Telegram Web Link
ሰይፍህ የጌታ ቃል ይሁን ።
መፅናኛህም የጌታ ቃል ።
ስትተክዝ መፅናኛሕ ቃሉ ይሁን ።
ስትደሰት የጌታ ቃል ትዝ ይበል ።
ስታገኝም በጌታ ቃል ሁን ።
ስታጣም በጌታ ቃል ተፅናና ።
ስትበድል በጌታ ቃል ተፀፀት
.....ሁሉ ነገርህ በጌታ ቃል ይሁን ።

@kristianawewond
is there any abdul ለማሜ ጥብቅና የሚቆም????!
ለማሜ ጥብቅና መቆም ያልቻለ ሙስሊም እንዴት ሙስሊም ሊሆን ይችላል ???
ጌታ ቢፈቅድ በቅርብ ቀን ሐሙስ ማታ 3:00 የሚጀምር የነገረ ክርስቶስ ትምህርት ይኖረናል ። መምህሩም ተዘጋጅቶል ። እናንተ ግን መኖር አለባችሁ ።
Anonymous Quiz
91%
አለን
9%
የለም
ነኪር እና ሙንከር አይናቸው ሰማያዊ መልካቸው በጣም የጠቆረ #ሬሳ #ቀጥቃጭ😂 የአላህ መልአክቶች ናቸው 😳🤔🤔🤔😁😁

የሃዲስ ክፍል ፦ Jami at-Tirmidhi 1071

የቆይታ ጊዜ ፦ 3:35

#ከሃዲሳት #መንደር #ልብ #አውልቅ ተከታታይ ፕሮግራም !! ክፍል 258

ተራኪ ፦ ቋድሬ
የዓለም ሁሉ መድኃኒት የምትሆን ብላቴና እግሯ የተመላለሰበቱን ምድር እስም ዘንድ ማን በከፈለኝ፡፡ ይቅርታን የምታሰጥ ብላቴና ጥላዋ ይነካኝ ዘንድ ማን በከፈለኝ፡፡ የብርሃን ልጅ ወደ ሄደችበት እከተላት ዘንድ ማን በከፈለኝ የእግሯንም ጫማ እሸከም ዘንድ ማን በከፈለኝ፡፡

መጽሐፈ አርጋኖን - ዘሰኑይ
እኔ ተመዝግቤያለሁ 😎😎

ኑ ተመዝገቡ
ከሠላሳ ደቂቃ በኋላ ጥያቄዎችን መስተናገድ እንጀምራለን ።

ጥያቄ ያላችሁ መምጣት ትችላላችሁ
ወሂ ላወርድ ነው አምስት ረከአ ሰለዋት በኔ ላይ አዎርዱ
ጅብሪል መሐመድ ጋር መጥቶ
👉 የቤትህ በር ላይ ያሉ የወንድ ሃውልቶች (ጣዖታት)
👉 ቤት ውስጥ በመጋረጃ ዓምድ የተሸፈኑ ሃውልቶች
👉 ቤት ውስጥ ያለችው ውሻ
👆👆👆
#እንዳልገባ) #ከልክለውኛል አለ😳😳

Abu Huraira said God's messenger told that
#Gabriel came to him and said, "I came to #you last #night and was #prevented from #entering simply by the fact that there were #images at the #door, for there was a #figured curtain with #images on it and there was a #dog in the #house. So order that the head of the #image which is at the #door of the house be #cut #off so that it may become #like the form of a #tree; order that the curtain be #cut up and made #into #two cushions spread out on which people may #tread; and order that the #dog be #put out.” God’s messenger then did so. Tirmidhi and Abu Dawud transmitted it.

"አቡ ሁረይራ እንደተረኩት የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) እንዲህ አሉ "
#ጅብሪይል ወደ እኔ መጥቶ እንዲህ አለኝ-'#ትናንትና #ማታ #ቤትህ መጥቼ ነበር ያለህበት #ቤት ውስጥ #እንዳልገባ ምንም አልክለከለኝም #የቤትህ በር ላይ ያሉ #የወንድ #ሃውልቶች (ጣዖታት) እና ቤት ውስጥ በመጋረጃ ዓምድ የተሸፈኑ #ሃውልቶች (ተማሲል/تَمَاثِيلُ) እንዲሁም #ቤት ውስጥ ያለችው #ውሻ (እንዳልገባ) ከልክለውኛል ስለዚህ ሂድና  (የተማሲሎቹን ማለትም #የጣዖቶቹን) #አንገታቸውን ስበር ልክ #የዛፍ #ጉቶ እስኪመስሉ አድርጋቸው (ቁረጣቸው) #መጋረጃውንም ( #መሸፈኛውን) #ከሁለት ቦታ ቅደድ የሰው መረገጫ አድርግ #ውሻዋንም (ከቤት) አስወጣ" የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ)  እንደተባሉት አደረጉ #ትንሿ #ውሻ የሃሰንና የሁሴን ነበረች ከቤት እንዲያባርሯት አዘዙ:: ቲርሚዚና አቢ ዳውድ ዘግበውታል።"

عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ قَالَ: قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ: " أَتَانِي جِبْرِيلُ عَلَيْهِ السَّلَامُ قَالَ: أَتَيْتُكَ الْبَارِحَةَ فَلَمْ يَمْنَعْنِي أَنْ أَكُونَ دَخَلْتُ إِلَّا أَنَّهُ كَانَ عَلَى الْبَابِ تَمَاثِيلُ وَكَانَ فِي الْبَيْتِ قِرَامُ سِتْرٍ فِيهِ تَمَاثِيلُ وَكَانَ فِي الْبَيْتِ كَلْبٌ فَمُرْ بِرَأْسِ التِّمْثَالِ الَّذِي عَلَى بَابِ الْبَيْتِ فَيُقْطَعْ فَيَصِيرُ كَهَيْئَةِ الشَّجَرَةِ وَمُرْ بِالسِّتْرِ فَلْيُقْطَعْ فَلْيُجْعَلْ وِسَادَتَيْنِ مَنْبُوذَتَيْنِ تُوطَآنِ وَمُرْ بِالْكَلْبِ فَلْيُخْرَجْ ". فَفَعَلَ رَسُولِ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ. رَوَاهُ التِّرْمِذِيُّ وَأَبُو دَاوُد

صَحِيح   (الألباني)
حكم   :
Reference
: Mishkat al-Masabih 4501
In-book reference
: Book 22, Hadith 188
የኔ ወንድም ይሄም ቀን ያልፋልና በእግዚአብሔር ላይ ያለህ መታመን ከቶውኑ እንዳይቀንስ ። በእግዚአብሔር ዘወትር ደስ ይበል ። ከኑሮ ማጣት እና ማግኘት በላይ በእግዚአብሔር መኖርህ ለነፍስህ ሰላም ይሰጣታለና ። 🤗
ወይ ገብረ ማርያም "ማርያም አታማልድ አለኝ እኮ" 😂
የወሒ ዝናብ ሊመጣ ነው ። ባድሊ እና መዘፍዘፋያ አዘጋጁ ።
እነሆ የወሂ ጎርፍ
ቁርዓን ብረት ከሰማይ ነው የወረደው ይላችኋል ሃቢቢ እና ሃቢብቲሞች ምን እሱ ብቻ ኧረ በግ እና ፍየልም ከሠማይ ናተው ይላል 🤥🤭

ሱራ 57 ÷25
لَقَدْ أَرْسَلْنَا رُسُلَنَا بِالْبَيِّنَاتِ وَأَنزَلْنَا مَعَهُمُ الْكِتَابَ وَالْمِيزَانَ لِيَقُومَ النَّاسُ بِالْقِسْطِ ۖ وَأَنزَلْنَا الْحَدِيدَ فِيهِ بَأْسٌ شَدِيدٌ وَمَنَافِعُ لِلنَّاسِ وَلِيَعْلَمَ اللَّهُ مَن يَنصُرُهُ وَرُسُلَهُ بِالْغَيْبِ ۚ إِنَّ اللَّهَ قَوِيٌّ عَزِيزٌ

መልክተኞቻችንን በግልጽ ማስረጃዎች በእርግጥ ላክን፡፡ ሰዎችም በትክክል ቀጥ እንዲሉ መጽሐፎችንና ሚዛንን ወደእነርሱ አወረድን፤
#ብረትንም_በውስጡ_ብርቱ_ኀይልና_ለሰዎች_መጠቃቀሚያዎች_ያልሉበት_ሲኾን_አወረድን፡፡ (እንዲጠቀሙበት) አላህም ሃይማኖቱንና መልክተኞቹን በሩቅ ኾኖ የሚረዳውን ሰው ሊያውቅ (ሊገልጽ አወረደው)፡፡ አላህ ብርቱ አሸናፊ ነውና፡፡

👉ስለ እንስሳት ደግሞ

خَلَقَكُم مِّن نَّفْسٍ وَاحِدَةٍ ثُمَّ جَعَلَ مِنْهَا زَوْجَهَا وَأَنزَلَ لَكُم مِّنَ الْأَنْعَامِ ثَمَانِيَةَ أَزْوَاجٍ ۚ يَخْلُقُكُمْ فِي بُطُونِ أُمَّهَاتِكُمْ خَلْقًا مِّن بَعْدِ خَلْقٍ فِي ظُلُمَاتٍ ثَلَاثٍ ۚ ذَٰلِكُمُ اللَّهُ رَبُّكُمْ لَهُ الْمُلْكُ ۖ لَا إِلَٰهَ إِلَّا هُوَ ۖ فَأَنَّىٰ تُصْرَفُونَ

ከአንዲት ነፍስ ፈጠራችሁ፡፡ ከዚያም ከእርሷ መቀናጆዋን አደረገ፡፡
#ለእናንተም_ከግመልና_ከከብት_ከፍየል_ከበግ_ስምንት_ዓይነቶችን(ወንድና_ሴት)_አወረደ፡፡ በእናቶቻችሁ ሆዶች ውስጥ በሦስት ጨለማዎች ውስጥ ከመፍጠር በኋላ (ሙሉ) መፍጠርን ይፈጠራችኋል፡፡ ይህ ጌታችሁ አላህ ነው፡፡ ስልጣኑ የርሱ ብቻ ነው፡፡ ከእርሱ ሌላ አምላክ የለም፡፡ ታዲያ ወዴት ትዞራላችሁ፡፡
አል ሐቂያ 😍😎
አታነቡም ለሚሉን አብዱሎች አንጀቴን አስሬ 😎
የሆነ እንዲህ ነው 😒😢😭
2025/07/01 22:38:18
Back to Top
HTML Embed Code: