Telegram Web Link
የአሕዛብ ምዕራፍ الأحزاب 33:56

إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا

አላህና መላእክቱ በነቢዩ ላይ የአክብሮት እዝነትን ያወርዳሉ፡፡ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በእርሱ ላይ የአክብሮት እዝነትን አውርዱ፡፡ የማክበርንም ሰላምታ ሰላም በሉ፡፡
እርግምናና እስልምና
ኑ በብርሃኑ እንመላለስ
እስልምና በእርግማን ላይ እንደተመሰረተ
ደርሰንባታል ። 😎

እናንተም እንድታዳምጡት ረገምናችሁ 🥹😀
ቡራቅ በጅብሪል ታሰረች 😂 😂😂👂

የሃዲስ ክፍል ፦ : 👉 Jami` at-Tirmidhi 3132

የቆይታ ጊዜ ፦ 2:12

#ከሃዲሳት #መንደር #ልብ #አውልቅ ተከታታይ ፕሮግራም !! ክፍል 202

ተራኪ = ቋድር

https://www.tg-me.com/seleslamenwk
ትንሽ እህት አለችኝ የምወዳት እና የማከብራት

ደስ በሚለው ድምፆ እንደዚህ ዘመረች 😍
የማሜ  ጋብቻ እና የአይሻ እድሜ ከእስላማዊ መጻሕፍት እና አማኞቻቸው By J.Christian

ብዙ ጊዜ የእስልምና እምነት ተከታዮች የአይሻን እድሜ በተመለከት ፍጹም አካላዊ መጠኗ የደረሰ እንዲሁም የጋብቻን ህይወት ትኖር ዘንድ ብቁ እንደሆነች አድርገው ይናገራሉ ። ነገር ግን የገዛ መጻህፍቶቻቸው ምን ይላሉ የሚለውን እናያለን:-

በቅድሚያ Adolescent ,ወሬዛ ፣ ኮረዳ ማለት ምን ማለት እንደሆነ እንይ ....

አንድ ልጅ ወደ አዋቂነት የሚያድግበት የህይወት ዘመን፡ ከጉርምስና እስከ ብስለት (አዋቂነት) ያለው ጊዜ የማደግ ሁኔታ ወይም ሂደት ነው ። አንድ ሰው ጎረመሰ(ኮረዳ ለሴት) ሆነ የምንለው በፊት ከነበረበት ፈጣን እድገት በአካልም ሆነ በአእምሮ ሲያሳይ ፣ ተቃራኒ ፆታ መሳብ፣ የግንዛቤ እድገት፣ አዳዲስ የትርፍ ጊዜ ማሳለፊያዎች (በፊት ሲያደርጓቸው ከነበሩት የሕጻንነት ውሎ) እና እራስን የማወቅ ፍላጎት እና በእኩያ ቡድኖች (ጓደኞች) ተቀባይነት ያለው አስፈላጊነት በሰው ልጆች ላይ የሚታይ ከሆነ እርሱ/እርሷ እድሜው/ዋ ለእዚህ ሁናቴ ደርሷል እንላለን ።

ሃዲሳትን ሳንጠቅስ በፊት ሹብሃት ሳትጥሉ መልሱልኝ አይሻ እድሜዋ የደረሰ ኮረዳ ነበረች ወይ? አንድ ሰው እድሜው ስለደረሰ ብቻስ ለማግባት ብቁ ነው ተላጽቆን መፈጸም ይችላል ብለን መቀበል አለብን ?

ስቅስቅ አልበልባችሁ ሃዲሳቱን እንይ እስኪ


SAHIH AL-BUKHARI

Narrated Aisha:
The Prophet engaged me when I was a girl of six (years). We went to Medina and stayed at the home of Bani-al-Harith bin Khazraj. Then I got ill and my hair fell down. Later on my hair grew (again) and my mother, Um Ruman, came to me while I was playing in a swing with some of my girl friends. She called me, and I went to her, not knowing what she wanted to do to me. She caught me by the hand and made me stand at the door of the house. I was breathless then, and when my breathing became all right, she took some water and rubbed my face and head with it. Then she took me into the house. There in the house I saw some Ansari women who said, "Best wishes and Allah's Blessing and a good luck." Then she entrusted me to them and they prepared me (for the marriage). Unexpectedly Allah's Apostle came to me in the forenoon and my mother handed me over to him, and at that time I was a girl of nine years of age. (Sahih Al-Bukhari, Volume 5, Book 58, Number 234)

Narrated Hisham's father:
Khadija died three years before the Prophet departed to Medina. He stayed there for two years or so and then he married 'Aisha when she was a girl of six years of age, and he consumed that marriage when she was nine years old. (Sahih Al-Bukhari, Volume 5, Book 58, Number 236)

Narrated 'Aisha:
Allah's Apostle said to me, "You were shown to me twice (in my dream) before I married you. I saw an angel carrying you in a silken piece of cloth, and I said to him, 'Uncover (her),' and behold, it was you. I said (to myself), 'If this is from Allah, then it must happen.' Then you were shown to me, the angel carrying you in a silken piece of cloth, and I said (to him), 'Uncover (her), and behold, it was you. I said (to myself), 'If this is from Allah, then it must happen.'" (Sahih Al-Bukhari, Volume 9, Book 87, Number 140; see also Number 139)

Narrated 'Aisha:
that the Prophet married her when she was six years old and he consummated his marriage when she was nine years old, and then she remained with him for nine years (i.e., till his death). (Sahih Al-Bukhari, Volume 7, Book 62, Number 64; see also Numbers 65 and 88)

ሳሂህ አል ቡኻሪ
አኢሻ እንደተረከችው፡- ነብዩ (ሶ.ዐ.ወ) የስድስት (አመት) ሴት ልጅ እያለሁ አገቡኝ። ወደ መዲና ሄድን እና በበኒ አል-ሀሪስ ብን ኸዝራጅ ቤት አረፍን። ከዚያም ታምሜ ጸጉሬ ወደቀ። በኋላ ፀጉሬ አደገ (እንደገና) እናቴ ኡም ሩማን ከአንዳንድ የሴት ጓደኞቼ ጋር ዥዋዥዌ ስጫወት ወደ እኔ መጣች። ጠራችኝ፣ እና ምን ልታደርግብኝ እንደምትፈልግ ሳላውቅ ወደ እሷ ሄድኩ። እጄን ይዛኝ የቤቱ ደጃፍ ላይ እንድቆም አደረገችኝ። ያኔ ትንፋሽ አጠረኝ፣ ትንፋሼም ሲስተካከል፣ ውሃ ወስዳ ፊቴንና ጭንቅላቴን አሻሸች። ከዚያም ወደ ቤት ወሰደችኝ. እዛ ቤት ውስጥ አንዳንድ አንሷሪ ሴቶችን አየሁ "መልካም ምኞት እና የአላህ እዝነት እና መልካም እድል" የሚሉ ሴቶች አሉ። ከዚያም አደራ ብላ ሰጠቻቸው እና አዘጋጁኝ (ለጋብቻው)። ሳላስበው የአላህ መልእክተኛ እኩለ ቀን ላይ ወደ እኔ መጡ እናቴ ለእሱ አሳልፋ ሰጠችኝ እና ያኔ የዘጠኝ አመት ልጅ ነበርኩ። (ሳሂህ አል-ቡኻሪ ቅጽ 5 መጽሐፍ 58 ቁጥር 234)

የሂሻም አባት እንደተረከው፡- ኸዲጃ የሞተችው ነብዩ (ሶ.ዐ.ወ) ወደ መዲና ከመሄዳቸው ከሶስት አመት በፊት ነው። እዚያም ለሁለት አመት ያህል ቆየ ከዚያም አኢሻን (ረዐ) አገባት የስድስት አመት ልጅ እያለች ነበር ያቺንም ጋብቻ የዘጠኝ አመት ልጅ እያለች ፈጸማት። (ሳሂህ አል-ቡኻሪ ቅጽ 5 መጽሐፍ 58 ቁጥር 236)
አኢሻ እንደተረከችው፡- የአላህ መልእክተኛ እንዲህ አሉኝ፡- ‹‹አንቺን ከማግባቴ በፊት ሁለት ጊዜ (በሕልሜ) ታይተሺኝ ነበር፣ መልአክ የሐር ጨርቅ ለብሶ ተሸክሞሽ አየሁ፣ እኔም ግለጣት ግለጣይ አልኩት። እነሆ አንቺ ነበርሽ። ከዚያም በሐር ጨርቅ ተሸክሞሽ መልአክ ታየኝ፤ እኔም (ለእርሱ)፡- ግለጣት አልኩት ከአላህ ዘንድ ነው እንግዲህ መሆን አለበት” አልኩ (ሳሂህ አል-ቡኻሪ ቅጽ 9 መጽሐፍ 87 ቁጥር 140፤ እንዲሁም ቁጥር 139 ተመልከት)
አኢሻ እንደተረከችው፡- ነብዩ (ሶ.ዐ.ወ) ያገባት በስድስት ዓመቷ እንደሆነ እና በዘጠኝ ዓመቷ ትዳሩን እንደፈፀመ እና ከዚያም ከሱ ጋር ለዘጠኝ ዓመታት ያህል ቆየች (ማለትም እስከ ዕለተ ሞቱ)። ( ሳሂህ አል-ቡኻሪ፣ ቅጽ 7፣ መጽሐፍ 62፣ ቁጥር 64፣ እንዲሁም ቁጥር 65 እና 88 ይመልከቱ)

በሳሂህ አል-ቡኻሪ እንዳየነው አይሻ ለትዳር ስትሰጥ ገና የስድስት አመት ልጅ እንደሆነች ከጓደኞቿ ጋር ዥዋዥዌ የምትጫወት ህጻን እንደሆነች ነው መጽሐፉ የሚነግረን ። ማሜ ደግሞ ዘጠኝ አመት ሲሞላት እንደደረሰባት ተርኮልናል ። ሙስሊም ሙስሊማት ቅድም ባየነው የቃላት ፍቺ እና ማህበረሰባዊ እና ሳይንሳዊ እሳቤ መሰረት አይሻ ለአከለ መጠን የደረሰች ለትዳር እና ተላጽቆ (ግብረስጋ ግንኙነት) ብቁ ናት ትላላችሁ ?

መደምደሚያ ሐሳብ

Adolescent ,ወሬዛ ፣ ኮረዳ ማለት ምን ማለት

አንድ ልጅ ወደ አዋቂነት የሚያድግበት የህይወት ዘመን ነው
➤አይሻ ግን ገና 6 አመቷ ብቻ ነበር ማሜ ሲደርስባት ደግሞ 9

ከጉርምስና እስከ ብስለት (አዋቂነት) ያለው ጊዜ  የማደግ ሁኔታ ወይም ሂደት ነው ።
➤ማሜ ይህንን ጊዜ እንድታሳልፍ እድሉን እንኳን አልሰጣትም

አንድ ሰው ጎረመሰ(ኮረዳ ለሴት) ሆነ የምንለው በፊት ከነበረበት ፈጣን እድገት በአካልም ሆነ በአእምሮ ሲያሳይ ፣ ተቃራኒ ፆታ መሳብ፣ የግንዛቤ እድገት፣ አዳዲስ የትርፍ ጊዜ ማሳለፊያዎች (በፊት ሲያደርጓቸው ከነበሩት የሕጻንነት ውሎ) እና እራስን የማወቅ ፍላጎት እና በእኩያ ቡድኖች (ጓደኞች) ተቀባይነት ያለው አስፈላጊነት በሰው ልጆች ላይ የሚታይ ከሆነ እርሱ/እርሷ እድሜው/ዋ ለእዚህ ሁናቴ ደርሷል
➤ አይሻ ግን በአንጻሩ ምን እየተካሄደ እንኳን እንደሆነ የማታውቅ ዥዋዥዌ የምትጫወት ምስኪን ህጻን ልጅ ብቻ ነበረች

ይህ ጽሁፍ ከሳሂህ አል-ቡኻሪ ብቻ ነው በቀጣይ ከ
SAHIH MUSLIM
SUNAN ABU DAWUD
SUNAN NASA‘I
SUNAN IBN-I-MAJAH
IBN HISHAM
AL-TABARI
IBN KATHIR
IBN QAYYIM
MARTIN LINGS
SAIF-UR-RAHMAN AL-MUBARAKPURI
How could things get nonsense

Prayers (Salat)
(61)
Chapter: Al-Hadath (passing wind) in the mosque
(61)
باب الْحَدَثِ فِي الْمَسْجِدِ
Sahih al-Bukhari 445
Narrated Abu Huraira:
Allah's Messenger (ﷺ) said, "The angels keep on asking Allah's forgiveness for anyone of you, as long as he is at his Musalla (praying place) and he does not fart (Hadath). They say, 'O Allah! Forgive him, O Allah! be Merciful to him."
حَدَّثَنَا عَبْدُ اللَّهِ بْنُ يُوسُفَ، قَالَ أَخْبَرَنَا مَالِكٌ، عَنْ أَبِي الزِّنَادِ، عَنِ الأَعْرَجِ، عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ، أَنَّ رَسُولَ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم قَالَ ‏ "‏ الْمَلاَئِكَةُ تُصَلِّي عَلَى أَحَدِكُمْ مَا دَامَ فِي مُصَلاَّهُ الَّذِي صَلَّى فِيهِ، مَا لَمْ يُحْدِثْ، تَقُولُ اللَّهُمَّ اغْفِرْ لَهُ اللَّهُمَّ ارْحَمْهُ ‏"‌‏.‏
Reference : Sahih al-Bukhari 445In-book reference : Book 8, Hadith 94USC-MSA web (English) reference : Vol. 1, Book 8, Hadith 436  (deprecated numbering scheme)


የአላህ መልእክተኛ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፡- ‹‹መላኢካዎች ማንኛቸውንም አላህን ምህረትን ይለምናሉ በሶላት ቦታ እስከሆነ ድረስ ፈሱንም እስካልፈሳ ድረስ። አላህ ሆይ ይቅር በለው ይላሉ። አብደላህ ቢን ዩሱፍ ነገሩን ማሊክ ከአቡ አል-ዚናድ፣ ከአል-አራጅ፣ ከአቡ ሁረይራህ ዘግበውታል የአላህ መልእክተኛ صلى الله عليه وسلم እንዲህ አለ፡- “ከእናንተ ውስጥ በጸለየበት ቦታ እስካለ ድረስ በመላዕክት ትባርካላችሁ። አቤቱ ይቅር በለው አቤቱ ማረው ይላሉ። ዋቢ፡ ሳሂህ አል ቡኻሪ 445 የውስጠ-መጽሐፍ ዋቢ፡- መጽሃፍ 8፣ ሀዲስ 94 USC-MSA ድር (እንግሊዝኛ) ማጣቀሻ፡ ቅጽ. 1፣ መጽሃፍ 8፣ ሀዲስ 436


ቂጣችሁን ቁንጥጥ አድርጋችሁ ጸልዩ በቃ ግን የሙስሊም ሙስሊማት *ጥ ያለበት ፈተና በዛ😂😂😂😂
“ይህ ስፍራ እንዴት ያስፈራ፤ ይህ ስፍራ የእግዚአብሔር ቤት ነው እንጂ ሌላ አይደለም፤ ይህም የሰማይ ደጅ ነው።”
— ዘፍጥረት 28፥17

ሊቃውንቱም "
#አድባራት_ወገዳምት_ከማሃ_ይመስሉ 🥰 #ደብሩሰ_ለሚካኤል_ትመስል_ደብረ_ሲና "🥰

እውነት ነው የሚካኤል ንጉሱ የገነባት ታላቋ ደብረ መድኃኒት ሊቀ ነብያት ሙሴ ቀዳማዊት ህግን የተቀበለባትን ከግርማዋ የተነሳ ህዝበ እስራኤል የፈሯትን ደብረ ሲናን ትመስላለች ። ለነገሩ ይችስ ትበልጣልች ። ምክኒያቱም በደብረ ሲና በዚያች ተራራ ህግ ቀዳማዊ ህግ እንጂ አማናዊ አልትሰጠችም ። ኦሪት እንጂ ወንጌል ቅድስት አልተሰጠችምና ፤ አንድም በዛች በሲና እግዚኣ ኃያላን ተገለጠ እንጂ አላደረባትም ፤ አንድም በዛች በቀደመችው ሲና ስለስርየተ ኃጢአት ስለዕለት ስርየት የበጎች እና የጠቦቶች ደም ፈሷል በዚች ቤተመቅደስ ግን በግዕ ዘበዓማን ኃጢአትን የሚያስተሰርየው እራሱ እግዚአብሔር ወልድ ይሰዋባታል ፤ አንድም የቀደመችው ሴና ተራራ እግዚአብሔር በተግሳፅ የተገለጠባት የምትጨስ ተራራ ናት ለዚያ ነው ሊቁ ኤፍሬም ሶርያዊ "ይጌስፅ ለእለ ይፈርሁ በፍርሐት ወበርአድ" ያለው ይችኛይቱ ደብረ መድኃኒት ግን እግዚአብሔር በታላቅ እና ግሩም አባታዊ ፍቅር " ሸክማችሁ የከበዳችሁ ወደእኔ ኑ እኔም አሳርፋችኋለሁ " የሚባልባት የፍቅር ደጅ ናት 🥰 ...ኧረ ይችስ ከደብረ እጅጉን ሴና ትበልጣለች ።🥰

👉ደብረ መድኃኒት ቤቴ እንኳን ለ111 አመት ህንፀተ ቤትሽ አደረሰሽ 🥰 የትም ብሔድ ከልቤ የማይጠፋ የአፈሩ ትቢያዋ እንኳን የሚናፍቀኝ መፅናኛዬ ነሽና ።

🥰የደሴው መድኃኔዓለም🥰
እህ ተወዳጆች ልንጀምረው ነው በቃ 😜🙈
“አንተ ራስህን መሥዋዕት አድርገህ ብታቀርብ ከአንተ ጋር አንድ አካል ለኾነችው [ለሚስትህ] ነው፡፡ ክርስቶስ ግን የገዛ ነፍሱን አሳልፎ የሰጠው ጀርባዋን ላዞረችበትና እርሱን ለጠላችው [ለቤተክርስቲያን] ነው፡፡”

     ~   ኦርቶዶክሳዊ ቤተሰብ፥ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ እንዳስተማረው፥ ገጽ 43
የውይይት ርዕስ
" መሐመድ ከፈጣሪ የተላከ መልእክተኜ ወይም ነቢይ ስለመሆኑ ማረጋገጫችን ምንድን ነው ?
ኑ በብርሃኑ እንመላለስ
የውይይት ርዕስ " መሐመድ ከፈጣሪ የተላከ መልእክተኜ ወይም ነቢይ ስለመሆኑ ማረጋገጫችን ምንድን ነው ?
በላይኛው ርዕስ ላይ መውያየት የሚችል የሚፈልግ ሙስሊም ካለ እነሆ መወያያው 😊

በውይይታችን ምንም አይነት ፀያፍ ቃላትን መጠቀም አይኖርም ። በሉ አለን በሉ ሙስሊሞች
እህ ፀጥጥ አላችሁሳ ሙስሊሞች ኑ ተወያዩ እንጂ
መሐመድ ነብይ አይደለም ።
2024/09/27 23:23:52
Back to Top
HTML Embed Code: