Telegram Web Link
ሀዋሳ ምን እየተካሄደ ነው???

የዘንድሮ ፓስተሮች መ ረሻችሁ ምን ይሆን
መጋቢት 5 የብጹዕ አቡነ ኤርምያስ የልደት ቀን እንዲሁም የመነኮሱባትም ቀን ነች።

ብፁዕነትዎ እንኳን ለተወልዱባትም ለመነኮሱባትም ቀን አደረሰዎት!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Narrated Jabir bin `Abdullah:
On the #day of Khaibar, Allah's Messenger (ﷺ) #forbade the eating of #donkey meat and #allowed the #eating of #horse #meat.

"ከጃቢር ቢን ዐብደላህ እንደተረከው፦
በካይባር ቀን #የአላህ #መልእክተኛ (ﷺ) #የአህያን ስጋ መብላት #ከለከሉ እና #የፈረስ #ስጋ መብላት #ፈቀዱ።"

حَدَّثَنَا سُلَيْمَانُ بْنُ حَرْبٍ، حَدَّثَنَا حَمَّادُ بْنُ زَيْدٍ، عَنْ عَمْرٍو، عَنْ مُحَمَّدِ بْنِ عَلِيٍّ، عَنْ جَابِرِ بْنِ عَبْدِ اللَّهِ ـ رضى الله عنهما ـ قَالَ نَهَى رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم يَوْمَ خَيْبَرَ عَنْ لُحُومِ الْحُمُرِ، وَرَخَّصَ فِي الْخَيْلِ‏.‏

Reference : Sahih al-Bukhari 4219In-book reference : Book 64, Hadith 259USC-MSA web (English) reference : Vol. 5, Book 59, Hadith 530
2022-12-31
ኑ በብርሃኑ እንመላለስ
የማሜ መጨመቅ

አዲስ የወረደው ወሂ የተካተተበት ድንቅ ...🙄😂

ካፊሮች እየተዝናናችሁ ተማሩ

የጨመቃው እና የጁሱ ጉዳይ  😁😁😁
(((( መጋቢት 7 ))))

+++አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ +++

ከዕለታት አንድ ቀን እመቤታችን ተገልፃ ‹‹አይዞህ አታልቅስ፤ ትምህርት ተከልክሎብህ ሳይሆን የምትጠቀምበት ጊዜው እስኪ ደርስ ነው፤ አሁን ጊዜዉ ደርሷል›› አለችው፤ ‹‹እስከ ፯ ቀን በዚሁ እንዳለህ ጠብቀኝ›› ብለውም ተሠወረች። እርሳቸውም ተስፋውን ተቀብለው በሱባዔ እንዳሉ እንደተለመደው በስዕለ ማርያም ሥር ተደፍተው ሲያለቅሱ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የመልአክት አለቃ ቅዱስ ዑራኤልን አስከትላ ጽዋ እሳት (ጽዋ ልቦና እንዳጠጠው ዕዝራ ሱቱኤልን) የሕይወት ጽዋ አጠጣችው። አባ ጊዮርጊስ የሕይወት ጽዋ ከተጎነጩ በኋላ የሰማይና የምድር ምሥጢር ተገለጸላቸው።

አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ የደረሱት መጽሐፍት ከሃምሳ በላይ ይሆናሉ፡፡ በስም የሚታወቁት ግን ሰዓታት ዘመዓልት ወዘሌሊት፣ ኖኅተ ብርሃን ከመጽሐፈ አርጋኖን ጋር አብሮ ታትሟል፣ ውዳሴ መስቀል፣ ቅዳሴ፣ ውዳሴ ሐዋርያት፣ አርጋኖነ ውዳሴ፣ ፍካሬ ሃይማኖት፣ መጽሐፈ ምሥጢር፣ ውዳሴ ስብሐት፣ እንዚራ ስብሐት፣ ሕይወተ ማርያም፣ ተአምኖ ቅዱሳን፣ መጽሐፈ ብርሃን እንዲሁም ጸሎት ዘቤት ናቸው፡፡ አባ ጊዮርጊስ እንደ ቅዱሳን ሐዋርያት ሀብተ መንፈስ ቅዱስ የተሞሉ አባት ናቸው፡፡


አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ
‹‹ኮከበ ክብር ጽዱል ፀሐዬ አግዓዚ ብሩህ አቡነ ጊዮርጊስ ጥዑመ ስመ ወሠናየ ግዕዝ መጋቤ ሃይማኖት ወመሠረተ ቤተ ክርስቲያን፤ አባታችን ጊዮርጊስ ዘጋስጫ የሚያበራ የክብር ኮከብ፣ የኢትዮጵያ ብሩህ ፀሐይ፣ ስሙ የሚጣፍጥ፣ ምግባሩ የቀና ነው።›› (ገድለ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ)
እንደምን አደራችሁ
የኬንያው እየሱስ በተከታዮቹ እንዳይሰቀል ፖሊስ ጋር ሄደ 😅
"ከ2ዐዐዐ አመታት በፊት የነበርኩት ትክክለኛው እ የሱስ እኔ ነኝ" የሚለው ኬንያዊው ፓስተር ሙአሊ ሙ የሱ ታንጎሌ በኬንያ በርካታ ተከታዮችን አፍር ቷል።

ሚስት እና 8 ልጆች ያሉት ሙአሊም ተአምራቶችን ሲፈፅም አይተናል በሚሉ በሺህዎች የሚቆጠሩ ተከታዮች ታጅቦ ስርአተ አምልኮ ያስፈፅማል።

12 ደቀመዝሙሮችን ሳይቀር የሰየመውና አለምን ለማዳን ከእግዚብሔር የተላኩኝ መሲህ ነኝ የሚ ለው ሙአሊም በሽተኞችን ከመፈወስ አንስቶ በ ሠርግ ላይ ውሃን ወደ ሻይ ሲቀይር አይተናል የሚ ሉ ተከታዮቹን ማፍራት ችሏል።

ተከታዮቹ የቡግማን ሰዎች ታዲያ መጪው ፋሲካ ከመድረሱ በፊት ትክክለኛው መሲህ መሆን አለ መሆኑን ለማረጋገጥ የፈለጉ ይመስላል።
ይህንን መሲህ ነኝ ባይ ፓስተር እንሰቅለው እና በ 3ኛ ቀን ከሞት ይነሳ እንደሆነ እናረጋግጥ በማለ ት ውሣኔ ላይ ደርሰው ዝግጅታቸውን ጀምረዋል።

አሟሟቱ መስቀል ላይ በሚስማር ተቸንክሮ እንዲ ሆን እና ስርዓተ ቀብሩ ከተፈፀመ በኋላ ቀጣዩን 3 ቀናት ከሞት ይነሳ እንደው በጉጉት ለመጠበቅ ውሣኔ ላይ ደርሰዋል።

ይህንን የተረዳውና ሃሳባቸው ምንም ያልጣመው ሙአሊም ወደ ኬንያ ፖሊስ በመደወል ከስቅላት አንዲያስጥሉት ተማፅኗል።

ተከታዮቹ ግን በውሳኔያቸው ፀንተዋል፦

"ፖሊስ በእምነታችን ጣልቃ እንዲገባ አንፈቅድም ። ይህ በእኛ እና በአዳኝ እና መሲሃችን መካከል የሚያልቅ ጉዳይ ነው።' ብለዋል!!

ለአማኞች አቋም 👍👍👍
እቺ ፀረ ተዋሕዶ ምን አለች መሰለቻቹ...

ተነጋግረን ነው ከስራ ያባረርናቸው የመንግሥት መስሪያቤት የሃይማኖት አጀንዳ ማስፈጸሚያ አይደለም።(ባለፈው ጥቁር የለበሱትን ክርስቲያኖች)

አንቺም እኮ #ሂጃብ ያደረግሽዉ #ነብዩ መሀመድ አዞሽ ነዉ! እኛም በዛን ጊዜ ጥቁር የለበስነዉ የሀይማኖታችን የበላይ አካል የሆነዉ #ቅዱስ ሲኖዶስ አዞን ነዉ! እንደዚ ቅጥ ያጣ አክራሪነት ቢቆም ጥሩ ነዉ!
አምላከ ቅዱሳን ማስተዋልን ልቦና ይስጣቹሁ
አንዳንድ ካፊሮች ግን ነፍሳችሁ አይማርም አዛኜን 😁
👆ቦረና👆
ያው ፆምም ቢሆን ደስ ልሉኝና አጋራኋችሁ

እግዚአብሔር ይባርካችሁ
#ተግሣፅ_ዘቅዱስ_ኤፍሬም

ሕይወትህን በአግባቡ መምራት ትፈልጋለህን? እንግዲያውስ ትሕትናን ተለማመድ፤ ያለ ትሕትና ተገቢውን ሕይወት መምራት አይቻልም፡፡ ሥራህን ሁሉ በመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስም ጀምር፡፡ ያን ጊዜ ፍሬዎችህ ወደ መንግሥተ ሰማያት ይደርሳሉ።

ሰው ከትሕትና ከራቀ ከትክክለኛው መንገድ ርቋል ማለት ነው፡፡ እግዚአብሔርን የተወ ሰውን ርኵስ መንፈስ እንደ ሳውል ያስጨንቀዋል። የጠላት ወጥመድ በማር የተቀባ ነው፡፡ በማር ጣዕም የሚማረክ ሰው ሐዘንን ሁሉ በያዘ ወጥመድ ይያዛል። ትሕትናን ውደዱ፤ ያን ጊዜ ከሰይጣን ወጥመድ ውስጥ አትወድቁም፡፡ በትሕትና ክንፍ በበረራችሁ ቁጥር ሁል ጊዜ ከጠላት ወጥመድ በላይ ትሆናላችሁ።

ግልፍተኝነት እንደ በሰበሰ ረጅም ዛፍ ነው፤ ቅርጫፎቹ ሁሉ በቀላሉ የሚሰበሩ ናቸው᎓᎓ አንድ ሰው በወጣባቸው ጊዜ ከወጣበት ከፍታ ወዲያውኑ ይወድቃል፡፡ በመልካም ሐሳብ ልቡናው የበራ ሰው ግን ምስጉን ነው፤ ክብሩም ታላቅና ዘላለማዊ ነው።

እንግዲህ ራሳችንን ለመቆጣጠር እንጣር ያን ጊዜ ኃጢአታችንን እንረዳለን፡፡ ያን ጊዜም ሁል ጊዜ ራሳችንን ዝቅ እናደርጋለን፤ እንደ እባብ በእብሪት መወጠርን እና ራሳችንን ከፍ ከፍ ከማድረግ እንቆጠባለን፡፡ እንግዲህ ራሳችንን ዝቅ ዝቅ ማድረግን እንውደድ፤ በንጹሕ ልቡና ሆነን ምናልባት የተሰጠንን የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ በኃጢአት ከማቆሸሽ እንታደግ ይሆናል።

መልካም ጸሎት በሳግ እና በዕንባ የታጀበ ነው፤ በተለይ ደግሞ በምሥጢር የሚፈስ ዕንባ፣ በልቡናው ከፍታ ሆኖ የሚጸልይ ጌታውን በፊቱ ያያል። እኛ የምንኖረውና የምንሔደው በእርሱ ፈቃድ ነውና። ልቡናችሁ ከጠነከረ በጌታችን ፊት አልቅሱ እርሱ የዕውቀትን ብርሃን ይገልጥላችኋል፤ ወደ እርሱ የሚወስዳችሁ አዲስ ልብንም ይሰጣችኋል።

ንስሓ የገቡና ምሕረት የለመኑ ሰዎች ዕዳቸው ተሰረዘላቸው፤ ነገር ግን ለሠራኸው በደል ምሕረት ስትለምን ወንጀልን እና በደልን፤ በወንድምህም ላይ ቂም መያዝን መተው ይገባሃል። ፍቅር ሳይኖርህ ወደ እግዚአብሔር የምታደርገው ልመና ከተዘጋው በር ውጭ ይቀራል፡፡ የጸሎትን በር የሚከፍት ፍቅር ብቻ ነው፡፡

ወንድምህን ብታስቀይም እግዚአብሐርን ታሳዝናለህ፤ ካንተ ጋር ካለው ከወንድምህ ጋር ሰላምን ከፈጠርህ ግን በሰማይ ካለው ከእግዚአብሔር ጋር ትታረቃለህ፡፡ ወንድምህን በፍቅር ብትቀበለው፣ በደሉንም ይቅር ካልከው እግዚአብሔርን ተቀበልክ፡፡

ስለዚህ በተናደዱ ሰዎች በኩል ከእግዚአብሔር ጋር ታረቅ፤ እንግዲህ የተበሳጩትን በማስደሰት እግዚአብሔርን አስደስተው፣ በታሰሩት ሰዎች በኩል እግዚአብሔርን ጎብኘው፣ በተራቡት ሰዎች በኩል እግዚአብሔርን አብላው፤ በታረዙ ሰዎች በኩል እግዚአብሔርን አልብሰው፣ መንገደኛን በመቀበል እግዚአብሔርን በአልጋህ ላይ አስተኛው፤ እግሮቹንም እጠበው፣ በማዕድህም አስቀምጠው፣ እንጀራህንም ከእርሱ ጋር ተካፈል፤ ጽዋህንም ስጠው᎓᎓ እርሱ ታላቅ ፍቅሩን አሳይቶሃልና፤ እርሱ ስለ አንተ ብሎ ትበላው ዘንድ ሥጋውን ቆርሶልሃል፣ ትጠጣው ዘንድም ደሙን አፍስሷል።

(
#ድርሳነ_ቅዱስ_ኤፍሬም ገጽ 334 - 336 -በዲ/ን መዝገቡ ከፍያለው የተተረጎመ)
ሙስሊሞች መፅሐፍ ቅዱስ ሲያነቡ 😂🙄😂
ሙስሊሞች መፅሐፍ ቅዱስ ሲያነቡ 😂
2024/10/01 15:44:29
Back to Top
HTML Embed Code: