Telegram Web Link
📜 የግስ ጥናት 📜

ክፍል ክልዔቱ (፪)

ከዚኽ በታች ያሉ ግሶች ሁሉም
ጠብቀው እና ተነሥተው ይነበባሉ።

► ቀሰመ - አጣፈጠ
► ጸለለ - ጋረደ
► ቀበለ - ሸኘ
► ሐቀለ - ቀማ

► መከለ - ቆረጠ
► ኀየለ - በረታ
► የውሐ - አታለለ
► አምኀ - እጅ ነሣ

► ተፈሥሐ - ደስ ተሰኘ
► ነስሐ - ተጸጸተ
► ረውሐ - ቀደደ
► ለቅሐ - አበደረ


#ግስ #ጥናት
📜 መሠረተግእዝ
@learnGeez1
@learnGeez1
@learnGeez1
#የቅዳሜ_ውዳሴ ማርያም #አንድምታ #ትርጓሜ

🎙ሊቀ ጉባኤ ጌታሁን ድምፀ🎙


ለወዳጅዎ ሼር ያርጉላቸው
Join here👇🏼👇🏼👇🏼
╭══•|❀:✞♡✞๑:❀|•═╮
💚 @Kukuha_haymanot 💚
💛 @Kukuha_haymanot 💛
❤️ @Kukuha_haymanot ❤️
╰══•|❀:✞♡✞๑:❀|•═╯
📔 መዝገበ ቃላት ፍቺ

➜ ቤተ ሞቅሕ ➧እሥር ቤት /ወኅኒ ቤት/


#መዝገበቃላት_ፍቺ #ተናባቢ
@learnGeez1
@learnGeez1
@learnGeez1
📜 የግስ ጥናት 📜

•ክፍል ሠለስቱ (፫ )•

ከዚኽ በታች ያሉ ግሶች ሁሉም
ላልተው እና ተነሥተው ይነበባሉ።

መሐለ - ማለ
ሐለመ - አለመ
ሰዐመ - ሳመ
ሰከመ - ተሸከመ

ጸልመ - ጠቆረ
ፈለመ - ጀመረ
ጸገመ - ጠመመ
ጸርሐ - ጮኸ

ኀበሰ - ጋገረ
መሐሰ - ቆፈረ
ረሞሰ - ጋለ
ወጠሰ - አቃጠለ


#ግስ #ጥናት
📜 መሠረተ ፡ ግእዝ
@learnGeez1
@learnGeez1
@learnGeez1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Audio
ዘረብዕ #ውዳሴ #ማርያም #አንድምታ #ትርጓሜ

🎙ሊቀ ጉባኤ ጌታሁን ድምፀ🎙

$ማይታወቅ #ተገለጠ #የሕያው #የእግዚአብሔር #ልጅ #ባንቺ #ሰው #ሆነ

" #ቃልም #ሥጋ #ሆነ፤ ጸጋንና እውነትንም ተመልቶ በእኛ አደረ፥ አንድ ልጅም ከአባቱ ዘንድ እንዳለው ክብር የሆነው ክብሩን አየን።"*
(የዮሐንስ ወንጌል 1:14)

#ንፅኺት በድንግልና ስርኩት በቅድስና እመቤታችን ፀጋውን ክብሩን እንዳይነሳን ለምኚልን አይዕምሮውን ጥበቡን በልቦናችን አሳድሪልን


🍃#አዳምጡ_መልካም_ቆይታ🌹
መሠረተ ግእዝ pinned «መ ሠ ረ ተ ግ እ ዝ 🔸የግእዝ ቋንቋ ታሪክና አመጣጥ ክፍል ፩(1) ቋንቋ ማለት መግባቢያ ማለት ነው ፡፡ የግእዝ ቋንቋ አመጣጥ ከአንዳንድ ቀደምት የታሪክ ጸሓፊዎችና የግእዝ ቋንቋ መጻሕፍትን ጽፈው ካስረከቡን ቀደምት የቤተ ክርስቲያን አባቶችና የቋንቋው ባለቤቶች እንደምንረዳው፦ የግእዝ ቋንቋ አመጣጥ በኢትዮጵያ መነሻ ሊሆነን የሚችለው ክርስቶስ ከመወለዱ ከ800 ዓመት ጀምሮ ነገደ ሴም (የሴም…»
Forwarded from Sime Tech via @Qualitymovbot
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
📜 የግስ ጥናት 📜

•ክፍል አርባዕቱ (፬)•

ከዚኽ በታች ያሉ ግሶች ሁሉም
ጠብቀው እና ተነሥተው ይነበባሉ።

► ጸበተ - ዋኘ
► ጸለተ - ጋገረ
► ደቀሰ - ተኛ
► ወደሰ - አመሰገነ

► ነጸረ - አየ
► ገየረ- ቀባ
► ሐለተ - መረመረ
ዘተ - መደበ

► መመተ - ሸሸ
► ዐመተ - ለካ
► ተሐዘበ - ታዘበ
► ገየረ - ቀባ


#ግስ #ጥናት
📜 መሠረተ ፡ ግእዝ

@learnGeez1
@learnGeez1
የጥያቄ እና መልስ ዝግጅት
1⃣ ከሚከተሉት ቃላት ውስጥ የግእዝ ቋንቋ ያልሆነው የቱ ነው ?
Anonymous Quiz
21%
ሀ. ከልብ
4%
ለ. ማኅቶት
52%
ሐ. ጨረቃ
23%
መ. ጊሜ
2⃣ ከሚከተሉት ውስጥ ለ"ፍሥሐ" ተቃራኒ የሚሆነው ቃል የቱ ነው ?
Anonymous Quiz
86%
ሀ. ሐዘን
10%
ለ. ዮም
1%
ሐ. በጽሐ
4%
መ. መጽአ
3⃣ ከሚከተሉት ውስጥ ግስ ያልሆነው የቱ ነው ?
Anonymous Quiz
6%
ሀ. ወረደ
6%
ለ. ቀደሰ
21%
ሐ. ሤመ
67%
መ. ብርክ
ከሚከተሉት ውስጥ ጠብቆ የሚነበበው ግስ የቱ ነው ?
Anonymous Quiz
4%
ሀ. ኀየለ
13%
ለ. ተፈሥሐ
30%
ሐ. ቀደሰ
52%
መ. ሁሉም መልስ ናቸው
5⃣ "ቤተ ተውኔት" ማለት ምን ማለት ነው?
Anonymous Quiz
7%
ሀ. መሥሪያ ቤት
0%
ለ. ምግብ ቤት
92%
ሐ. ቲያትር ቤት
1%
መ. እስር ቤት
👤 አስማተ ሰብእ - የሰዎች ስሞች
(NAMES OF PERSONS)

የሚከተሉት ስሞች ከመጽሐፍ ቅዱስ ፣ ከስንክሳርና ከተለያዩ የግእዝ መጻሕፍት የተወጣጡ ናቸው። ለልጆቻችን ስም ስናወጣ ፤ ትርጉም ያለውን ከመጻሕፍት የሚገኙትን ስሞች ብቻ በማውጣት እንጠቀም።

ክፍል አሐዱ (፩ )

ሄኖስ - ENOS
ሆሴዕ - HOSAE
ላሜሕ - LAMECH
ሌዊ - LEVI
ልዮን - lEO

ሎጥ - LOT
ሐናንያ - HANANIAH
መሐሎን - MAHLON
ማስያስ - MESSIAH
ማታን - MATTAN

ማኑሄ - MANOAH
ሜልያ - MELEA
ርብቃ - REBECCA
ሰሎሜ - SALOME
ሲሳራ - SISERA

ሶምሶን - SOMSON
ታኦፊላ - THEOPHILUS
ትዕማር - TAMAR
ኑኃሚን - NAOMI
ናዖድ - EHUD

ትርጉማቸውን የመጽሐፍ ቅዱስ መዝገበ ቃላት ላይ ማግኘት ይቻላል ፡፡

ምንጭ ፦ ማዕደ ልሳናት (መ/ር እርጥባን ደሞዝ)
#ስም #መጽሐፍ
መሠረተ ፡ ግእዝ
@learnGeez1
@learnGeez1
@learnGeez1
6⃣ ከሚከተሉት የሥርዓተ ንባብ ዝምድናዎች ትክክለኛ ያልሆነው የቱ ነው?
Anonymous Quiz
37%
ሀ. 'ገብርኤል' ► ተነሽ
15%
ለ. 'ዜና' ► ወዳቂ
34%
ሐ. 'ሚካኤል' ► ተጣይ
14%
መ. 'ይገብር' ► ሰያፍ
7⃣ "ጸልመ" ማለት ምን ማለት ነው?
Anonymous Quiz
2%
ሀ. አደገ
0%
ለ. ጠበቀ
15%
ሐ. ጠይም
83%
መ. ጠቆረ
8⃣ "ደብተራ፡ኦሪት" የሚለው ሐረግ ትርጓሜው ምንድን ነው?
Anonymous Quiz
13%
ሀ. የኦሪት ደብተር
9%
ለ. የሕግ መጽሐፍ
56%
ሐ. የኦሪት ድንኳን
22%
መ. ሁሉም
2024/11/20 09:18:04
Back to Top
HTML Embed Code: