Telegram Web Link
አንዱ ይበቃ ነበር

በምድር በሰማይ ነፍስ ያለው ቢኖርም
በጥበብም ቢሆን የሰው ልጅ ቢካንም በጎጥ ተከፋፍሎ ሁሉም እንዳቅሙ
በየቆላ ደጋው ፍጡራን ቢሰፍሩ
ከራሳቸው ውጪ ሌላውን ባያዮ
በሞላ የሰው ዘር አንድ እንኳን ቢታጣ
ታድያ ምን ሊበጀው አዳም መባዛቱ………

እና🎙 @kalyeeeeeeeeee
ስም----Lidia
የግጥም ዕርስ---
'''''''''''በሞቴ በካስከኝ'''''''''
Code--''''''''''''#09'''''''''''''
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ስም-Tsionawit
የ ግጥም ርዕስ--""ብየው በወጣልኝ"""
Code--""#10"""
👇👇👇👇👇👇👇
ስም-Natty(zema)
የግጥም ረዕስ---""የልቤ ሚስጥር"""
Code--"""#11"""
👇👇👇👇👇👇
ስም-ኢብሮ
የግጥም ርዕስ---""" ለምዬ"""
Code--"""#12"""
👇👇👇👇👇👇👇
ሰላም ሰላም ውድድሩ አሁን አበቃ ስለዚህ አሸናፊዎች ትሸለማላቹ የ ተቀራቹት ተወዳዳሪዎች ደግሞ በሚቀጥለው ዙር ራሳችሁን አዘጋጅታችሁ በአዲስ ሀሳብ እንገናኛለን እስከዛው ድረስ ለ ሁሉም ተወዳዳሪዎች በ እኛም በ ሁሉም subscribers ስም እናመሰግናለን🙏🙏🙏
Channel photo updated
"""""""ዘመዴ"""""""
.
በልጅነት ዕድሜ በለጋ አዕምሮ፤
የኔም ልብ እንደ ልጅ አንድ ሴት አፍቅሮ፤
በትምሮ ላይ ፍቅር እሱም ተጨምሮ፤
ይሰቃይ ጀመረ ለጋው ልቤ አምርሮ፤
-----------------------------------
ሳያት ብቻ ገና ባንዴ ረካለው
ቃላት ሳላወጣ በልቤ አወራለው
ላወራት ሞክሬ ድፍረት አጥቻለው
ብቻ ለስሜቱ እንግዳ ሆኛለው
-----------------------------------------
ቀልቤን የገዛውን ይህን ቆንጆ ውበት
ማወቅ ፈለኩና ይህን ታላቅ ውበት
በድብቅ ሳታየኝ ባይኔ ብከተላት
አባቷ በር ላይ አቅፎ እንደሳማት
ወደ ቤቴ መጣሁ ህልሜ ሳይሳካ
በተፈጥሮ ህግ እውነቱ ሲለካ
የእናቴ ቤተሰብ 'ዘመዴ' ናት ለካ።

ተፃፈ --በ ሀይለአብ
ቀን---22/12/12

Join this channel to more poems👉👉👉👉👉👉
@poemers @poemers
@poemers @poemers
""""ዝምታ ነው መልሴ"""""

ግጥም--በ የሱስራ
ቀን---10/01/2013

Join this channel to more poemes👉👉👉👉👉👉
@poemers @poemers
@poemers @poemers
""""""በይ እንዳይመስልሽ"""""

ተፃፈ---በ ሀይለአብ
ቀን----09/01/2013

Join this channel to more poems👉👉👉👉👉👉👉
@poemers @poemers
@poemers @poemers
""""እኔም አሳዛኝ ነኝ"""""

ግጥም ---በ የሱስራ
ቀን----01/01/2013

Join this channel to more poemes👉👉👉👉👉👉
@poemers @poemers
@poemers @poemers
""""ውሸቴን ነው ለካ""""
ግጥም-- በ ሊዲያ

Join this channel to more poemes👉👉👉👉👉
@poemers @poemers
@poemers @poemers
--And also this too👉
@Yelibekal
""""""ጓደኝነት""""

ከነፃነት ፍቅር በልብ ተፀንሶ
በእምነት ና ተስፋ በፍሬ ታነፆ
በመዋደድ ብዛት አድጎ ና ጎልብቶ
በመፈላለግ ቃል ይወለዳል በዝቶ
ይህ ነው ጓደኝነት ይህ ነው አብሮ-እውነት
እነደ ሰው ተረግዞ የሚወለድ የእውነት
እኔነት ፍርሀት ሚስጥርን አጥፍቶ
በአንድነት ያኖራል ነፃነትን ሰቶ።
ግጥም -በ ዜማ

Join another poems 📝
@poemers @poemers
''''''''''ለምን??'''''''''
.
ግጥም --በየሱስራ
አቅራቢ--ሀይለአብ

Join this channel to more poem👉👉👉👉👉👉👉
@poemers @poemers
@poemers @poemers
record20200921211052.3gpp
4.5 MB
"""ባልመጣም መጣለው""""

ተፃፈ- በ ዜማ

Join this channel more poems👉👉👉👉👉👉
@poemers @poemers
@poemers @poemers
Channel photo updated
2024/10/02 14:21:21
Back to Top
HTML Embed Code: