Telegram Web Link
እስኪ የሆነ ጴንጤ ይሄንን ያስረዳኝ 😍

“እውነት እላችኋለሁ፥ በዚህ ከቆሙት ሰዎች የእግዚአብሔር መንግሥት በኃይል ስትመጣ እስኪያዩ ድረስ፥ ሞትን የማይቀምሱ አንዳንዶች አሉ አላቸው።”
— ማርቆስ 9፥1
ኡስታዜ ቁርአን ነብዩን
በላቸው በላቸው ይላል

እንደዛ ሚለው ማነው

በል በላቸው የሚለው የራሱ የነብዩ ልብ ነው
ለምሳሌ አንዳንድ ሰዎች ከራሳቸው ጋር ያወራሉ

አንዳንዶች ደግሞ በለው በለው አለኝ ይላሉ
ይህ ማለት ሰዎች ከራሳቸው ጋር ያወራሉ ማለት ነው

ሙሐመድም እንዲህ በላቸው እንዲያ በላቸው የሚለው እራሱን በራሱ እያነጋገር ነው

ሰው ራሱን በራሱ እንደሚያነጋግር ቁርአንም ገልጿል

ወለቐድ ኸለቕነል ኢንሳነ ወነእለሙ ማ ቱወስዊሱ ቢሂ ነፍሱሁ
وَلَقَدْ خَلَقْنَا الْإِنسَانَ وَنَعْلَمُ مَا تُوَسْوِسُ بِهِ نَفْسُهُ ۖ
ሰውንም ነፍሱ (በሐሳቡ) የምታጫውተውን የምናውቅ ስንኾን በእርግጥ ፈጠርነው፤
የቃፍ ምዕራፍ ق 50:16

ቁርአኑ ከሰማይ የመጣ ወይም ከጅብሪል የተነገረ ሳይሆን ከሙሐመድ ልብ የመነጨ መሆኑን እንዲህ በማለት ይገልጻል

አለ ቐልቢከ ሊተኩነ ሚነል ሙንዚሪይን
عَلَىٰ قَلْبِكَ لِتَكُونَ مِنَ الْمُنذِرِينَ
ከአስፈራሪዎቹ (ነቢያት) ትኾን ዘንድ በልብህ ላይ (አወረደው)፡፡
የባለቅኔዎች ምዕራፍ الشعراء 26:194

እና ነብዩ ከአላህም ሆነ ከጅብሪል የሰሙት ቃል የላቸውም ነው ምትለኝ

አዎ በትክክል ቁርአን ላይ እኮ አንድም ቦታ ነብዩ የአላህን ድምፅ ሰሙ ወይም መልዕክት ተቀበሉ የሚል የለም
Ustaze yusuf elias
۞ فَحَمَلَتْهُ فَانتَبَذَتْ بِهِ مَكَانًا قَصِيًّا

ወዲያውኑም አረገዘችው፡፡ በእርሱም (በሆዷ ይዛው) ወደ ሩቅ ስፍራ ገለል አለች፡፡
فَأَجَاءَهَا الْمَخَاضُ إِلَىٰ جِذْعِ النَّخْلَةِ قَالَتْ يَا لَيْتَنِي مِتُّ قَبْلَ هَٰذَا وَكُنتُ نَسْيًا مَّنسِيًّا

ምጡም ወደ ዘንባባይቱ ግንድ አስጠጋት፡፡ «ዋ ምኞቴ! ምነው ከዚህ በፊት በሞትኩ፡፡ ተረስቼም የቀረሁ በሆንኩ» አለች፡፡
فَنَادَاهَا مِن تَحْتِهَا أَلَّا تَحْزَنِي قَدْ جَعَلَ رَبُّكِ تَحْتَكِ سَرِيًّا

ከበታቿም እንዲህ ሲል ጠራት «አትዘኝ፡፡ ጌታሽ ከበታችሽ ትንሽን ወንዝ በእርግጥ አድርጓል፡፡
وَهُزِّي إِلَيْكِ بِجِذْعِ النَّخْلَةِ تُسَاقِطْ عَلَيْكِ رُطَبًا جَنِيًّا

