Telegram Web Link
አንድ ሙስሊም እንኳን ለረሱል የሚራዳው ይጥፋ😳🙈
"ኃጥእ ነኝ ማለት ብቻ እውነተኛ ትህትና እንዳይደለ በእውነት እናገራለሁ፣ እውነተኛ ትህትናስ ትሩፋት መስራት ነው፡፡"

ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
እህቶች ኑ ትምህርት አለን
💪 ሙሉ ሰው ነሽ 💪
ልባም ሴት 😍
😍አንቺ ሙሉ ሰው ነሽ 😍
ሙሉ የሆንሽው ግን በጌታ
#በኢየሱስ_ክርስቶስ እንጂ በሌላ አካል ወይም ነገር አይደለም ።

@lebam_set
ቅዱስ ፖሊካርፕ በመንገድ ላይ ሲጓዝ ዕቡዩ መናፍቅ መርቅያንን አገኘው

መርቅያንምም ፖሊካርፐስን ፦ "አወቅኸኝ?" ብሎ ስጠይቀው
ቅዱሱ አባታችን ፖሊካርፐስ 😎 ፦ "አዎ የሰይጣን የበኩር ልጅ እንደሆንህ አውቄሃለሁ" ሲል መለሰለት ።
ፍልሰታ እኮ መጣች 🥰 በስንት ናፍቆት 🥰
አንድምታ ውዳሴ ማርያም 😋 ትርጓሜ ቅዳሴ ማርያም እይሰማለን 🥰 ከዛ እናስቀድሳለን ....። ሌሊት በቤተክርስቲያን እናድራለን 😎... አዛኜን ደስ ብሎኛል እንኳን አደረሳችሁ
ነገ ትምህርታችን እንደምጀምር ታውቃላችሁ ?
እንኳን ለፆመ ፍሎሰታ አደረሳችሁ 😍

ነገ ልክ ከምሽቱ 3:00 ላይ በኑ በብርሃኑ እንመላለስ መንፈሳዊ የቴሌግራም ማህበር ላይ "ነገረ ማርያም " ኮርስ እንጀምራለን ።

👇👇👇👇👇👇👇
@nubeberhanuenmelales

ያው እንደልማዳችሁ መልዕክቱን #share ምናምን አድርጉት ። ደግሞ ሰዓት ይከበር 😍
እንኳን ለፆመ ፍሎሰታ አደረሳችሁ 😍

ነገ ልክ ከምሽቱ 3:00 ላይ በኑ በብርሃኑ እንመላለስ መንፈሳዊ የቴሌግራም ማህበር ላይ "ነገረ ማርያም " ኮርስ እንጀምራለን ።

👇👇👇👇👇👇👇
@nubeberhanuenmelales

ያው እንደልማዳችሁ መልዕክቱን #share ምናምን አድርጉት ። ደግሞ ሰዓት ይከበር 😍
Live stream scheduled for
ጀምረናል ኑ
Live stream finished (45 minutes)
ስልጡን የዛር መንፈስ 😭

ኧረ ወጣት ተው ተረጋጋ
2024/09/28 01:33:41
Back to Top
HTML Embed Code: