Telegram Web Link
#ቅዱስ_ሲኖዶስ ዛሬ ሐሙስ ክሰአት በኃላ መግለጫ እንደሚሰጥ አንከር ሚዲያ ዘግቧል።
በመግለጫዉም ስለ ሁለቱ የሐሰት ነብዮችም ( ዮናታን እና እዩ ጩፋ) የ ክስ ሂደት ምን ላይ እንደደረሰ ሊያካትት ይችላል ብሏል መሳይ መኮንን ።
ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ነው ።
ሥጋቸውን ለመመገብ እንደምታስብ ሁሉ መልካም ሴት የሰዎችን ይልቁንም የቤተሰቦቿን ነፍስ ለመመገብ ትጥራለች።ለዘመናት ስንቅ የሚሆነውን የእግዚአብሔርን ቃል እንዲያገኙም ቤቷን ታመቻቻለች።ማርያም እና ማርታ ጌታ በቤታቸው እንዲያርፍ እና ቃሉንም እንዲያስተምር ተግተው እንደነበረ ወደቤታቸውም እንዲገባ እንደጋበዙት መልካም ሴቶችም ይህን ያደርጋሉ።#ወንጌል #በመልካም #ሴት #ቤት #ይሰበካል።በፅኑ መሻት እና የማያቋርጥ ጥረት ብንኖር በቸርነቱ
እግዚአብሔር ለእኛም ይህን ሊያድለን ይቻለዋል።
ስሞትማ ብትረዝምም ሙጫ ናት 👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂
በተለይ ኢየሱስ ክርስቶስ አማላጅ ነው የምትሉ አካላት

አስተያየት ካለ ዋጡት 😂😂😂😂
መረጃ 2

የሕገ ወጦቹ ተሿሚዎች ጠበቃዎች

፦ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሕጋዊ ሰውነት የላትም የመክሰስ ሥልጣን የላትም፤ ልትከስሰን አትችልም።

፦ ሃይማኖታዊ ጉዳይ ስለሆነ ፍርድ ቤት እጁን ሊያስገባ አይገባም። በፍርድ ቤት ሊታይ አይገባም።

፦ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን "ተዋሕዶ" የሚለውን ስም መጠቀም አትችልም።

፦ ቤተ ክርስቲያን ምእመናንን ወክላ መክሰስ አትችልም

በማለት የክስ መቃወሚያ ቢያቀርቡም ፍርድ ቤቱ ውድቅ አድርጎታል።

[ዝርዝሩን በምስል ወድምፅ ከደቂቃዎች በኋላ ይጠብቁ።]
"የብፁዕ አቡነ ባስልዮስ ሣልሳይ
ሥራዓተ ቀብራቸው በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ  ካቴድራል ይፈጸማል።

የቅዱስ ሲኖዶስ ጽ/ቤት

©ኢኦተቤ ቴቪ መጋቢት ፩/፳፻፲፭ ዓ/ም አዲስ አበባ ኢትዮጵያ)

ብፁዕ አቡነ ባስልዮስ ሣልሳይ  መጋቢት ፩/፳፻፲፭ ዓ/ም በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ምሽት ከዚህ ዓለም ድካም ማረፋቸውን የቅድስ ሲኖዶስ ጽ/ቤት በላከው መረጃ ገልጿል።

ብፁዕ አቡነ ባስልዮስ ሣልሳይ  ከ፲፯  ዓመታት በፊት በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ፓትርያርክ ርእረ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ  አንብሮተ ዕድ  የተሾሙ ናቸው።

ብፁዕነታቸው  አስኬማ መላእክት  ከሚለበስበት የኤጲስ ቆጶስነት በፊት
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ  ቤተ ክርስቲያን  በተለያዩ  አካባቢዎች ሲያገለግሉ እንደነበር ታሪካቸው ያስረዳል።

በተለይ አገልግሎታቸውን ከጀመሩበት ከአገው ምድር አዊ  ጀምሮ በባሕርዳር ፈለገ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን በተለያዩ የአገልግሎት ዘርፎች  አገልግለዋል።

ከዚህ በተጨማሪ  ብፁዕነታቸው በድሬዳዋ ብሎም በቤተ ክርስቲያናችን  ፈቃድ ጀርመን  ሀገር ተልከው የሚገባውን ትምህርት የተከታተሉ ሲሆን ከዚያም በሰሜን አሜሪካ በኒውዮርክ ሀገረ ስብከት በሚገኘው በመንበረ ጵጵስና ቅድስት ሥላሴ ቤተ ክርስቲያን ከአገልጋይነት እስከ የበላይ ጠባቂነት በአባትነት አገልግለዋል።

ብፁዕ አቡነ ባስልዮስ ሣልሳይ የኒውዮርክ ሀገረ ስብከት  ሊቀ ጳጳስ እንደነበሩ የአገልግሎት ፍሬ ታሪካቸው ያስረዳል።

የብፁዕ አቡነ ባስልዮስ ሣልሳይ  ማረፋቸውን  ተከትሎ የቅዱስ ሲኖዶስ ጽ/ቤት ያደረሰን መረጃ  እንደሚያመለክተው ክቡር አስከሬናቸው በሚቀጥለው ሳምንት ቅዳሜ መጋቢት ፱/፳፻፲፭ ዓ/ም  ወደ አዲስ አበባ እንደሚመጣ የገለጸ ሲሆን የቀብር ሥነ ሥርዓቱም በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል እንደሚፈጸም አስታውቋል።

መ/ር ኃይሉ በላይ
ተወዳጆች ሆይ! እየጦሙ የጦምን ፍሬ ፃማ የማያገኙበት ሁኔታ እንዳለ ታውቁ ዘንድ እወዳለሁ፡፡ ይህስ እንደ ምን ነው ያላችሁኝ እንደሆነም፦

✟ ከምግበ ሥጋ ተከልክለን ከምግበ ኃጢአት
     ያልተከለከልን እንደ ሆነ፣
✟ ከጥሉላት ርቀን ነዳያንን ያልጎበኘን እንደ ሆነ፣
✟ ወይን ከመጠጣት ታቅበን በክፉ መሻት ከመስከር
     ያልራቅን እንደ ሆነ፣
✟ ጀምበር እስክትጠልቅ ድረስ ከእህል ከውኃ ርቀን
     በዓይናችን መልካም ያልሆኑ ትዕይንቶችን ከማየት
     ያልጦምን እንደሆነ ነው ብዬ በእውነት ያለ ሐሰት
     እመልስላችኋለሁ፡፡

ስለዚህ እየጦሙ እንዲህ አለመጦም እንዳለ ዕወቁ፤ ተረዱም፡፡

#ቅዱስ_ዮሐንስ_አፈወርቅ

      አምላከ ቅዱሳን እየጦሙ ካለመጦም ይሰውረን!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እስልምና በቃኝ ያሉ በርካታ ወጣቶች ጉዞ ወደ ኦርቶዶክሳዊት ክርስትና | ቴቄል ትዩብ
ዜና እረፍት

ንግስተ ነገስታት አህተ ማርያም(ወይዘሮ ስንዱ) ጤፍ እይጀራ በሽሮ ወጥ በመመገብ ላይ ያሉበት ሁኔታ ነው ያለው😆

@nubeberhanuenmelales
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይሄ ሼህ ሚስቱን እንደ ተገነዘ ሬሳ ሸፋፍነው ለጅሃድ ለቀስት ውርውራ ለሰይፍ አንገት ለመቁረጥ እያሰለጠናት ነው
እሱ 72 ሚስቶችን ከአላህ ለመቀበል ነው እሷስ ምን ለማግኘት ነው
አላህ ቀድሮብናል 😭

https://vm.tiktok.com/ZMYmshYWq/
አላህ ቀድሮብናል 😭
ማሻ አላህ ፓስተርዬ
2024/10/01 17:34:01
Back to Top
HTML Embed Code: