Forwarded from Kedu Store
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሰማንያ የለንም
""""""""""""""""""""
ታስታውስ እንደሆን ያኔ ድሮ ገና
ለትዳር ስንታጭ ጎጆ ልናቀና
የቤታችን ማገር ውሉ ፍቅር ነበር
ዛሬ እንዲ በዘበት በተረት ለሚቀር
ባደባባይ መሀል አብረን በኖርንበት
ሚስትህ ለመሆኔ ጠየከኝ ወረቀት
በኔም ባንተም ልብ ውስጥ እያለ እውነቱ
ከመሄድህ በላይ አመመኝ ክደቱ
በርግጥ ትክክል ነህ ሰማንያ የለንም
በሰው ፊት ሰርገን አልተፈራረምንም
የትዳራችን ተጠሪ እማኝ የሆነን ዋስ
ነበረ ውላችን እራሳችን ለራስ
የማታወርቅ ከበደ(ፋና ብዕር)
Join👉👉👉👉👉👉
@poemers @poemers
@poemers @poemers
""""""""""""""""""""
ታስታውስ እንደሆን ያኔ ድሮ ገና
ለትዳር ስንታጭ ጎጆ ልናቀና
የቤታችን ማገር ውሉ ፍቅር ነበር
ዛሬ እንዲ በዘበት በተረት ለሚቀር
ባደባባይ መሀል አብረን በኖርንበት
ሚስትህ ለመሆኔ ጠየከኝ ወረቀት
በኔም ባንተም ልብ ውስጥ እያለ እውነቱ
ከመሄድህ በላይ አመመኝ ክደቱ
በርግጥ ትክክል ነህ ሰማንያ የለንም
በሰው ፊት ሰርገን አልተፈራረምንም
የትዳራችን ተጠሪ እማኝ የሆነን ዋስ
ነበረ ውላችን እራሳችን ለራስ
የማታወርቅ ከበደ(ፋና ብዕር)
Join👉👉👉👉👉👉
@poemers @poemers
@poemers @poemers
Forwarded from Kedu Store
#አልሞትም
ስሚ!
እኔ በዚህ አለም፣ብዙ ብሰቃይም
አንድ ሃሙስ የቀረው፣መስዬ ብታይም
አምሮቴን ሳላገኝ፣ሱሴን ሳላከትም
በመሬት ከርስ ውስጥ፣ገላየን አልከትም
#አልሞትም!
ማንም ባልደፈረው፣መንገድ ሳልገሰግስ
እንደ ንጉስ አይዙር፣ግማሽ ቀን ሳልነግስ
በጠገበው ሳልስቅ፣ለራበው ሳልደግስ
#አልሞትም!
ዝማሜን ሳላውቅ፣ያንደበቴን ግድብ
ዙፋን ላይ ሳልሸና፣ጌቶችን ሳልሰድብ
ከድሃ ሳላብር፣ካገሬው ሳልወግን
ከምድር በረከት፣ ድርሻዬን ሳልዘግን
#አልሞትም!
ስሚ!
ልቤ እንደምኞቱ፣ቢያገኝ እንደምርጫው
ያላማዬ ማብቂያ፣አንቺ ነሽ መቋጫው
እና
አገሬን ለቅቄ፣ልብሽ ላይ ሳልከትም
በውብ ከፈርሽ ላይ፣ከንፈሬን ሳላትም
#አልሞትም!
🔘በውቀቱ ስዩም🔘
#አዳምኤል
#በዕውቀቱ_ስዩም
─━━━━━━⊱✿⊰━━━━━━─
Join👉👉👉👉👉👉
@poemers @poemers
@poemers @poemers
ስሚ!
እኔ በዚህ አለም፣ብዙ ብሰቃይም
አንድ ሃሙስ የቀረው፣መስዬ ብታይም
አምሮቴን ሳላገኝ፣ሱሴን ሳላከትም
በመሬት ከርስ ውስጥ፣ገላየን አልከትም
#አልሞትም!
ማንም ባልደፈረው፣መንገድ ሳልገሰግስ
እንደ ንጉስ አይዙር፣ግማሽ ቀን ሳልነግስ
በጠገበው ሳልስቅ፣ለራበው ሳልደግስ
#አልሞትም!
ዝማሜን ሳላውቅ፣ያንደበቴን ግድብ
ዙፋን ላይ ሳልሸና፣ጌቶችን ሳልሰድብ
ከድሃ ሳላብር፣ካገሬው ሳልወግን
ከምድር በረከት፣ ድርሻዬን ሳልዘግን
#አልሞትም!
ስሚ!
ልቤ እንደምኞቱ፣ቢያገኝ እንደምርጫው
ያላማዬ ማብቂያ፣አንቺ ነሽ መቋጫው
እና
አገሬን ለቅቄ፣ልብሽ ላይ ሳልከትም
በውብ ከፈርሽ ላይ፣ከንፈሬን ሳላትም
#አልሞትም!
🔘በውቀቱ ስዩም🔘
#አዳምኤል
#በዕውቀቱ_ስዩም
─━━━━━━⊱✿⊰━━━━━━─
Join👉👉👉👉👉👉
@poemers @poemers
@poemers @poemers
Forwarded from Jesusra