«የዘምባባይቱንም ግንድ ወዳንቺ ወዝውዣት ባንቺ ላይ የበሰለን የተምር እሸት ታረግፍልሻለችና፡፡
فَكُلِي وَاشْرَبِي وَقَرِّي عَيْنًا ۖ فَإِمَّا تَرَيِنَّ مِنَ الْبَشَرِ أَحَدًا فَقُولِي إِنِّي نَذَرْتُ لِلرَّحْمَٰنِ صَوْمًا فَلَنْ أُكَلِّمَ الْيَوْمَ إِنسِيًّا

«ብይም፣ ጠጭም፣ ተደሰችም፡፡ እኔ ለአልረሕማን ዝምታን ተስያለሁ፤ ዛሬም ሰውን በፍጹም አላነጋግርም» በይ፡፡
فَأَتَتْ بِهِ قَوْمَهَا تَحْمِلُهُ ۖ قَالُوا يَا مَرْيَمُ لَقَدْ جِئْتِ شَيْئًا فَرِيًّا

በእርሱም የተሸከመቺው ሆና ወደ ዘመዶቿ መጣች፡፡ «መርየም ሆይ! ከባድን ነገር በእርግጥ ሠራሽ» አሏት፡፡
ስሙኝማ

እስኪ ፔንጤዎች አቤት በሉኝ
እስከዚያም እስኪ ሳቁ 😂😂

Narrated Abu Huraira:
The Prophet (ﷺ) said, 'The (people of) Bani Israel used to take
#bath #naked (all together) looking at each other. The Prophet (ﷺ) #Moses used to #take a #bath #alone. They said, 'By Allah! Nothing prevents Moses from taking a #bath with us except that he has a #scrotal #hernia.' So once #Moses went out to take a #bath and put #his #clothes over a stone and then that #stone #ran #away with #his #clothes. Moses #followed that #stone saying, "My clothes, O stone! My clothes, O stone! till the people of Bani Israel saw him and said, 'By Allah, Moses has got #no #defect in his body. Moses took his clothes and began to #beat the #stone." Abu Huraira added, "By Allah! There are still #six or #seven marks present on the #stone from that excessive beating."

"አቡ ሁሬራ እንደዘገበው የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) እንደዚ አሉ ፦ የእስራኤል ልጆች ገላቸውን ሲታጠቡ
#ራቆታቸውን እርስ በእርሳቸው #እየተያዩ ነበር ። ነብዩ (ﷺ) ሙሳ ግን ብቻውን ነበር የሚታጠበው እርስ በእርሳቸውም ወላሂ ሙሳ እኛ ጋር የማይታጠበው በሰውነቱ ላይ እንከን ስላለበት ነው ተባባሉ ። ስለዚህ አንድ ቀን #ሙሳ #ገላውን ሊታጠብ ልብሱን አወላልቆ በድንጋይ ላይ አስቀመጠ ከዚያም #ድንጋዩ #ልብሱን ይዞ #መሮጥ ጀመረ ሙሳም አንተ ድንጋይ ልብሴን አንተ ድንጋይ ልብሴን እያለ #በሩጫ #ተከተለው በዚህ ጊዜም የእስራኤል ሕዝቦች አይተው ወላሂ ሙሳ በሰውነቱ ላይ ምንም የለም አሉ ። #ሙሳም #ልብሱን መልሶ በመውሰድ #ድንጋዩን #መምታት #ጀመረ ። አቡሁሬራ እንደዚ አለ ወላሂ ከዛ ከባድ ድንጋይ የተነሳ ስድስት ወይም ሰባት ምልክቶች ይታያሉ ።"

حَدَّثَنَا إِسْحَاقُ بْنُ نَصْرٍ، قَالَ حَدَّثَنَا عَبْدُ الرَّزَّاقِ، عَنْ مَعْمَرٍ، عَنْ هَمَّامِ بْنِ مُنَبِّهٍ، عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ، عَنِ النَّبِيِّ صلى الله عليه وسلم قَالَ ‏ "‏ كَانَتْ بَنُو إِسْرَائِيلَ يَغْتَسِلُونَ عُرَاةً، يَنْظُرُ بَعْضُهُمْ إِلَى بَعْضٍ، وَكَانَ مُوسَى يَغْتَسِلُ وَحْدَهُ، فَقَالُوا وَاللَّهِ مَا يَمْنَعُ مُوسَى أَنْ يَغْتَسِلَ مَعَنَا إِلاَّ أَنَّهُ آدَرُ، فَذَهَبَ مَرَّةً يَغْتَسِلُ، فَوَضَعَ ثَوْبَهُ عَلَى حَجَرٍ، فَفَرَّ الْحَجَرُ بِثَوْبِهِ، فَخَرَجَ مُوسَى فِي إِثْرِهِ يَقُولُ ثَوْبِي يَا حَجَرُ‏.‏ حَتَّى نَظَرَتْ بَنُو إِسْرَائِيلَ إِلَى مُوسَى، فَقَالُوا وَاللَّهِ مَا بِمُوسَى مِنْ بَأْسٍ‏.‏ وَأَخَذَ ثَوْبَهُ، فَطَفِقَ بِالْحَجَرِ ضَرْبًا ‏"‌‏.‏ فَقَالَ أَبُو هُرَيْرَةَ وَاللَّهِ إِنَّهُ لَنَدَبٌ بِالْحَجَرِ سِتَّةٌ أَوْ سَبْعَةٌ ضَرْبًا بِالْحَجَرِ‏.‏

Reference : Sahih al-Bukhari 278In-book reference : Book 5, Hadith 30USC-MSA web (English) reference : Vol. 1, Book 5, Hadith 277  (deprecated numbering scheme)
ደሴ : የባሕታዊ አባ መፍቀሬ ሰብዕ ሥርዓተ ቀብር የፊታችን ቅዳሜ ይከናወናል

#Ethiopia  | የባሕታዊ አባ መፍቀሬ ሰብዕ ሥርዓተ ቀብር የፊታችን ቅዳሜ በሐይቅ ቅዱስ እስጢፋኖስ እና በአቡነ እየሱስ ሞአ አንድነት ገዳም እንደሚከናወን የቀብር አሥፈፃሚ ኮሚቴው ገልጿል።

በተለያዩ አድባራት በሃይማኖታዊ አስተምህሮ፣ አንድነትን በማስተማር እንዲሁም በብዝኀ ሕይዎት ጥበቃ ሥራ ያገለገሉት አባ መፍቀሬ ሰብዕ ኪዳነወልድ ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የደሴ ከተማ ቤተ ክህነት ሥራ አሥኪያጅ ሊቀ ጠበብት ሲራክ መለሰ ገልጸዋል።

የባሕታዊ አባ መፍቀሬ ሰብዕ ሥርዓተ ቀብር የቤተ ክርስቲያን ሥርዓትን ጠብቆ እንዲከናወን የቀብር ሥነ-ሥርዓት አሥፈጻሚ ኮሚቴ መቋቋሙ ነው የተነገረው፡፡ 

የቀብር ሥነ-ሥርዓቱ በደመቀ መልኩ እንዲከናወን ለማድረግ ኮሚቴው ሥራውን ማጠናቀቁን የገለጹት ደግሞ የኮሚቴው ሠብሣቢ ተፈሪ ከበደ ናቸው።

ኮሚቴው ዛሬ ከቀኑ 11:00 ሰዓት ጀምሮ የቀብር ሥርዓታቸው እስከሚከናወንበት ጊዜ ድረስ በደሴ ደብረ መድሐኒት መድሐኔዓለም እና በደሴ ደብረ ቤቴል ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን የጸሎት፣ የስንብት እና የፍትሐት ፕሮግራም እንደሚኖር አቶ ተፈሪ ገልጸዋል።

እስከ ቅዳሜ በሚከናወነው የሽኝት ፕሮግራም ላይ የሌሎች ዕምነት ተከታዮች እና የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎችም መልዕክት እንደሚያስተላልፉ ነው ያብራሩት።

