መጣ በል መተህ ሳምልኝ፤
በሚመስል አይታኝ...
ልብሷን አስተካክላ፣
ጡቶቿን ወደ ላይ ገፋ-ገፋ አድርጋ፤
መተህ አሻሻቸው፣
መተህ ደባብሳቸው፣
ይመስል በአይኖቿ ጠቀሳ ሰጠችኝ
ከውብ ከናፍሯ አውጥታ አለችኝ
ሰዐቱ ስንት ሆኗል ብላ ጠየከችኝ።
.
((((ችግር እኮ ነው አይን አፋር ሚስት ሲሰጥህ🤗🤗))))
ግጥም-በእኔው👆-በየሱስራ
Join this channel to more poems 👉👉👉👉👉👉
@poemers @poemers
@poemers @poemers
.
በቆንጆ አይኖቿ ተስለምልማ ጠቅሳኝ፤
ከናፍሯን መጣ በል መተህ ሳምልኝ፤
በሚመስል አይታኝ...
ልብሷን አስተካክላ፣
ጡቶቿን ወደ ላይ ገፋ-ገፋ አድርጋ፤
መተህ አሻሻቸው፣
መተህ ደባብሳቸው፣
ይመስል በአይኖቿ ጠቀሳ ሰጠችኝ
ከውብ ከናፍሯ አውጥታ አለችኝ
ሰዐቱ ስንት ሆኗል ብላ ጠየከችኝ።
.
((((ችግር እኮ ነው አይን አፋር ሚስት ሲሰጥህ🤗🤗))))
ግጥም-በእኔው👆-በየሱስራ
Join this channel to more poems 👉👉👉👉👉👉
@poemers @poemers
@poemers @poemers
''''''''ሚስቴና ሰበቧ''''''''''
.
.
ለስጋዋ ስትኖር
ነፍሴን አሞኝታ
አገኝኘኋትና
ወንድ ጋር ተኝታ
ምነው ምን በደልኩኝ?
ብዬ ስጠይቃት
እግሯ ስር ወድቄ
በንባ ስማፀናት
እንደለመደችው
ሰበብ አዘጋጅታ
አንተ መስለኸኝ ነው
አለችኝ ተነስታ።
(አቤት የዘንድሮ ሴቶች🤗😇)
ምንጭ-?????
Join this channel to more poems👉👉👉👉👉👉
@poemers @poemers
@poemers @poemers
And if there is any suggestion contact us👉👉👉👉👉👉👉
@KHaileab
@romeoDm
.
.
ለስጋዋ ስትኖር
ነፍሴን አሞኝታ
አገኝኘኋትና
ወንድ ጋር ተኝታ
ምነው ምን በደልኩኝ?
ብዬ ስጠይቃት
እግሯ ስር ወድቄ
በንባ ስማፀናት
እንደለመደችው
ሰበብ አዘጋጅታ
አንተ መስለኸኝ ነው
አለችኝ ተነስታ።
(አቤት የዘንድሮ ሴቶች🤗😇)
ምንጭ-?????
Join this channel to more poems👉👉👉👉👉👉
@poemers @poemers
@poemers @poemers
And if there is any suggestion contact us👉👉👉👉👉👉👉
@KHaileab
@romeoDm
Forwarded from Kedu Store
"""ሞት ሚስጥሩ???"""
ለምን ተደበቀ፣ ለምን ተሰወረ
ለምን ሰው እንደተኛ፣ ሳይነሳ ቀረ
ምንድነው ሚስጥሩ?
የሞት ቁም ነገሩ?
ለምን ሰው ይቀራል፣ ከሞተ ቡሀላ
ለምንስ ይቀበራል፣ ከሞተ ቡሀላ
ወይስ ባካል ሞቶ፣ በመንፈስ ይነቃል?
ወይስ በስጋ እንደሞተ፣ ሳይነሳ ይቀራል?
ሞት ታላቅ ሆኖ፣ ለምን ይለየናል
አንዱን አስተኝቶ፣ አንዱን ያኖረዋል
ለምን ሚስጥር ሆነ?
ሞት ለምን እንዲ ታላቅ ሀያል ሆነ?
ጠቢብ አዋቂው በሞላባት አለም
በተራቀቀው በ ዘመናዊው አለም
አንዱ እንኳ ስለሞት
እንዴት የሚያውቅ የለም?
በ-ተፃፈ ሀይልአብ
መታሰቢያነቱ በቅርቡ ላጣንህ ወንድማችን ይሁን ፈጣሪ ነብስህን በገነት ያኑርልን አሜን።
Join 👉
@poemers @poemers
ለምን ተደበቀ፣ ለምን ተሰወረ
ለምን ሰው እንደተኛ፣ ሳይነሳ ቀረ
ምንድነው ሚስጥሩ?
የሞት ቁም ነገሩ?
ለምን ሰው ይቀራል፣ ከሞተ ቡሀላ
ለምንስ ይቀበራል፣ ከሞተ ቡሀላ
ወይስ ባካል ሞቶ፣ በመንፈስ ይነቃል?
ወይስ በስጋ እንደሞተ፣ ሳይነሳ ይቀራል?
ሞት ታላቅ ሆኖ፣ ለምን ይለየናል
አንዱን አስተኝቶ፣ አንዱን ያኖረዋል
ለምን ሚስጥር ሆነ?
ሞት ለምን እንዲ ታላቅ ሀያል ሆነ?
ጠቢብ አዋቂው በሞላባት አለም
በተራቀቀው በ ዘመናዊው አለም
አንዱ እንኳ ስለሞት
እንዴት የሚያውቅ የለም?
በ-ተፃፈ ሀይልአብ
መታሰቢያነቱ በቅርቡ ላጣንህ ወንድማችን ይሁን ፈጣሪ ነብስህን በገነት ያኑርልን አሜን።
Join 👉
@poemers @poemers