Telegram Web Link
""""ፍቅሬ አይለወጥም"""

ተፃፈ በሀይለአብ

@KHaileab
@romeoDm

Join👉👉👉👉👉👉
@poemers @poemers
@poemers @poemers
Channel photo updated
""""ባዶ ቤት"" """

በ ሀይልአብ ና
የሱስራ የተፃፈ አሪፍ ግጥም

Join👉👉👉👉👉👉
@poemers @poemers
@poemers @poemers
Forwarded from Kedu Store
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🙍‍♀#Kedutii 😘
🎬Kemnew
____________________
》RELEASED :2020
》TYPE :#Video
🦋🦋🦋
BY:@Keduyee
👇👇👇👇👇
More see

@Kedutii @Kedutii


@Kedutii @Kedutii
ሰማንያ የለንም
""""""""""""""""""""
ታስታውስ እንደሆን ያኔ ድሮ ገና
ለትዳር ስንታጭ ጎጆ ልናቀና
የቤታችን ማገር ውሉ ፍቅር ነበር
ዛሬ እንዲ በዘበት በተረት ለሚቀር
ባደባባይ መሀል አብረን በኖርንበት
ሚስትህ ለመሆኔ ጠየከኝ ወረቀት
በኔም ባንተም ልብ ውስጥ እያለ እውነቱ
ከመሄድህ በላይ አመመኝ ክደቱ
በርግጥ ትክክል ነህ ሰማንያ የለንም
በሰው ፊት ሰርገን አልተፈራረምንም
የትዳራችን ተጠሪ እማኝ የሆነን ዋስ
ነበረ ውላችን እራሳችን ለራስ

የማታወርቅ ከበደ(ፋና ብዕር)

Join👉👉👉👉👉👉
@poemers @poemers
@poemers @poemers
Join👉👉👉👉👉👉
@poemers @poemers
@poemers @poemers
record netela serez.3gpp
5.9 MB
""""ነጠላ ሰረዝ"""

አሪፍ መነባነብ

በሀይለአብ የቀረበ

Join this channel👉
Join👉👉👉👉👉👉
@poemers @poemers
@poemers @poemers
''''''''''''በልክሽ ተሰርቶ'''''''''
ከግጥም አሻራ
በየሱስራ የቀረበ

Join this channel
Join👉👉👉👉👉👉
@poemers @poemers
@poemers @poemers
"""""እኔ ምን አገባኝ""""

እኔ ምን አገባኝ የምትሉት ሀረግ
እሱ ነው ሀገሬን ያረዳት እንደ በግ
የሚል ግጥም ልፅፍ
ብድግ አልኩኝና
ምን አገባኝ ብዬ
ቁጭ አልኩ እንደገና።

በ ኑረዲን ኢሣ
Jion this channal

Join👉👉👉👉👉👉
@poemers @poemers
@poemers @poemers
"""""ያኔ ነው"""""

ለ '''""አባይ የተገጠመ"""""

በ ሀይልአብ------

join this channal
Join👉👉👉👉👉👉
@poemers @poemers
@poemers @poemers
'''''''እኔስ ምን አውቃለው'''''''
ከግጥም አሻራ
በየሱስራ የቀረበ

Join this channel👉
Join👉👉👉👉👉👉
@poemers @poemers
@poemers @poemers
Channel photo updated
"""""አሳዘነኝ""""

የማይያዝ ባዶ 'የማይጨበጥ መና
የውስጥ ነጻ ትግል አያልፉት ፈተና
የራስ ዛቢያ ጉዞ ማረፊያው የራስ ዳና.....
ሰሚ የሌለው ባዶ ጩኸት
ውጤት አልባ መና ቅዥት
ያሳዝናል...!የ ውስጥ ጩኸት
ዝግ ብሎ...ዝም ያለበት!

ምንጭ ""ሴጣን አስቶኝ"" ከሚል የግጥም መድብል የተወሰደ

Join thsi channal 👉👉👉
Join👉👉👉👉👉👉
@poemers @poemers
@poemers @poemers
Forwarded from Kedu Store
#Salyesh 🥰🥰🥰

Join us 👇👇👇
@Kedutii
@Kedutii
@Kedutii

I love Bizuayehu😘
'''''''ተፈጥሮን ጠላኋት''''''''

ተፃፈ--በ ሀይለአብ

Join this channel guys👉
Join👉👉👉👉👉👉
@poemers @poemers
@poemers @poemers
Forwarded from Kedu Store
እየሔዱ መጠበቅ
.
‹‹እየሄድክ ጠብቀኝ›› - ስትይኝ ሄጃለሁ፤
መንገዴ እንዳይጠፋሽ….
በየደረስሁበት፤
ድንቅ ምልክትን - አኖርልሻለሁ፤
አንቺ ላትደርሺብኝ..
እኔ ግን እየሄድሁ - እጠብቅሻለሁ፡፡

ገጣሚ - በላይ


🌹◉◉◎◎🌹
✥-- @kedutii
@kedutii
Join becha 👆👆👆👆👆
#አልሞትም

ስሚ!
እኔ በዚህ አለም፣ብዙ ብሰቃይም
አንድ ሃሙስ የቀረው፣መስዬ ብታይም
አምሮቴን ሳላገኝ፣ሱሴን ሳላከትም
በመሬት ከርስ ውስጥ፣ገላየን አልከትም

#አልሞትም!

ማንም ባልደፈረው፣መንገድ ሳልገሰግስ
እንደ ንጉስ አይዙር፣ግማሽ ቀን ሳልነግስ
በጠገበው ሳልስቅ፣ለራበው ሳልደግስ

#አልሞትም!

ዝማሜን ሳላውቅ፣ያንደበቴን ግድብ
ዙፋን ላይ ሳልሸና፣ጌቶችን ሳልሰድብ
ከድሃ ሳላብር፣ካገሬው ሳልወግን
ከምድር በረከት፣ ድርሻዬን ሳልዘግን

#አልሞትም!

ስሚ!
ልቤ እንደምኞቱ፣ቢያገኝ እንደምርጫው
ያላማዬ ማብቂያ፣አንቺ ነሽ መቋጫው
እና
አገሬን ለቅቄ፣ልብሽ ላይ ሳልከትም
በውብ ከፈርሽ ላይ፣ከንፈሬን ሳላትም

#አልሞትም!

🔘በውቀቱ ስዩም🔘
#አዳምኤል
#በዕውቀቱ_ስዩም
─━━━━━━⊱✿⊰━━━━━━─
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ Join👉👉👉👉👉👉
@poemers @poemers
@poemers @poemers
Forwarded from Jesusra
''''''ክፉን አልመኝም''''''''

ግጥም-በየሱስራ

Join this channel👉
@haileyesu @haileyesu
@haileyesu @haileyesu
Forwarded from Haileab S
"""""ለየቱ ልታገል"""""
በቆዳ በቀለም ከቶ እንዳይነካ
ባህር ማዶ ሆኖ ጥቁር እንዳይከፉ
Black live matter ብዬ
ቲሸርት አሰርቼ....
ለጥቁር ዘር ሁሉ ለነፃነት ጮኬ
በኖርኩባት ሀገር ዘመኔን በሙሉ
ለካ እኔው ራሴ በዘር ተለይቼ
አባረውኝ ኖሮ ብሄር ተለይቼ
ሜዳ ላይ ነኝ ለካ መጠለያ አጥቼ
በ-ሀይልአብ
2024/10/02 16:34:34
Back to Top
HTML Embed Code: