Telegram Web Link
# ሰውን ሰው ያደረገው ስራ አይደለም፤ አህያም ይሰራል

# ሰውን ሰው ያደረገው ንግግር አይደለም፤ በቀቀንም ይናገራል

# ሰውን ሰው ያደረገው ማሰብ አይደለም ፤ ዶልፊንም ያስባል

# ሰውን ሰው ያደረገው መቃም አይደለም ፤ ፍየልም ይቅማል ( ምድረ ቃሚ፣ ፍየል ሁላ ..haha)

# ሰውን ሰው ያደረገው እንባ አይደለም፣ እዞም ያነባል

# ሰውን ሰው ያደረገው እብደት አይደለም ፤ ውሻም ያብዳል

# ሰውን ሰው ያደረገው ማንበብ ነው!!!

**ማንበብን የሚያህል ችሎታ ተሸክሞ የሚዞር ሰው፣ ችሎታውን በአግባቡ ተጠቅሞ ካላነበበበት፣
😳😳😳😳😳😳😳
##ማንበብ ከማይችሉት
አህያ፣ በቀቀን፣ ዶልፊን፣ አዞ፣ ፍየል ፣ ውሻ፣በአጠቃላይ ከእንስሳት በምን ይለያል?!!

👍ማንበብ አመለካከትን ይለውጣል !!!

@poemers
@poemers
@poemers
ዘመናዊ ባሪያ
""""""""'""""''''''''''
የጀግና ልጅ ነኝ ባይ ስለ ራሱ ሳያውቅ
ተገዝተዋል ብሎ በነርሱ ሚሳለቅ
በሱስ አለም ግዞት ራ'ሱን የከለለ
ዘመናዊ ባሪያ በቤቱ ስንት አለ

የማታወርቅ ከበደ(ፋና ብዕር)

Join👉👉👉👉👉
@poemers
@poemers
@poemers
ያራዳ ልጅ ሀገር እንጂ ብሔር የለውም!

@poemers
"""""""ልፅፍልሽ ብዬ"""""

ተፃፈ- በ ሀይለአብ
.
Join 👉👉👉👉👉👉👉
@poemers @poemers
@poemers @poemers
""""እኔ የምወደው""""

ተፃፈ----በ ሀይልአብ

Join👉👉👉👉👉👉👉
@poemers @poemers
@poemers @poemers
Channel photo updated
Ashley Rose
Nobody Knows
@YTAudioBot - 00:40, 0.64 MB
i'll bet you think you know me
i'll bet you think you care
i'll bet you think am stronger then really am....
.
.
.
NOBODY NOWS
@romeoDm
@KHaileab

Join👉👉👉👉👉👉👉
@poemers @poemers
@poemers @poemers
...."""ነበር"""""

ምንጭ ----ምንተስኖት

Contact us with👉👉👉👉
@romeoDm
@KHaileab
.
Join👉👉👉👉👉👉👉👉
@poemers @poemers
@poemers @poemers
""""ፍቅር ምንድነው"""
ተፃፈ 👇
በ ሀይልአብ

Join👉👉👉👉👉👉👉👉
@poemers @poemers
@poemers @poemers
ፍቅር ምንድነው
ብላ ጠየቀችኝ
እኔም ኮራ ብዬ
ፍቅር
ክርስቶስ ነው።
ብዬ መለስኩላት

ሀይልአብ

Join👉👉👉👉👉👉
@poemers @poemers
@poemers @poemers
"""""ስጠይኝ ጠላሁሽ""""
አሪፍ ግጥም👇
በ ሀይልአብ

Contact us with 👉👉👉
@romeoDm
@KHaileab

Join👉👉👉👉👉👉
@poemers @poemers
@poemers @poemers
""""መልሱን ሳላገኘው"""

አሪፍ ግጥም👇
በ ሀይልአብ
Contact us with👉👉👉
@romeoDm
@KHaileab

Join👉👉👉👉👉👉
@poemers @poemers
@poemers @poemers
""""ሞቴ ይሻለኛል""""
ተፃፈ👇
በ haileab
Contact us with👉👉👉
@KHaileab
@romeoDm

Join👉👉👉👉👉👉
@poemers @poemers
@poemers @poemers
""""ታሚኛለሽ አሉ"""

ተፃፈ ---በ ሀይለአብ

Contact us with👉👉👉👉
@KHaileab
@romeoDm

Join👉👉👉👉👉👉👉
Join👉👉👉👉👉👉
@poemers @poemers
@poemers @poemers
record20200729080332.amr
108 KB
""""""እጠብቅሻለው""""""

ተፃፈ ----👇
በ ሀይልአብ

Contact us with👉👉
@KHaileab
@romeoDm

Join👉👉👉👉👉👉
@poemers @poemers
@poemers @poemers
record yetu nw.amr
50.8 KB
የቱ ነው

ሙከራ
በ ሀይልአብ
Join @haileyesu
Channel photo updated
record lebe techegrwal.amr
104.3 KB
'''''''''''ልቤ ተቸግሯል''''''''''

በ የሱ ስራ --አሪፍ ግጥም

contact us with👉👉👉👉
@KHaileab
@romeoDm
Join👉👉👉👉👉👉
@poemers @poemers
@poemers @poemers
አንድ ሰው ጥሩ ነገር ሲሰራ ኢትዮጵያዊነቱን ጠርተህ የምታሞግስ

መጥፎ ሲሰራ ብሔሩን ጠርተህ የምትሳደብ ህዝብ ሆይ እንደምን አደርክ😍

Join👉👉👉👉👉👉
@poemers @poemers
@poemers @poemers
""""ውበቷ"""

ውበቷን ልገልፀው
በ ግጥሜ ፅፌ
የተመረጡትን ቃሎቼን
ሰብስቤ...
በሷው ልክ አድርጌ
ሳልቀንስ ሳልጨምር
መጥኜ ብገልፀው
ይሄ የሷ ውበት
የ ኪሊዮፓትራን
ሆነና አረፈው።
***
ተፃፈ--በ ሀይለአብ

Join👉👉👉👉👉👉
@poemers @poemers
@poemers @poemers
2024/10/02 18:14:41
Back to Top
HTML Embed Code: