Telegram Web Link
❤️😔❤️😔❤️😔❤️😔❤️😔

ከወንዶች ሁሉ ተለይተህ ልቤ ዉስጥ ትልቅ
ቦታ አለህ፡፡ አው አንተን ነው !!! እጅግ በጣም
ወድጄሀለሁ ፡፡ ምን እንደሚሰማኝ ብትጠይቀኝ እና ብነግርህ ምን ያህል ደስ እንደሚለኝ ማን በነገረህ፡፡

አሁን ብቸኝነት ተሰምቶኛል መተህልኝ እቅፍ ብታረገኝ ብዬ እመኛለሁ፡፡

ምንም እንኳን አፍ አውጥቼ ባልነግርህም ሁሌም አፈቅርሀለሁ፡፡
💋💋💋💋💋💋
Join👉👉👉👉👉👉
@poemers @poemers
@poemers @poemers
Forwarded from Jesusra
'''''''አትበዪኝ ችላ''''''''

ተፃፈ በሀይለአብ

Join this channel👉
@haileyesu @haileyesu
@haileyesu @haileyesu
''''''የዋሸው መሰለኝ'''''''

ግጥም-በየሱስራ

Join this channel👉
@poemers @poemers
@poemers @poemers
""""ህልሜ ሲፈታ""""

እኔ እየቀረብኩሽ አንቺ ስትርቂኝ
እኔ እያመንኩሽ አንቺ ስትከጂኝ
እምባ እየተናነቀኝ በህልሜ አይቼ
ለናቴ ባስፈታው ቡና አስፈልቼ
እሷም ፈካ ብላ በሳቋ ታጅባ
ህልሜን ብትፈታ...
አታሳብ አትፍራ ተቃራኒ ነው
ያንተ ህልም ሲፈታ
ልክ እንደዚ ብላ በቃላት አስፍታ
በተስፋ ሸኘሺኝ በምርቃት ሞልታ

በ-ሀይልአብ ተፃፈ
Join 👉
@poemers @poemers
@poemers @poemers
Forwarded from Haileab S
""""ጭቃው ትዝታዋ"""

በ - ሀይልአብ ተፃፈ

Join👉
@haileyesu
@haileyesu
@haileyesu
ተጣልተናል ብለሽ ውዴ አይበልሽ ቅር...
ታሞ ይድናልና የታመመ ፍቅር
ምናልባት ቢሞት ቀብሩን እንዳትቀሪ...
ፍቅር ትንሳኤ አለው ካመንሽ በፈጣሪ።

ምንጭ-???

Jion this channal👉
@poemers @poemers
@poemers @poemers
""""ነብሴን አበርክቼ"""

ተፃፈ በ ሀይልአብ

Join this channal👉

@poemers @poemers
@poemers @poemers
If you have any comment 👉contact us @KHaileab
@romeoDm
''''''''''መጣለው ጠብቂኝ''''''''''

ግጥም-በ Jarry

Join this channel👉👉👉
@poemers @poemers
@poemers @poemers

If there is any comment contact with👉
@KHaileab
@romeoDm
Audio
🥰🥰
Join 👇👇
@Kedutii
@Kedutii
@Kedutii
""""ስላልቀናው ቀኑ""""

በ-ኢክራም ጀማል

Join this channal for another poem

@poemers @poemers

@poemers @poemers
Channel photo updated
""""ምንሽ ነው""""

ምንድነው ይሄ ነገር እንዲ ደስ ሚለው....
በሰበቃ ብቻ ሙቀት የፈጠርነው
የደቂቃ ደስታ ዘላለም ሚመስለው
ታች ላይ እያሉ የሚምሉልሽ
እጅን የሚያስደስት ቡርትካኖችሽ ሲታሽ...
ከ ዳገቱ በታች የሚገኘው ዋሻሽ
ቆሞ የሚያሳድር ዳግመኛ ሲመሻሽ..።

በ- ተፃፈ ሀይልአብ

@poemers
@poemers
@poemers
Forwarded from Haileab S
""""በሽሽት"""

በ-ሀና የተፃፈ

Join
@poemers
@poemers
@poemers
""""ምነው ረሳከኝ""""

የፍጥረታት ጌታ ሁሉንም የፈጠርክ
ለፈጠርከው ፍጥረት ጥበብን ያበጀክ
አዳምን እርቃኑን በጭቃ ያድቦለቦልክ
ልብሱን ሰርቶ እንዲለብስ አዕምሮን የሰጠክ...
ለዐእዋፍ መኖሪያ በሰማይ የሰራክ
ለሌላውም ፍጥረት ባህርን የፈጠርክ
ምነው ፈጣሪዬ ይሄን ሁሉ ሰርተክ
ከሰው ተንኮለኛ መሰሪ እንስሳክ
የማመልጥበትን ጥበቡን ሳትሰጠኝ
ምስኪኑ ፍጡርክን ልጅህን እረሳከኝ።

ተፃፈ-በ ሀይልአብ

Join this channal you will get another poems 👉

@poemers @poemers

@poemers @poemers
'''''''''አይን አፋሯ ሚስቴ''''''''
.
በቆንጆ አይኖቿ ተስለምልማ ጠቅሳኝ፤
ከናፍሯን መጣ በል መተህ ሳምልኝ፤
በሚመስል አይታኝ...
ልብሷን አስተካክላ፣
ጡቶቿን ወደ ላይ ገፋ-ገፋ አድርጋ፤
መተህ አሻሻቸው፣
መተህ ደባብሳቸው፣
ይመስል በአይኖቿ ጠቀሳ ሰጠችኝ
ከውብ ከናፍሯ አውጥታ አለችኝ
ሰዐቱ ስንት ሆኗል ብላ ጠየከችኝ።
.
((((ችግር እኮ ነው አይን አፋር ሚስት ሲሰጥህ🤗🤗))))

ግጥም-በእኔው👆-በየሱስራ

Join this channel to more poems 👉👉👉👉👉👉
@poemers @poemers
@poemers @poemers
""""ከ Hi እስከ Hi ሎጋ"""""

ተፃፈ - በ ???

የቀረበው - በ ሀይለአብ

Join this channel to more poem👉👉👉👉👉👉
@poemers @poemers
@poemers @poemers
''''''''ሚስቴና ሰበቧ''''''''''
.
.
ለስጋዋ ስትኖር
ነፍሴን አሞኝታ
አገኝኘኋትና
ወንድ ጋር ተኝታ
ምነው ምን በደልኩኝ?
ብዬ ስጠይቃት
እግሯ ስር ወድቄ
በንባ ስማፀናት
እንደለመደችው
ሰበብ አዘጋጅታ
አንተ መስለኸኝ ነው
አለችኝ ተነስታ።

(አቤት የዘንድሮ ሴቶች🤗😇)

ምንጭ-?????

Join this channel to more poems👉👉👉👉👉👉
@poemers @poemers
@poemers @poemers

And if there is any suggestion contact us👉👉👉👉👉👉👉
@KHaileab
@romeoDm
Forwarded from Kedu Store
🌼🌼....💞💞

ህይወት ትርጉም የሚኖረው ዝም ብላችሁ ስትኖሩ ሳይሆን ለተፈጠራቹለት አላማ እና ምክንያት ስትኖሩ ነው።አለ አላማ ከረዘመ ብዙ አመት በአላማ እና በምክንያት የተኖረ ጥቂት አመት ይበልጣል መቀጨት አጭር አመት ኖሮ መሞት ሳይሆን የተፈጠሩለትን አላማ እና ምክንያት ሳያውቁና ሳይኖሩ መሞት ነው።

2013 ሰርታችሁ ምታድጉበት በትምህርታቹ መልካም ቦታ ምትደርሱበት ይሁንላችሁ።..🌼🌼💞

ከ Kedu
💫@Kedutii 💫
💫 @Kedutii 💫
"""ሞት ሚስጥሩ???"""

ለምን ተደበቀ፣ ለምን ተሰወረ
ለምን ሰው እንደተኛ፣ ሳይነሳ ቀረ
ምንድነው ሚስጥሩ?
የሞት ቁም ነገሩ?
ለምን ሰው ይቀራል፣ ከሞተ ቡሀላ
ለምንስ ይቀበራል፣ ከሞተ ቡሀላ
ወይስ ባካል ሞቶ፣ በመንፈስ ይነቃል?
ወይስ በስጋ እንደሞተ፣ ሳይነሳ ይቀራል?
ሞት ታላቅ ሆኖ፣ ለምን ይለየናል
አንዱን አስተኝቶ፣ አንዱን ያኖረዋል
ለምን ሚስጥር ሆነ?
ሞት ለምን እንዲ ታላቅ ሀያል ሆነ?
ጠቢብ አዋቂው በሞላባት አለም
በተራቀቀው በ ዘመናዊው አለም
አንዱ እንኳ ስለሞት
እንዴት የሚያውቅ የለም?

በ-ተፃፈ ሀይልአብ

መታሰቢያነቱ በቅርቡ ላጣንህ ወንድማችን ይሁን ፈጣሪ ነብስህን በገነት ያኑርልን አሜን።

Join 👉
@poemers @poemers
2012 መቼም Suspense Horror😡 እና Action🗡 እንደሆነ ይታወቃል...

2013'ትን Friction Romantic💕 and Comedy🎭 ያድርግልን🙏


🙏 AMEN 🙏
@poemers
2024/10/02 18:23:17
Back to Top
HTML Embed Code: