Telegram Web Link
እንዴት በቀላሉ የ ትራንስፎርመር ገመዶችን በቀላሉ የምንለይበት
vidoe በቅርቡ በ Nafi Electro Youtube channel ይዘን እንቀርባለን
ካፓሲተሮች በጣም አስፈላጊ ከሚባሉት የኤሌክትሮኒክስ ኮምፖነቶች መሃል አንዱ ናቸው ።ካፓሲተሮች ኤሌክትሪካል ኢነርጂን በ ኤሌክትሪክ ፊልድ(electric field ) አማካኝነት ለማከማቸት የሚጠቅሙ መሳሪያዎች ሲሆኑ አቡዛኛዉቹ ሁለት (terminal) ተርሚናሎች ሲኖሯቸው በመሀከላቸውም (dielectric material)ይገኛል።

ካፓሲተሮች በብዙ መንገድ ይከፈላሉ
1⃣ኤሌክትሮላይቲክ ካፓሲተር

2⃣ሴራሚክ ካፓሲተር

3⃣ፊልም ካፓሲተር

4⃣ሱፐር ካፓሲተር

5⃣MIS ካፓሲተር

6⃣ SMD ካፓሲተር

7⃣ማይካ ካፓሲተር

ትራንዚስተር አክቲቭ ኤሌክትሮኒክስ ኮምፖነንት ከሚባሉት ውስጥይመደባል።ሰሚኮንዳክተር ዲቫይስ ሲሆን ሲግናሎችን አምፕሊፋይ ለማድረግ የሚጠቅም የኤሌክትሮኒክስ ኮምፖነንት ነው ።ይህም voltage regulater crt ውስጥ አስፈላጊዎቹ መሳሪያዎች ናቸዉ ፣እንዲሁም በ voltage amplifier እና በመሳሰሉት ctr ውሰጥ ጥቅሙ ላቅ ያለ ነዉ ።ትራንዚስተር በ 2 ይከፈላል
1⃣Bipolar Junction Transistor (BJT)
2⃣Field Effect Transistor (FET)

ኢንዳክተሮች ፓሲቭ ኤሌትሮኒክስ ኮምፖነንት ከሚባሉት ጋር ሲመደቡ ኤሌክትሪካል ኢኒርጂን በማግኔቲክ ፊልድ አማካኝነት የሚያከማቹ የኤሌክትሮኒክስ ኮምፖነንቶች ናቸው ።እንዲሁም ኢንዳክተሮች ማግኔቲክ ዲቫስ ከሚባሉት ጋርም ሲመደቡ በ Faraday's law of induction ነው ሂሳባዊ ባህሪያቸው የሚሰላው።ኢንዳክተሮች ካረንት በውስጣቸው ማለፍ ሲጀምር ነው ኢነርጂን በ ማግኔቲክ ፊልድ አማካኝነት ነው የሚያከማቹት።
የበለጠ መረጃ ስለ ካፓሲተሮች ማወቅ ከፈለጋችሁ ከታች ያለውን link በመጫን ከ youtube channele ላይ ማየት ትችላላችሁ እንዲሁም channelun 🅂🅄🄱🅂🄲🅁🄸🄱🄴 🄻🄸🄺🄴 🄲🄾🄼🄼🄴🄽🅃 ማድረግ እንዳትረሱ አመሠግናለሁ ።https://youtu.be/Z4xdL5Zou24.
የበለጠ መረጃ ስለ ኢንዳክተሮች ማወቅ ከፈለጋችሁ ከታች ያለውን link በመጫን ከ youtube channele ላይ ማየት ትችላላችሁ እንዲሁም channelun 🅂🅄🄱🅂🄲🅁🄸🄱🄴 🄻🄸🄺🄴 🄲🄾🄼🄼🄴🄽🅃 ማድረግ እንዳትረሱ አመሠግናለሁ ።Watch "what is inductor and how it work/ሊያዩት የሚገባ የኢንዳክተሮች አስፈላጊነትና ስራቸው" on YouTube
https://youtu.be/LaCinhYQCIk
የበለጠ መረጃ ስለ ትራንዚስተር ማወቅ ከፈለጋችሁ ከታች ያለውን link በመጫን ከ youtube channele ላይ ማየት ትችላላችሁ እንዲሁም channelun 🅂🅄🄱🅂🄲🅁🄸🄱🄴 🄻🄸🄺🄴 🄲🄾🄼🄼🄴🄽🅃 ማድረግ እንዳትረሱ አመሠግናለሁ ።Watch "Types of transistor and there uses:አስፈላጊዎቹ የትራንዚስተር አይነቶችና ጠቀሜታቸው" on YouTube
https://youtu.be/NPcOcTxWbfc
🔉ለቻናሎቻችሁ #ምርጥና ፈጣን እድገት የሚሰጠው ፕሮሞሽን እነሆ ተጀምሯል።

👉 ለቻናልዎ በፕሮሞሽን ተከታይዎን ማብዛት ይፈልጋሉ?
⚫️ከ 150 አባላት ጀምሮ እስከ 30,000 አባላት ያላቸው የተለያዩ ኮንተንቶችና ያሏቸውን ቻናሎችን በግሩፕ ፕሮሞት እናደርጋለን።
👉እርስዎም ፈጥነው ያሎንት ማንኛውም አይነት ቻናል ያስመዝግቡን።#በፕሮግራምና #በህግ #በእድገትና #በትብብር እናስተዋውቅሎታለን።

☑️150 - 1000
☑️1000 - 5000
☑️5000 - 10,000
☑️10,000 - 20,000
️20,000 - 30,000
👉ቻናሎትን ለማስመዝገብ ከፈለጉ
👇. 👇 @Cross_promotion_Registration_bot
👇. 👇 @Cross_promotion_Registration_bot
👇. 👇 @Cross_promotion_Registration_bot
🔘🔘ግሩፓችንንም ይቀላቀሉ🔘🔘
🔵 @promotionaddder
🔵@promotionaddder
ቡዙ ጊዜ የተለያዩ የሂሳባ ቀመሮች በተለያዩ ጊዜ እንደሚገኙ የተደበቀ ምስጢር አይደለም ቢሆንም ግን እስከ ዛሬ ድረስ መፍቴ ያላገኙ የሒሳብ ቀመር ያልተገኘላቸው ሃሳቦች ብዙ ናቸው ለምሳሌ ከላይ የለውን ምስል ተመልከቱ።
መፍትሄዉን ከታች ያለውን link በመጫን ያገኙታል።
በዙ ጊዜ አንደሚታወቀው የ exponential ህግጋቶች በ ሁለቱ የሒሳብ ስሌቶች ቢቻ ለይ ተፈፃሚ እንደመሆን ግልፅ የሆነ ጉዳይ እንደሆነ ይታወቃል።እነዚህም የ ሒሳብ ስሌቶች ሲባዛ ና ሲካፈል ናቸው ።ነገር ግን በሲደመር ና በሲቀነስ ምንም አይነት ፧ እንደሌለ ግለፅ ነዉ።ነግር ግን መፍትሄዉ ምንድነው ላላቹ በ Naf
የNafi Electro ቻናል ተከታታዮች በጎጎት ሲጠበቀ የነበረወ ቪዲዮ እነሆ ተለቋል እርሱም ቻናሉን * subscribe*በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ እነዲሁም *like* እና *Comment *በማረግ ድጋፎን ያሳዩን ።

for more information contact me at 💁‍♂@Hamajis

➡️@nafielectro
➡️➡️@nafielectro
➡️➡️➡️@nafielectro
➡️➡️➡️➡️@nafielectro

Watch "HOW TO NAMING THE WIRES OF TRANSFORMER" on YouTube
https://youtu.be/BSFwdrMZ4Vk
እንኳን ደስ አላቸው
For more Info contact me
👉 @Hamajis
👉@Ijaan00
Nafi Electro pinned «የNafi Electro ቻናል ተከታታዮች በጎጎት ሲጠበቀ የነበረወ ቪዲዮ እነሆ ተለቋል እርሱም ቻናሉን * subscribe*በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ እነዲሁም *like* እና *Comment *በማረግ ድጋፎን ያሳዩን ። for more information contact me at 💁‍♂@Hamajis ➡️@nafielectro ➡️➡️@nafielectro ➡️➡️➡️@nafielectro ➡️➡️➡️➡️@nafielectro…»


WHAT IS A CRT TV?

for mor info about contact me
👉 @Hamajis
@Ijaan00



When it comes to recycling old electronics, the things you might often think of our old desktop computers, printers, and fax machines. Whatever your e-waste is, it’s essential that they do not end up in landfills and instead, are recycled by a certified data destruction company. Something that you might still have lingering in your home is an old CRT TV. Your next question might be, what is a CRT TV? Read on to learn more.

There are three clues that you might have a CRT TV. If you knock on the front of the TV, is it thick glass? That is, it doesn’t push in a little as a flat screen plasma would. Does it have a low back on it? Would it be nearly impossible to hang on the wall? If you answered yes to all these questions, you probably have a CRT TV and not a newer flat panel TV that has been growing in popularity ever since the turn of the millennium.

A CRT TV is a television device that uses cathode ray tubes. These tubes contain o
The cathode-ray tube (CRT) is a vacuum tube containing one or more electron guns, the beams of which are manipulated to display images on a phosphorescent screen.[2] The images may represent electrical waveforms (oscilloscope), pictures (television set, computer monitor), radar targets, or other phenomena. CRTs have also been used as memory devices, in which case the screen is not intended to be visible to an observer.
Cutaway rendering of a color CRT:
1. Three electron emitters (for red, green, and blue phosphor dots)
2. Electron beams
3. Focusing coils
4. Deflection coils
5. Connection for final anodes (referred to as the "ultor"[1] in some receiving tube manuals)
6. Mask for separating beams for red, green, and blue part of the displayed image
7. Phosphor layer (screen)with red, green, and blue zones
8. Close-up of the phosphor-coated inner side of the screen
2024/09/29 17:30:41
Back to Top
HTML Embed Code: