# ሰውን ሰው ያደረገው ስራ አይደለም፤ አህያም ይሰራል
# ሰውን ሰው ያደረገው ንግግር አይደለም፤ በቀቀንም ይናገራል
# ሰውን ሰው ያደረገው ማሰብ አይደለም ፤ ዶልፊንም ያስባል
# ሰውን ሰው ያደረገው መቃም አይደለም ፤ ፍየልም ይቅማል ( ምድረ ቃሚ፣ ፍየል ሁላ ..haha)
# ሰውን ሰው ያደረገው እንባ አይደለም፣ እዞም ያነባል
# ሰውን ሰው ያደረገው እብደት አይደለም ፤ ውሻም ያብዳል
# ሰውን ሰው ያደረገው ማንበብ ነው!!!
**ማንበብን የሚያህል ችሎታ ተሸክሞ የሚዞር ሰው፣ ችሎታውን በአግባቡ ተጠቅሞ ካላነበበበት፣
😳😳😳😳😳😳😳
##ማንበብ ከማይችሉት
አህያ፣ በቀቀን፣ ዶልፊን፣ አዞ፣ ፍየል ፣ ውሻ፣በአጠቃላይ ከእንስሳት በምን ይለያል?!!
👍ማንበብ አመለካከትን ይለውጣል !!!
@poemers

Ashley Rose
Nobody Knows