ሥርዓተ ቀብራቸው የፊታችን ቅዳሜ በሐይቅ ቅዱስ እስጢፋኖስ እና አቡነ እየሱስ ሞአ አንድነት ገዳም ከቀኑ 9:00 ሰዓት እንደሚከናወን የገለጹት ሠብሣቢው አማኙ በሚከናወኑ ፕሮግራሞች ላይ ሃይማኖታዊ ሥርዓቱን ጠብቆ ሽኝት እንዲያደርግላቸው ጠይቀዋል።
አባ መፍቀሬ ሰብዕ በግሸን ደብረ ከርቤ እና በተለያዩ አድባራት ለበርካታ ዓመታት ሲያገለግሉ ቆይተው በ96 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👆 ጅብርል ና ሙሀመድ 👆
     አንብብ💪    ምንላንብብ አልችልም 😭

የአላህን መልእክት ለመጀመሪያ ጊዜ ሲያስተላልፍ የነበረውን ባህርይ ነቢያችን”ﷺ” እንዲህ ይነግሩናል፦
ኢማም ቡኻሪይ መጽሐፍ 1 , ሐዲስ 3:
ዓኢሻ”ረ.ዓ.” እንደተረከችው “ነቢዩ”ﷺ” በመቀጠል እንዲህ አሉ፦ መልአኩ ያዘኝና አቅም እስኪያንሰኝ ድረስም ተጫነኝ።👀 ከዚያም ለቀቀኝና እንዳነብ👀 ጠየቀኝ እኔም ማንበብ አላውቅም አልኩት፤👀 ከዚያ በኋላ ለሁለተኛ ጊዜ አቅም እስኪያንሰኝ ድረስ ያዘኝ፤👀 ከዚያ ለቀቀኝና እንደገና እንዳነብ ጠየቀኝ👀 እኔም እንደገና ማንበብ አላውቅም አልኩት፤ 👀ከዚያም በኋላ ለሶስተኛ ጊዜያዘኝና ተጫነኝ👀 ከዚያ ለቀቀኝና ” አንብብ በዚያ ሁሉን በፈጠረው ጌታህ ስም። 👀ሰውን ከረጋ ደም በፈጠረው። አንብብ፤ ጌታህ በጣም ቸር ሲሆን” አለኝ።

የ አላህ ሲም ምንም ማድርግ አይቺልም ያው አላህ ማለት ነው 🤔


ሱራ 27-91


إِنَّمَا أُمِرْتُ أَنْ أَعْبُدَ رَبَّ هَٰذِهِ الْبَلْدَةِ الَّذِي حَرَّمَهَا وَلَهُ كُلُّ شَيْءٍ ۖ وَأُمِرْتُ أَنْ أَكُونَ مِنَ الْمُسْلِمِينَ

#የታዘዝኩት #የዚህችን አገር #ጌታ ያንን #ክልል ያደረጋትን #እንድግገዛ #ብቻ ነው፡፡ ነገሩንም ሁሉ የእርሱ ነው፡፡ #ከሙስሊሞችም እንድኾን #ታዝዣለሁ (በላቸው)፡፡

ያ ክልል ያደረገው ጌታ ቁረሾች ሲያመልኩት ከነበረው ከ 360 ጣኦታት አንዱ 🕋👈😁✋️
እሄ ነው
ካራቲስቷ 🐜ጉንዳኗ🐜 እግሯን ወደ ሰማይ አነሳች 😂

የሃዲስ ክፍል ፦ Mishkat al-Masabih 1510

የቆይታ ጊዜ ፦ 4:42

#ከሃዲሳት #መንደር #ልብ #አውልቅ ተከታታይ ፕሮግራም !! ክፍል 232

ተራኪ ፦ ቋድር
የሚሰልም ሰው እየጠፋ ነው አሉ 😳🙈
ኧረ ጃል ኑ እንሳቅ 😂😂
በሉ ዛሬ ላይቭ እንለቭቫን
2025/07/01 16:46:34
Back to Top
HTML Embed Code: