Telegram Web Link
Channel photo updated
Forwarded from Haileab S
"""""የኔ ቆንጆ"""""

አፈርሽ ባይቃም
ተፈጥሮሽ ለምለሙ
ወንዞችሽ ባይጠቅሙን
ቅጠልሽ ቢረግፍም
ጋራው ሸንተረሩ
ሀብትሽ ባይታይም
ሀገርማ ሀገር ነው
ወንዙማ ወራጅ ነው
ኢትዮጵያዊ መሆን
በእራሱ ሀብት ነው።

ተፃፈ-በ ዮሴፍ

Join this channal you will get another poem 👉

@poemers
""""ቁጥር ብቻ""""

አመት ቢቀያየር
ዘመን ቢደራረብ
ቤት ብንቀያይር
ዕቃ ቢነባበር
ምን ጥቅም አለው
ሆድን እየሞሉ
ጊዜን ቢማልዱ
ቀንን ብቻ መቁጠር
እኛ ሳንቀየር
ጊዜ የቀደመን
ሆነናል ኀላቀር።

በ-ሀይልአብ

join this channal 👉

@poemers @poemers
@poemers @poemers
'''''አንቺ ነሽ'''''''
ከ ሀሳብ ውዥንብር
ከ ጭንቀት ግርግር
በፈገግታሽ ብቻ
ሆንኩኝ ከሰው አቻ
ከዚህ ከንቱ ኑሮ
ለቅሶና እንጉርጉሮ
ሳይሽ ምደሰተው
ባንቺና ባንቺ ነው
የኔ ፍቅር......
በፊቴ ፈገግታን
በልቤ ሀሴትን
ልትሰጪኝ የቻልሽ
አንቺ እኮ ልዩ ነሽ
አንቺ እና አንቺ ነሽ።

በ-የሱስራ ተፃፈ
""""ይድረስ ለኛ""""

ይድረስ ወገን ከኛው ለኛ
አበቀቴ ውሉን አልሳተም
ፅዋህን ተቀበለኛ
ይድረስ ለክቡር ለወገኔ ምነው ጥላቻችን ቀለለ?
እማማ ኢትዮጵያችን ለምን
እያደር እየዋለ...
ማህፀኗ ከጎዶሎ በቀር
ሙሉ ሰው አሎልድም አለ?

ሎሬት ፀጋዬ ገ/መድህን

Join
@poemers
@poemers
ስም--helina
የግጥም ዕርስ---''''ልብክ እንዳይመታ'''''''
Code'''''''''#01'''''''''
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ስም--Hana
የግጥም ርዕስ---''''''ያቺ ባላገሯ'''''''
Code''''''''#02'''''''''''
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ስም---Bamlak
የግጥም ርዕስ-'''''''እቴ ተመከሪ'''''''
Code---'''''''''''#03''''''''''''''
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ስም----Sirak
የግጥም ርዕስ---''''''''ፆሜን አስፈታችኝ''''''''
Code--'''''''''#04'''''''''
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ስም----Jarry
የግጥም ዕርስ-- ''''''''ሩቅ ነው''''''''
Code--'''''''''''#06'''''''''''''
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
አሁን ውድድሩ ገና ነው መወዳደር ለምትፈልጉ👉👉👉👉👉👉
@KHaileab &
@romeoDm ላይ ይላኩልን።።
ስም-Gech
የግጥ ሙርዕስ---"የኔ ብቻ"""
Code---""#7""
👇👇👇👇👇👇👇
ስም--kalye
የግጥም ዕርስ---
''''''''''አንዱ ይበቅ ነበር''''''''''''
Code---'''''''#08''''''''
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
2024/10/02 16:24:58
Back to Top
HTML Embed Code: